የሰው ልጅ በእምነትና በእውነት ላይ በመንገሥ (በመቆም) ህልውናውን የሚገነባ እና የሚተክል የማንነቱ ባለዳ ነው። አንድም ሰሪ፣ አንድም ተሰሪ ነው። የእምነቱም ፤ የእውነቱም ማረጋገጫ ወይም መግለጫ ሀሰሳው ሩቅና ጠናና ነው። ከሙከራዎቹ መካከል ጨረቃንና... Read more »
የትምህርት አንዱ አላማ በዕውቀት የታነጸና ብቁ የሆነ አምራች ዜጋን በማፍራት ወደ ሥራ ዓለም መቀላቀል ነው። ለዚህ ደግሞ የትምህርት ተቋማት በሥራቸው ላሉ ተማሪዎችና ሰልጣኞች የሚሰጧቸው የንድፈ ሃሳብ ዕውቀቶች ብቻቸውን በቂ ባለመሆናቸው ከሥራ በፊት... Read more »
ባለፈው እሮብ ነው። አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ኮንዶሚኒያም አካባቢ ከአንድ ምግብ ቤት ምሳ ልበላ ተቀምጫለሁ። የአዲስ አበባ ፖሊስ መለያ ያለው አንድ ተሽከርካሪ የድምፅ ማጉያ (ማይክራፎን) ተገጥሞለት ልመና መሰል ማስጠንቀቂያ እየሰጠ ወዳለሁበት ቦታ... Read more »
አንዳንድ ሰዎች የአንድን ሰው አለመሰልጠን ለመግለጽ ‹‹ዝግመተ ለውጡን ያልጨረሰ›› እያሉ ሲሳደቡ እንሰማለን። ስድቡ ነውር መሆኑ እንዳለ ሆኖ ልብ ያልተባለው ነገር ግን የተጠየቅ ስህተት ያለበት መሆኑ ነው። ዝግመተ ለውጥ አያልቅም። የአሁኑ ሆሞ ሳፒያንስ... Read more »
አበው ሲተርቱ ‹‹ክፉ ቀን አይምጣ›› ይላሉ፡፡ይህን ያሉት ደግሞ ያለምክንያት አይደለም፡፡በክፉ ቀናት ክፉ የሚባሉ ሰዎች ቢገጥሟቸው እንጂ፡፡ አንዳንዴ በገጠመኝ የሚከሰቱ እውነታዎች ይህን ተረት ደጋግመን እንድናስታውሰው ያስገድዱናል፡፡ አጋጣሚዎቹ እንደ ቃሉ ይዘት ክፉ የሚባል ደረጃ... Read more »
ታላቁ ሊቅ ዶክተር እጓለ ገብረዮሐንስ የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ በሚል ርእስ በ1956 ዓ.ም ካሳተሙትና አሁን ላይ እንደ ክላሲክ ድርሳን በሚታየው መጽሐፋቸው ‹‹ትምህርት ከሰው ሥራ ወይም ከሰው ሕይወት ከዋነኞቹ ክፍሎች አንዱ ነው። ስለዚህ በተለይ... Read more »
ቦንዳ የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የማውቀው ልጅ እያለሁ በአካባቢያችን ልብስ የሚሰፉ ሰዎች የሚሸጡት ብትን ጨርቅ ነበር:: ልብስ የሚያሰፉ ሰዎች ተለክተው ከብትን ጨርቁ የመረጡትን አይነትና ቀለም አዝዘው ይሄዳሉ:: ይሄው ብትን ጨርቅ የጣውላ ቅርጽ... Read more »
አንዳንድ የማይቻል የሚመስሉ ምኞቶቼ ተሳክተዋል:: የማይቻል ይመስሉኝ የነበረው የማይቻሉ ሆነው ሳይሆን ባለን ኋላቀር አመለካከት ምክንያት ነበር:: ልጅ ሆነን ከአካባቢያችን በጣም የራቀ አካባቢ (የሰማይ አድማስ የሚታይበት) ቦታ እየጠቆምን ‹‹ክንፍ ቢኖረኝና ብርርርር ብየ እዚያ... Read more »
በብዙ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ውስጥ አገልግሎቱን የሚሰጡ ሠራተኞች ሲቆጡና ሲያመናጭቁ ማየት የተለመደ ነው:: ምንም እንኳን ግልምጫና ስድብ ትክክል ባይሆንም፤ ቢያንስ ግን ተገልጋዩ ያለአግባብ ልስተናገድ ብሎ ካስቸገረ በኋላ አይሻልም? እንዴት የዱቤ ይቆጣሉ? መጀመሪያ... Read more »
የዓለም የሥልጣኔ ዕድገት መለኪያው ኢንዱስትሪ ነው:: ለዚህም ነው ዘመናዊ የዓለም ታሪክ ሲወሳ መነሻውን ከኢንዱስትሪ አብዮት የሚያደርገው:: የኢንዱስትሪ አብዮት የአውሮፓ ሀገራትን ያነቃቃ፣ የዘመናዊ ሥልጣኔ መነሻ የሆነ፣ በአጠቃላይ አሁን ላለው የሰው ልጅ የአኗኗር ዘይቤ... Read more »