የምሁራን ሚና፤ ድሮና ዘንድሮ የወቅቱ ይዞታ

በአገራችን “ምሁራኖቻችን የሚጠበቅባቸውን ያህል ለአገራቸው እያበረከቱ አይደለም”፣ “ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝብ በማገልገል ፋንታ ምንም ወዳላደረገላቸው ባእድ አገር በመኮብለል እውቀታቸውን እዛ ያፈሳሉ” ወዘተ ሲባል መስማት እንግዳ አይደለም። “ምሁሩ በሆዱ ተሰንጓል”፣ “ምሁራዊ አድር ባይነት ተንሰራፍቷል”፣... Read more »

የአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የተገልጋዮችን እርካታ ለመጨመር ምን እየሰራ ነው?

ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት በአለማችን ከኢንዱስትሪ አብዮት ጋር ተያይዞ የተፈጠረ መሆኑ ይታወቃል። በእኛ ሀገርም ዘመናዊ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ከተጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን እየተቃረበ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በሃገራችን የሰዎችን ድካም ለመቀነስ እና የሃገሪቱን... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች አፈጣጠር፣ እድገትና ክስመት

ግርማ መንግሥቴ የሰው ልጅ ሰው ሆኖ ከተፈጠረባት ከዛች ጊዜ ጀምሮ ከየት ጀምሮ የት ደረሰ፤ ምን ምን ተግባራትን አከናውኖ በየትኛው ውጤታማ፤ በየትኛውስ ክስረት ደረሰበት፤ ምን ምን አይነት ዘመናትንስ ተሻገረ፣ ተሸጋገረስ? ብሎ ለጠየቀ መልሱ... Read more »

ዲጂታል ትምህርትን ለመተግበር የሚደረግ ሽግግር

ዳንኤል ዘነበ ኢትዮጵያ ለትምህርትና ስልጠና ከፍተኛ ትኩረት ከመስጠቷ ጋር ተያይዞ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች በትምህርት ተቋማት ውስጥ ይገኛሉ። የብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ቁጥር ከአመት ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሆነ መረጃዎች... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ የነፈገው «ምሳሌ በጎ አድራጎት»

መርድ ክፍሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሚያወጣቸው መረጃዎች መገንዘብ እንደሚቻለው ዓለማችን በየቀኑ ለመኖር የማትመች እያደረጓት ያሉ ፈተናዎቿ በቁጥር እየጨመሩ ነው። እነዚህም ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ደግሞ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከሚያደርጓቸው ድጋፎች በተጨማሪ የእያንዳንዱን... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች የተሰነቀው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት

ዳንኤል ዘነበ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቶቻችን የሰላም ጉዳይ አሳሳቢነቱ ጣሪያ ከነካ ውሎ አድሯል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዩኒቨርሲቲዎች የጸጥታ ስጋት ያረበበባቸው ሆነዋል። በ2012 ዓ.ም በሀገሪቱ ከሚገኙት ዩኒቨርሲቲዎች 22ቱ ግጭት ያስተናገዱ መሆኑን ልብ... Read more »

ከቤት እስከ ጎዳና ድጋፍ የሚያደርገው ‹‹እኔን ሻኪሶ››

መርድ ክፍሉ  ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አእምሮ ባለቤት መሆኑ ነው። ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች በምናደርገው ድጋፍ ነው። በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ... Read more »

እየተዳከመ ያለው የአብነት ትምህርት

ግርማ መንግሥቴ ኢትዮጵያ ትምህርትን በሥርዓተ ትምህርት መምራት ከጀመረች 1ሺህ 700 ዓመታትን ዘላለች። ይህም ከማንም በፊት፤ ቅድሚያ ብቻ ሳይሆን የቅድሚያ ቅድሚያ ላይ ያስቀምጣታል ማለት ነው። በሥርዓተ ትምህርት ላይ ስትወዛገብ የኖረች መሆኗም እንዲሁ እድሜ... Read more »

ማስታወቂያዎቻችን

ራስወርቅ ሙሉጌታ  ኧረ ጎበዝ የማስታወቂያችን ነገር ወዴት እያመራ ይሆን፤ በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ ሳቀና የገጠመኝ ነገር አካባቢየን በአግባቡ መቃኘት እንዳለብኝ በር የከፈተልኝ ነበር። በእለቱ የተፈጠረውን ነገር ልጠቁማችሁና ወደ... Read more »

በዘመናዊ ትምህርት ተደራሽነት በጎ አሻራውን ያሳረፈው ድርጅት ተሞክሮ

 ዳንኤል ዘነበ  በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ በነገሡት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን መጀመሩን ታሪክ ይነግረናል። በሀገሪቱ ጉዳይ ሰፊ ጥናቶች በማድረግ የሚታወቁት የፖለቲካና ታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት... Read more »