ግርማ መንግሥቴ እንደ መታደል ሆኖ ስለ ድሬ ያልተባለ የለም። ከድሮው ከዘመነ ጋሪ ጀምሮ እስከ አሆኗ ዘመነ ባጃጅ ድረስ ሁሉም ስለ ድሬ እሚለውን ሁሉ እያለ ነው። ድምፃዊው በድምፁ፤ ሰአሊው በብሩሹ፤ ፀሀፊው በብእሩ ስለ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የተቆረጠለት ቀን ከሦስት ወራት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡ በምርጫው የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ጀምረዋል፡፡ ታዲያ ፓርቲዎቹ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮቻቸውን በአደባባይ ቢጀምሩም ሞቅ ያለው የምረጡኝ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም። ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል። ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል። የዶላር የምንዛሬ ዋጋና... Read more »
መርድ ክፍሉ የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በዓለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ... Read more »
ራስወርቅ ሙሉጌታ የዘንድሮ ትምህርት ዘመን ተማሪዎች በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የዓመቱን ሙሉ ትምህርት ተከታትለው ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል። ከዚህ በተጨማሪ ዛሬም ድረስ መድኃኒት ያልተገኘለት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የፈጠረው ተጽእኖ ተማሪዎችን በፈረቃ እንዲማሩ ያደረጋቸው ሲሆን በተለያዩ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ትውልድ ዥረት ነው ይባላል። እውነት ነው። ምክንያቱም ሰው የሚባለው ፍጡር እስካለና እስከቀጠለም ድረስ “ትውልድ” የሚለው መደብ አይቀርምና። “ሰው ይሞታል፤ አገርና ህዝብ ግን ይቀጥላል” መባሉም ይህንኑ የሚያረጋግጥ ነውና የምናደርገውን ሁሉ በዚሁ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ወቅታዊውና ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለት ጊዜ እንድጽፍ ያስገደደኝና ትዝብቴን ያካፈልኩበት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)... Read more »
ዳንኤል ዘነበ ተማሪ ደራርቱ አባ ራያ እውቀትን ፍለጋ ዘወትር አንድ ሰዓት ከግማሽ ትጓዛላች። በቅርበት ትምህርት ቤት ባለመኖሩ እርሷና መሰሎቿ እውቀትን ፍለጋ ለሰዓታት ይጓዛሉ። በጅማ ዞን ቀርሳን ወረዳ ቡልቡል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ... Read more »
መርድ ክፍሉ በኢትዮጵያውያን ዘንድ መረዳዳት ትልቅ ባህል ተደርጎ ይወሰዳል። በተለይ ወላጅ የሌላቸውን ህፃናት ወስዶ ማሳደግ ባህል ብቻ ሳይሆን እንደ መገለጫም የሚታይባቸው ብሄሮች አሉን። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን እንደዚህ አይነት ባህሎች እየተቀዛቀዙ መጥተዋል።... Read more »
(ከጁንታው . . .) Mኣr “ተዋከበና” እንዲል ዜማው በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ያለችው ዓለም ሁሌ እንደተዋከበች አለች። ከመዋከብም ባለፈ እየተንገላታች ነው ያለችው። ከእነዚህ እንደ ማዕበል ከሚንጧት ነውጠኞች አንዱ ደግሞ ውዥንብር... Read more »