አሻም አዲስ ዘመኖች የዝነኛው የአፋን ኦሮሞ ሙዚቀኛ ድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ በአይረሴ ሀዘን ያጠመቀንን ያክል “ግን ለምን” ለሚለው የሁላችን ጥያቄም በመሰለኝ እና በደሳለኝ ለሚደረደሩ መላምቶችም እንዳጋለጠን እንቆቅልሽነቱ አሁንም ድረስ ከእያንዳንዳችን አእምሮ ያቃጭላል። በእኔ... Read more »
በኢትዮጵያ ባለፉት መታት የተከሰቱት ቀውሶች በርካታ ዜጎችን ለእንግልትና ለህልፈተ ህይወት ሲዳርጉ ቆይተዋል። ከአመታት በፊትም ሀገሪቱን በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርጓታል። እንደሀገር የተፈጠረውን ለውጥ ተከትሎም መንግስት የዲሞክራሲውን ምህዳር... Read more »
የኮሮና ወረርሽኝ በዓለም ላይ ጡንቻው በርትቷል። አሜሪካም በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳቱን ከሚያስተናዱ አገራት የመጀመሪያ ደረጃውን እንደያዘች ቀጥላለች። በዚህ የተነሳ ስህተቴ ምን ይሆን? መፍትሄውስ ከየት ይምጣ? በማለት ያልፈነቀለችው ድንጋይ የለም። ከሰሞኑ በመከላከል ተግባሯ ላይ... Read more »
የትምህርት ተቋማት የእውቀት መሸመቻ ገበያዎች ናቸው። በዚህ የተነሳ ላለፉት እልፍ ዘመናት በባህላዊ መንገድ ፊደል መቁጠሪያ የሆኑት ትላልቅ የዛፍ መጠለያዎች ጭምር ክብራቸው ወደር የለውም። የኔታንማ በሙሉ ዓይን ቀና ብሎ ማየትም ከድፍረት ይቆጠር ነበር።... Read more »
በያዝነው ዓመት ከሕትመት እስከ ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የመቃብር ቦታ(በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ) ጣሪያ ነካ ሲሉ በቅብብሎሽ ዘግበውት ነበር። ታዲያ ይሄን የሰማው ከተሜ ለአኗኗሩ ሳይሆን ለመቃብሩ ይጨነቅ ጀምሮ ነበር። አንዳንዱም የሰማውን ማመን እስኪያቅተው የሚያውቃቸውን... Read more »
የአሁኑን ድህረ ዘመናዊነት ዘመንን ከቀድሞዎቹ የሚለየው አንድ መሰረታዊ ጉዳይ ቢኖር ስለ ቋንቋ ከሚባሉት፣ ከሚነገሩት፣ ከሚወሩትም ሆነ ከሚጠኑት ጉዳዮች ሁሉ በላይ እያነጋገረ፣ እያወያየ፣ እያመራመረ ያለው በፖለቲካው ዘርፍ የቋንቋ ሚና፤ በተለይም ከማንነት ጋር በተያያዘ... Read more »
ብዙዎች ከእጁ በማይጠፋው ፒፓው ያውቁታል፤ ጉንጩን በፍጥነት ወደ ውስጥ አንዴ ወደ ውጪ እያለፈ ካፉ የሲጃራውን ጭስ ያንቦለቡለዋል። አይደክምም። በዓለም ላይ ከታዩ ጥቂት ባለ ልዩ ተሰጥኦ እና ለውጥ አራማጆች ውስጥ ከቀዳሚዎቹ መካከል ይመደባል።... Read more »
ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ ደግሞ በመላ ኢትዮጵያውያን፤ በተለይም በወጣቶች እና በለውጥ አመራሩ የጋራ ትግል የተገኘ ነው። ለውጡ ደግሞ ለብዙዎች የወደፊት ብሩህ ተስፋን ያጫረ ፤ በተለይ ለዴሞክራሲ... Read more »
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ ሶስት መሰረታዊ ፍላጎቶች እንደሚያስፈልጉት ይነገራል፤ ምግብ፣ መጠለያና ልብስ፡፡ ከነዚህ ሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ውስጥ ደግሞ ምግብ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ምክንያቱም የሰው ልጅም ሆነ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ያለምግብ... Read more »
እንደምን ከረማችሁ? ዛሬ አዋጅ አለኝ፣ ስኖር መጠሪያዬ ስሞት መቀበሪያዬ ስለሆነችው፤ አውቃም ይሁን ሳታውቅ ለዘመናት ባይተዋር እንድሆን ስላደረገችኝ እማማ ኢትዮጵያ… በስተመጨረሻም ልጇ መሆኔን አምና በእቅፏ ስላስገባችኝ እና ያንተም የሁሉም ልጆቼ መጠጊያ ደሴት ነኝ... Read more »