ጦርነት በህፃናት አስተዳደግ ላይ የሚያሳድረው ስነ ልቦናዊ ጫና

የነሐሴ መጀመሪያ የህፃናት ሰቆቃ ቀን ሆኗል። የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ የአፋር እና የአማራ ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል 107 ህጻናትን መግደሉን... Read more »

“ህልውና?”ን እንደ ህልውና መጠየቂያ

ከሁሉ አስቀድመን በፍልስፍናው ዘርፍ ስለ “ስነህላዌ” ያለውን አተያይ እንመልከት። “ስነህላዌ” (Metaphysics) ከአምስቱ አበይት የፍልስፍና ዘርፎች አንዱና ቀዳሚ ሲሆን ለዘርፉ ከሌሎቹ ሁሉ በላይ መሰረታዊው ነው። መሰረታዊነቱም “ህላዌ” ህልውና ያለውን ነገር (ሰው፣ ተፈጥሮ፣ ፈጣሪ/እግዚአብሔር፣... Read more »

የተረሳው ኮሮና እንደገና እየመጣ ስለሆነ እንጠንቀቅ!

እ.አ.አ በ2019 መጨረሻ ላይ የተከሰተው አስከፊው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስካሁን ድረስ በመላው ዓለም ከ201 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን አዳርሶ ከአራት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑትን ደግሞ ለሕልፈት ዳርጓል፡፡ በመላው ዓለም የቫይረሱ ስርጭት በቶሎ... Read more »

በትምህርት ቤት ውስጥ እየጎለበተ ያለው የበጎነት ስራ

የተጓዳኝ ትምህርት ከክፍል ውጭ በተማሪዎችና በመምህራን ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ከመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም ወይንም የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደት ውጭ ባለው ሰዓት የሚፈፀም ነው። የተጓዳኝ ትምህርት ምንጭ ከማህበራዊ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ባህልና... Read more »

ማሰብና ማሳካት

ስኬት ብዙ ደረጃዎችን የሚያካትት ሂደት ነው። የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማም ያሰቡትን እና ያቀዱትን እንዴት ማሳካት ይቻላል የሚለውን ጥያቄ መመለስ ማስቻል ነው። ስለዚህ ምን ማድረግና ማግኘት እፈልጋለሁ የሚለውን ጥያቄ ማሰብ የግድ አስፈላጊ ነው።... Read more »

አገረ መንግሥት ግንባታ እና ንትርኩ

በዘመናችን የሚያደናግሩንና የሚያነታርኩን ጉዳዮች ብዙ ናቸው ። አንዱ የሚለውን አንዱ አይሰማም። አንዱ የሚያደርገው ለአንዱ ጭራሽ ሊታሰብ እንኳን እማይገባ ስህተት ነው፤ የአንደኛው አመራር ለሌላኛው አገዛዝ ነው፤ የአንዱ ቅን ሀሳብ ለሌላኛው ሴራ ነው ።... Read more »

የነገን ትውልድ ቀራፂ ማዕከል

ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኝት ከቅርብ ጊዘያት ወዲህ እየተለመደ የመጣ ተግባር ነው። ነገር ግን የታሰበውን ያህል ወጣቶች ተሳትፎ እያደረጉበት አለመሆኑ ይነገራል፡፡በተለይ የኮቪድ-19 ወረርሽን ወደ አገሪቱ ከገባ በኋላ ወጣቶች በአካባቢያቸው ተደራጅተው አቅም ለሌላቸው ሰዎች... Read more »

አላስፈላጊ ፍርሃትን እንዴት እናስወግድ

ብዙ ግዜ መስራት ያለብንን ሳንሰራ የምንቀረው መሆን ያለብንን ሳንሆን የምንቀረው ውስጣችን በሚፈጠር ፍርሀት ተሸብበን ወደ ሙከራ ስለማንገባ ነው። በዚህም ነገሮች ካለፉ በኋላ ምን ነበር እንዲህ ባደርገው፣ እንዲህ ብሆን ኖሮ ብለን ስንቆጭ እንታያለን።... Read more »

ሀገር ግንባታና ታሪካዊ ሂደቱ

ሀገር ግንባታ ወይም ሀገር የመገንባት ተግባርና ሂደት እንዲህ በየመድረኩ እንደሚወራው፤ በየገፁ እንደሚፃፈው የዋዛ ሥራ አይደለም፤ ወይም ሰነፍ (ከመሪ እስከ ተመሪ ያለውም ቢሆን) እሚሞክረው አይሆንም፤ ወይም የነሸጠው ሁሉ ብድግ ብሎ ካላደረኩህ የሚለው የአቦ... Read more »

በአገር ላይ አደጋ የደቀነው የ‹‹አክቲቪስቶች››ና የመንግሥት የመረጃ አሰጣጥ ጉዳይ

ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ እጅግ ኋላ ቀር የሆነውና ኢትዮጵያን ለኪሳራ እየዳረጋት ያለው የመንግሥትና የማኅበረሰብ አንቂዎች (አክቲቪስቶች) የመረጃ አሰጣጥ፣ አያያዝና አመራር ጉዳይ ነው፡፡ አገሪቱ መረጃን በወቅቱና በተገቢው ሁኔታ ለሕዝብ የሚያደርስ ጠንካራ ተቋም አለመገንባቷ... Read more »