የትምህርት ጥራት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

ዳንኤል ዘነበ  ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ የተማረን ዜጋ ከማፍራት ባሻገር የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፍቻ የዕውቀት በሮች ቁልፍ እንደሆኑ ይታመናል። የአንድ ሀገር ጥንካሬም ሆነ ድክመት የሚመሠረተው በእነዚሁ ተቋማት ድክመትና... Read more »

የወጣቱን ህልም ለማሳካት የሚሰራው ‹‹ከልብ በጎ አራድጎት ማህበር››

መርድ ክፍሉ  ኢትዮጵያውያን ወግና ባህላቸውን፣ የልብ አብሮነታቸውን በተግባር የሚመነዝሩበትን፤ ደስታና ሀዘናቸውን የሚካፈሉበትን ሐቅ በተግባር ቋንቋ ከሚነግሩንና ከሚያስረዱን በርካታ ተግባራት መካከል በማህበራት ተሰባስበው ለወገኖቻቸው ጉልበት እና እስትንፋስ መዝራታቸው አንዱ ሆኖ ይጠቀሳል። ፖለቲካው ዘርቶ፣... Read more »

የእናት ምትክ

ራስወርቅ ሙሉጌታ  በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡ ሕፃናት አይዟችሁ ባይ ተቀባይ ካላገኙ መጨረሻቸው ለጎዳና ህይወት መዳረግ ይሆናል። ይህ ዕድል ያልገጠማቸው ከዘመድ አዝማድና ከወላጅ ጋር የመጠጋት ዕድሉን የሚያገኙ ቢኖሩም ለጉልበት ብዝበዛና ለተለያዩ ስነልቦናዊና ማህበራዊ... Read more »

ኦቲዝም እና የአዕምሮ እድገት ውስንነት

   ኸይረናስ አብደላ (ሳይኮሎጂስት) ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት በኦቲዝምና በአዕምሮ እድገት ውስንነት ዙሪያ በተወሰነ መልኩ ለመዳሰስ መክረናል። በዛሬው ዕትማችን ደግሞ በሁለቱ መካከል ስላለው ልዩነት በተመለከተ እንዳስሳለን። በአዕምሮ እድገት ውስንነት እና በኦቲዝም መካከል... Read more »

ታሪክን ለፖለቲካ ፍጆታ!

 ኢያሱ መሰለ ይህን አርቲክል ለመጻፍ ሳስብ ‹‹የፍልስፍና ሀሁ እራስንና ህይወትን ማወቅ ነው።›› የሚለው አባባል በአዕምሮዬ ይመላለስ ጀመር። ግን ምን ያህል እራሴንና ሕይወቴን አውቄ ነው ስለሌላው ጉዳይ ለመጻፍ የተነሳሁት ብዬ ማሰብ ጀመርኩ። ወድጄ... Read more »

ተጠያቂነትን አለማስፈን አገርን ለማፍረስ ፈቃድ እንደመስጠት ይቆጠራል!

አንተነህ ቸሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ወረራ እንዲሁም በህገ ወጥ የቤት ይዞታና ባለቤትነት ላይ ሰሞኑን ይፋ ያደረገው የጥናት ሪፖርት ብዙዎችን እንዳስገረመ ታዝበናል።ከተማ አስተዳደሩ ከኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያካሄደው ጥናት ግኝቶች... Read more »

የቀዳማዊት እመቤቷ ዘመን ተሻጋሪ በጎ አሻራዎች!!

ዳንኤል ዘነበ  “ከጠንካራ ወንዶች ስኬት ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ” የሚለውን በተግባር ካስመሰከሩ ሴቶች መካከል ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ይጠቀሳሉ። ዶክተር ዐብይ አህመድ ለዛሬ ስኬት ለመብቃታቸው ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ። በመከራ ጊዜ ከባለቤታቸው ጎን... Read more »

ጤናችን እና መጪው ፈተናችን

ግርማ መንግሥቴ  ከማንምና ከምንም የጤና ጉዳይ የበላይ ነው። ያለ እሱ ምንም የለም፤ ማንም የለም፤ ሁሉም የለም። “ዋናው ጤና” ሲባልም በሌላ መንገድ መልዕክቱ የጤናን አስፈላጊነት፣ ወሳኝነትና አሳሳቢነት መግለፅ ነው። በመሆኑም ያነጋግራል፤ ያወያያል፤ ያሳስባልም።... Read more »

የሃሳብ ነፃነት ማለት የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ መጣል ማለት አይደለም!

አንተነህ ቸሬ ሰሞኑን ስለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጤንነትና የደህንነት ሁኔታ የተሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ ብዙዎችን ስጋት ላይ የጣለና በርካታ ‹‹ትንታኔዎችን›› እና ‹‹ግምቶችን›› የጋበዘ ሆኖ ታዝበናል። ከዚህ ቀደምም የሐሰት መረጃዎችን ሲያሰራጩ በነበሩና ጥፋታቸውን እንዳይደግሙ... Read more »

ሪፎርም የሚሻው የፈተና ስርዓት

ዳንኤል ዘነበ  በየትኛውም የዓለማችን ክፍል በባህላዊም ሆነ በዘመናዊ መንገድ የሚሰጡ ትምህርቶችን ውጤትና የተማሪዎች የዕውቀት ጥግ ለመለካት ምዘና ማካሄድ የተለመደ ጉዳይ ነው። በተለይ በዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ውስጥ የትምህርት ምዘና ከመማር ማስተማሩ ሂደት ጎን... Read more »