ዚሊየነሮቹን ፍለጋ (The Zillionaires

ግርማ መንግሥቴ  የቁጥር ነገር የዋዛ አይደለም፤ ለምሳሌ “0” እና “1” ቁጥሮች ባይኖሩ ኮምፒዩተር አይኖርም ነበር። በተለይ “0” ባትኖር የቁጥሮችን ወደ ላይ ማደግ ማሰብ ባልተቻለም ነበር። እንደ ካባላህ (Kabbalah) ፍልስፍና ከሆነ ደግሞ ሁሉም... Read more »

የእውቀት ብርሀን የተራቡ ትኩረት ፈላጊ ሚሊዮን ነፍሶች

ዳንኤል ዘነበ በጋዜጠኝነት ሙያ በተለያዩ የራዲዮ ጣቢያዎች ውስጥ ለበርካታ አመታት አገልግሏል። በሙያው ብዙ ውጣ ውረዶችን ቢያጋጥሙትም፤ ጠመዝማዛውን የህይወት መንገድን አልፎ ለስኬት በቅቷል። የጋዜጠኝነት ሙያን አክብሮ መስራቱ፤ ወርቃማው ድምጹ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ አድርጎታል።... Read more »

እንዲህ በቀላሉ ‹‹ጁንታ›› ብቻ?!

አንተነህ ቸሬ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአገር ላይ ክህደት የፈፀመውን የህ.ወ.ሓ.ትን ቡድን ‹‹ጁንታ›› ብለው መጥራታቸውን ተከትሎ ምሁራንን... Read more »

ከዳስ ያልወጣው – የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት

 ዳንኤል ዘነበ «ጠዋትና ማታ ድንጋይ ስር ቁጭ ብለው፣ በዙሪያቸው ሳር እየጋጡ ከሚጮሁ የቤት እንስሳት አጠገብ፣ በድንጋይ ስር ከሚሹለከለኩ ተሳቢ ነፍሳት ጋር ፀሐይና ንፋስ እየተፈራረቀባቸው በዳስ ስር ትምህርታቸውን ይከታተላሉ። ትምህርት ቤቶቹ በቆላማ ስፍራ... Read more »

ትሁት ነፍሰ ገዳይ

ግርማ መንግሥቴ በአንድ ወቅት ስለ “ኦግዚሞሮን” ምንነትና ፋይዳ አስነብበን ነበር። “ትሁት ነፍሰ ገዳይ”ም የዚሁ አካል ነው። ማለትም “ትሁት ነፍሰ ገዳይ” የሚለው አገላለፅ በቋንቋ ቴክኒካዊ አጠቃቀም ምድቡና አፃፃፍ ብልሀትነቱ ከ”ኦግዚሞሮን” ነው። ይህንን ሥነጽሑፋዊ... Read more »

«ምሁርነት» እና «ኢትዮጵያዊነት» በተግባር ይገለፁ!

አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያን፣ በተለይም የትግራይን፣ ሕዝብ ከጠላት በሚጠብቀውና ለትግራይ ሕዝብ ብዙ ውለታ በዋለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ከ50 ፐርሰንት በታች የመመልመያ ውጤት ያመጡ መምህራን እንዴት ሊቀጠሩ ቻሉ?

ሙሉቀን ታደገ ትምህርት የአንድ ሀገር ዋልታ እና ማገር ነው ። ምክንያቱም የአንድ አገር ሁለተናዊ እድገቶች የሚወሰኑት በእውቀት ነው ። የእውቀት መፍለቂያ ምንጩ ደግሞ ትምህርት ነው። ትምህርትን ለማከናወን የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ቢኖሩም መምህር... Read more »

ወደ ፊት መውደቅ

ራስወርቅ ሙሉጌታ የግለሰቦች ውድቀት ድምር በሀገር እድገት ላይ የሚያመጣው የራሱ ተጽእኖ አለው። በአንጻሩ እያንዳንዱ ግለሰብ የተቃና ሕይወት የሚኖር ከሆነ በግለሰቦች ድምር ውጤት ሀገርም የበለጸገች ትሆናለች። ሞኝ ከራሱ ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ይባላል፤... Read more »

“ሰው በላ” ባዩ – ሰው በላ

ግርማ መንግሥቴ ኪሳችን እንጂ የሳሳው በሥነ ቃልስ የሚስተካከለን ያለ አይመስልም። በዘርፉ ሥር በሚዘረዘሩት ዘውጎቹ ሁሉ ቱጃሮች ነን። ቃል ግጥሙ፣ ተረትና ምሳሌው፣ ዘይቤው፣ አፈታሪኩ፣ ቅኔው ወዘተ ሁሉ በጃችን ሲሆን፤ የሚገርመው ደግሞ ሁሉም የኢትዮጵያ... Read more »

ጦርነትና ማህበራዊ ተመሰቃቅሎ

   ግርማ መንግሥቴ ርእሳችን ግልፅ ነው። ሁሉም ያውቀዋል ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ቀምሰውታል፤ ወይም ጠጋ ብለው አይተውታል። በዚህም ሆነ በዛ ማንም ለጦርነትም ሆነ ስለ ጦርነት አዲስ አይደለም። ይህን ስንል ቢያንስ ቢያንስ የማንም ጆሮ... Read more »