የአካባቢያቸውን ችግር በራሳቸው እየፈቱ የሚገኙ የበጎነት እጆች

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም ነው።... Read more »

ፍቅርን በተግባር ያሳዩ ጥንዶች

ወይዘሮ ሜላት ጌታቸው ይባላሉ ትውልዳቸውም እድገታቸውም እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ነው። ከተትረፈረፋቸው ቤተሰብ የተወለዱ ባይሆኑም እናታቸው የሚያስፈልጋቸውን ቁሳዊ ነገር ብቻ ሳይሆን የጥሩ ስነ ምግባር ባለቤትም እንዲሆኑ አድርገው አሳድገዋቸዋል። በትምህርት ዝግጅታቸውም በአካውንቲንግ ዲፕሎማ... Read more »

በኢትዮጵያውያን ልቦና የሚኖረው – ኢትዮጵያዊ አሸናፊነት

ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበረች፤ አሁንም አለች፤ ወደፊትም የምትቀጥል ይሆናል። ይህ እውነታ ያልተዋጠላቸው ጥቂት ግለሰቦች ቡድን በማቋቋም ላለፉት አርባ ዓመታት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። መጨረሻቸው ባይምርላቸውም በተለይ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በግልጽ... Read more »

ቻይና ትናንት፤ ቻይና ዛ ሬ፤ ቻይና ነገ (Xiaokang Society)

በቅድሚያ የዛሬዋን፣ ባለ1.4 ቢሊዮን ህዝቧን ቻይና (中) ትናንት እንመልክት። ይህን ስናደርግ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ጥንታዊው ፍልስፍናዋ ነውና መዛግብትን ፈትሸን፤ ስለሷ የተደረጉ ጥናቶችን አገላብጠን ያገኘናቸውን በይዘታቸው ጠብሰቅ ያሉ ሶስት አንቀፆችን እንዳሉ እናስቀምጥ። የቻይና... Read more »

ወንጀልን አለማውገዝ ወንጀለኛነት ነው!

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) የእርዳታ መጋዘኖችን መዝረፉን የኤጀንሲው የኢትዮጵያ የበላይ ኃላፊ ሾን ጆንስ ሰሞኑን ተናግረዋል። ኃላፊው ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ‹‹ …... Read more »

የሠላም ትምህርት – ሠላምን በሚሹ ዩኒቨርሲቲዎቻችን

የትምህርት ተቋማት የእውቀት መሸመቻ ገበያዎች ናቸው። በዚህ የተነሳ ላለፉት እልፍ ዘመናት በባህላዊ መንገድ ፊደል መቁጠሪያ የሆኑት ትላልቅ የዛፍ መጠለያዎች ጭምር ክብራቸው ወደር የለውም። የኔታንማ በሙሉ ዓይን ቀና ብሎ ማየትም ከድፍረት ይቆጠር ነበር።... Read more »

ተመራቂዎችን ከስራ እያገናኘ ያለው ማህበር

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ መሠረት፤ ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በታች የሆኑ ዜጎች ቁጥር 71 ከመቶ ነው። ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 34 ዕድሜ ያሉ ወጣቶች ቁጥር ደግሞ 25 ሚሊዮን የሚጠጋ ነው። በኦፊሴላዊ ግምት ብቻ... Read more »

ከ”ሂሳብ ማወራረድ” እስከ “አወራራጁ” ማንነት ዳራ

በመሰረቱ በፖለቲካ ቋንቋ “ሂሳብ አወራርዳለሁ” ማለት በግልፅ ቋንቋ “ደም ጠምቶኛል” ማለት ሲሆን ለዚህ ጥማቴም ስል የንፁሀንን ደም እስከማፍሰስ እዘልቃለሁ ማለት ነው። ጽንሰ ሀሳቡን የሂሳብ አያያዝ ሙያ ከሆነው “ሂሳብ ማወራረድ” (auditing)፤ የባህላዊ እሴት... Read more »

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት የሚሻው ቀጣዩ የትምህርት ዘመን

ወርሃ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወሰነ። በአጭር ጊዜ የመማር ማስተማሩ ሂደቱ እንደሚመለስ ቢነገርም፤ የቫይረሱ አስጊነት የእውቀት በሮች ዳግም ለመክፈት የሚያስደፍር አልነበረም። ይህም ከ25... Read more »

ዲፕሎማሲው እንዲያሸንፍ መትጋት ያስፈልጋል!

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን ‹‹ሰላምና ደህንነት በአፍሪካ (Peace and Security in Africa)›› በሚል አጀንዳ ‹‹ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ›› ለመምከር ተሰብስቦ ነበር:: አምስት የማይገሰስ ስልጣን ባላቸው ባለፀጋ አገራት የሚዘወረውና ‹‹ዓለም አቀፍ... Read more »