እንደው እነዚህ ፈላስፎች የሚሉት ነገር አያልቅባቸው! ስለስንት ነገር ስንቱን ብለዋል መሰላችሁ! ስንቱስ እነሱ በሚያነሷቸው ሃሳቦች ተፅእኖ ስር ወድቋል?! ስንቱስ እነሱ በሚያነሷቸው ጥያቄዎች ተወዘጋግቧል?! ያው ምን ይባላል….ቤቱ ይቁጠረው ነው እንጂ! እኔም ተፅእኖ ስር... Read more »
ዛሬ፤ በአንድ በኩል በብዙ ተስፋ የታጀበ ስኬት እያየን ያለንበት(ለምሳሌ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የስኬት ጉዞ)፤ በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ ወደ ኋላ፣ የተመለስንበትና በወርቃማው ዘመን የወርቃማዎቹ ትውልድ አባላት የተከሉልንን አበባ እየነቀልን፤ በተለይም የኛ ያልሆኑትን፤... Read more »
እንዴት ከረማችሁ አዲስ ዘመኖች? ክረምቱ እንዴት ይዟችኋል? የአዲስ ዘመን ዝግጅትስ? ሁለቱንም ማለቴ ነው። የቱንና የቱን አትሉኝም? የጋዜጣውን የተለመደ ዝግጅት እና አዲሱን ዓመት ለመቀበል ያለውን ሽርጉድ ማለቴ ነው። እናንተዬ እየተገባደደ ያለው የዘንድሮው ዓመት... Read more »
ወቅቱ እ.ኤ.አ 2014 ነበር። በአህጉረ አፍሪካ በሀገረ ጊኒ 49 ሰዎች በበሽታ ተለከፉ። የ29 ሰዎች ሕይወትም ተቀጠፈ። ተመራማሪዎች በሽታውን ለመለየት ርብርብ አደረጉ። ኢቦላ መሆኑን ደረሱበት። በቀጣይ ሶስት ዓመታትም በበሽታው ሳቢያ በዓለም ከ11 ሺህ... Read more »
የዘንድሮ ትምህርት በኮሮና ምክንያት ከተቋረጠ ከአራት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። ተማሪዎችም በቤታቸው ውስጥ ሆነው የቀረውን ትምህርት በማጠናቀቅ ለቀጣዩ ጊዜ እንዲዘጋጁ መንግስት ከብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ውጭ ወደቀጣዩ ክፍል እንዲዛወሩም አድርጓል። በመሆኑም በቀጣይ ትምህርት ሲከፈት... Read more »
ሰርተው መብላት የሚችሉ እጆች በተለያየ ምክንያት ለእርዳታ ሲዘረጉ ምናልባት ሰጪው ደስታም እርካታም ቢኖረውም፤ ለተቀባዩ ግን አንገት መድፋትን በሰዎች ፊት መለብለብን ማስከተሉ አይቀሬ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በልቶ ማደር ግድ ነውና ሁሉን ችሎ እጅ... Read more »
ሰላም የህጻናት መንደር የተመሰረተው በአንዲት ሀገር ወዳድ እናት እ.አ.አ በ1986 አ.ም ነበር። መስራቿ ወይዘሮ ጸሀይ ሮሽሊ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ኑሯቸው ግን በጉዲፈቻ ሊያሳድጉ ከወሰዷቸው የስዊስ ዜጎች ከሆኑት ከዴቪድ ሮሺሊ እና ከማርያ ሮሺሊ... Read more »
በንዴት ላይ ጥናት እንዳደረገው የሥነልቦና ምሁር ቻርለስ ስፒል በርገር ንዴት ማለት ስሜታዊ ክስተት ሲሆን ከመጠነኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚደርስ ነው። እንደ ሌሎቹ ስሜታዊ ክስተቶች ለምሳሌ ውጥረት፣ ደስታ፣ ሀዘን ….ወዘተ ንዴት በአካላዊ እና... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከምትታወቅባቸው የድልና የአርበኝነት ታሪኮች አንዱ ነፃነቷን አስከብራ የቆየች አገር መሆኗ ነው። ዓለም በቅኝ ገዢዎች ፉክክር በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በ19ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያ ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ የአፍሪካ አገር መሆኗ... Read more »
አያንቱ ተሾመ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው ነቀምት ሲሆን፤ ታላቅ እህቷን ተከትላ ከታናሽ እህቷ ጋር አዲስ አበባ ከገባች ሰባት ዓመታት ተቆጠረዋል። የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተናን ከታናሽ እህቷ ጋር የወሰደችው አያንቱ፤ ውጤት አምጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ... Read more »