የዚህ ጽሑፍ ዋና አላማ ስለ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘንድ የሚታወቁትን፣ በአደባባይ የሚታዩትን፣ በእለት ተእለት የሚፃፉ የሚነገሩትን እውነታዎች ማንሳት ሳይሆን፤ በምትኩ የተዘነጉትን፣ አንዳንዴም እውነት ሁሉ የማይመስሉትን፣ በተለያዩ አውዶች ሊጠቀሱ እየተገባቸው ችላ የተባሉትን፤ ብርሀናቸው የደበዘዘውን... Read more »
በኢትዮጵያ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት እያበቡ የመጡ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን በማስተናገድ በኩል የትምህርት ተቋማትን ያህል የላቀ ሚና የተጫወተ የለም ቢባል አልተጋነነም። ስለ ዓለም የፖለቲካ ሁኔታና በአገሪቱ ስለሚኖረው አንደምታ እንዲሁም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን ለመቀየርና ለውጥ... Read more »
የሰው ልጅ አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ነው። እንደ ሰው ልጅ በአለማችን አንዱ ከሌላው ፈላጊ የሆነ ፍጡር አይገኝም። አንድ ሰው በጫካ አለያም በዋሻ ተገልሎና ፍራፍሬ እየተመገበ ከዱሩ ሳይወጣ የሚኖር ካልሆነ በስተቀር በከተማ ወይም... Read more »
በኢትዮጵያውያን ዘንድ መከባበር የሥነ ምግባር መገለጫ ሳይሆን የባህል ነፀብራቅ ጭምር ነው። ይህ ጥብቅ መስተጋብር ለዘመናት የህዝቦች ማንነት አንዱ አካል ሆኖ የቆየ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አደጋ እየገጠመው፣ ጥብቅ መሰረቱ እየተሸረሸረ... Read more »
የአፍሪካ የእስከ ዛሬ ጉዞ ቀላል አይደለም። በሁሉም ማለት በሚቻልበት ደረጃ ተቀፍዳ የኖረች ሲሆን ከነአካቴውም ከሁለት አገራት ውጪ ሌሎቹ በቅኝ አገዛዝ (አፓርታይድን ጨምሮ) እግር ተወርች ታስረው የኖሩ ናቸው። ነፃነታቸውንም ማግኘት የጀመሩት በ1950ዎቹ፣ አብዛኞቹም... Read more »
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማምጣት ብቻ ሳይሆን የት ዩኒቨርሲቲ ይደርሰኝ ይሆን? የት ይመድቡኝ ይሆን? የሚለው የተማሪዎች ፍርሃት የወላጆችም ስጋት ከሆነ ቆይቷል። የስጋቱ ነጸብራቅ ከሆኑት ወላጆች መካከል የቅርብ ወዳጄ አቶ አሸናፊ እንደሻው... Read more »
በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ አቅመ ደካማዎችን ለመደገፍ ከተመሰረቱ ማህበራት መካከል በአማራ ክልል ዳንግላ ከተማ የሚገኘው የአጉንታ ማርያም በጎ አድራጎት ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ከተመሰረተ ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ አቅም የሌላቸውን አረጋውያንና ተማሪዎችን በቻለው... Read more »
በተለመደው አካሄድ መሰረት ጥንዶች የሦስት ጉልቻ ምስረታን እንደየሀገሩ ባህልና የህግ አግባብ መሰረት እንደሚጀምሩት ይታወቃል። በሌላ በኩል ግን ቁጥራቸው ጥቂት የማይባል ጥንዶች በትዳር የተጋመዱት ባልና ሚስት የሚከውኑትን ሁሉ እያደረጉ ዓመታትን ይዘልቃሉ። በተለምዶ እነዚህን... Read more »
በተለምዶ ስስታምነት በማህበረሰባችን ዘንድ የተነቀፈ ባህርይ ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች አስተውለውትም ይሁን ሳያስተውሉት በእለት ከእለት እንቅስቃሴያቸው ሲተገብሩት ይስተዋላል። የስስት ባህሪያችን እያደገና እየተጠናከረ ሲመጣ ደግሞ ወደ ስግብግብነት ከፍ ይልና ከሰዎች ጋር የሚኖረንን መልካም ግንኙነት... Read more »
መሳሪያዎች ናቸው። ሁለቱም መግባቢያ ናቸው። ሁለቱም መረጃ ወይም መልዕክት ማቀበያ/ማስተላለፊያ ናቸው። ሁለቱም ሰብአዊ መሰረት ያላቸው፤ የሰው “ብቻ” ናቸው። ሁለቱም (ተቀባይ ሳይሆኑ) አቀባይ ናቸው። ሁለቱም የቋንቋ ክሂል ሲሆኑ ሁለቱም እውቀትን (በእውቀት ላይ የተመሰረተ... Read more »