የተማሪዎች ምገባ ፖሊሲ መነሻና መድረሻ

በሕጻናት፣ በማህበረሰብ፣ በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ ላለፉት 20 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን በመሥራት ይታወቃሉ። የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር በማስጀመርም ግንባር ቀደም ናቸው – የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው። ‹‹ልጆች ባሉበት ሁሉ... Read more »

በተማሪነት ወቅት የተጀመረ የበጎነት ስራ

ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አእምሮ ባለቤት መሆኑ ነው፡፡ ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች በምናደርገው ድጋፍ ነው፡፡ በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ ጠንካራ ባህል... Read more »

ጦርነት + ኮሮና = የከፋ ድህነት

መርድ ክፍሉ ካለፉት ሶስት ዓመት ወዲህ በኢትዮጵያ የግጭትና የሞት ዜና መስማት የየለት ተግባር ሆኗል። ዜጎች በሰላም ወጥተው መግባት ተስኗቸው በተለያዩ ጊዜያት የድረሱልን ጥሪ ሲያሰሙም ቆይተዋል። ይህን ሁኔታ እንዲፈጠር አድርጓል ተብሎ በመንግስት የተፈረጀው... Read more »

በሀይቅ ከተማ የተዘረጉ የበጎነት እጆች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት ትኩረት ተሰጥቷቸው ከተከበሩ መብቶች መካከል የዜጎች የመደራጀት መብት በዋነኝነት ይጠቀሳል። የአገሪቱ ህገመንግሥት አንቀጽ 31 የሚከተለውን ይደነግጋል። ‹‹ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው። ሆኖም አግባብ ያለውን ህግ በመጣስ... Read more »

የጋብቻ እና ፍቺ ሕጋዊ ውጤቶች ከተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንፃር

ክፍል ሶስት ባለፈው ሳምንት በቤተሰብ አምድ እትማችን በኢትዮጵያ ያለው የጋብቻና ፍቺ ህጋዊ አካሄድና ውጤቶቹ እንዴት ይታያሉ ስንል በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር የሆኑትን የህግ ባለሙያውን አቶ እንዳልካቸው ወርቁን... Read more »

ንዴት

አንዳንድ ተፈጥሯዊ ባህሪዎቻችን በእያንዳንዱ ሰው ላይ የሚንጸባረቁበት ደረጃ የተለያየ ነው። ይህም ሆኖ እነዚህ ባህሪዎቻችን ከልክ በላይ ሲሆኑና ወደሌሎች ሲሸጋገሩ እኛንም ሌሎችንም ለችግር የሚዳርጉበት አጋጣሚ አለ። ለመሆኑ ንዴት ምንድን ነው ? በውስጣችን የሚፈጠርን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎቻችን አይኖች ሲገለጡ የችግሮቻችን አይኖች ይጋረዳሉ

በመሰረቱ “ዩኒቨርሲቲ” እና “ችግር” (problem) የማይነጣጠሉ፤ አንዱ አንዱን ሲሸሽ፣ አንዱ አንዱን ሲያባርር፤ አንዱ አንዱን ሲፈልግ፤ አንዱ ከአንዱ ሲደበቅ ነው አጠቃላይ ህልውናቸው። ይህን ስንል ተፈላላጊዎች ናቸው እያልን ሳይሆን ፈላጊና ተፈላጊዎች ናቸው ማለታችን ነው።... Read more »

ያልተዘመረለት – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቤተሠብ ፕሮጀክት

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በእንዲህ እያለ ዘንድሮ አዲስ ከሚገቡ ተማሪዎቹ መካከል ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች ቅሬታን እንዳስተናገደ የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት... Read more »

በዓባይ ላይ የታየው አንድነትና ቁርጠኝነት በሌሎች አገራዊ ጉዳዮችም ላይ ይደገም!

የዓባይን ውሃ በበላይነት ስትጠቀም የኖረችው ግብጽ፣ የታላቁ የኢትዮጵያን ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ግንባታውን ስትቃወም፣ የሐሰት መረጃዎችን ስታሰራጭ፣ ኢትዮጵያን ስትከስና ስታስፈራራ ቆይታ ዛሬ ላይ ደርሳለች፤ የውሸት መረጃዎቿ፣ ኢ-ፍትሐዊ ክሷና ማስፈራሪያዋ ዛሬም... Read more »

የሰብዓዊነት ጥግ ‹‹ውድ አረጋውያን››

አረጋውያን ለአንድ አገር በጎ ነገር ሰርተው ያለፉ የትውልድ ገፀ በረከት ናቸው። አረጋውያን በራሳቸው ለትውልድ የሚያስተላልፉት ታሪክ ያላቸው ሲሆን ይህንን ታሪክ የሚቀበልም ትውልድ የመፍጠርም ኃላፊነት አለባቸው። ነገር ግን አረጋውያን በየቦታው ወድቀው ደጋፊና ጧሪ... Read more »