የሆድ ነገር ሆድ እንደሚቆርጠው ሁሉ፤ የትምህርት ነገርም ያው ነው። ሆድ ባይቆርጥ እንኳን እራስ ያዞራል፤ ህሊናን ያጦዛል። በተለይ ወደ እኛ ሀገር ሲመጣ በመንግሥታት መለዋወጥ ቁጥር ስር ነቀላዊ ለውጥ የሚካሄድበት የትምህርቱ ዘርፍ አየር ለመሳብ... Read more »
ሰሞኑን የዓመቱ የትምህርት ሥራ በመላው ኢትዮጵያ ተጀምሯል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድም ጀምረዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከሁለት ዓመት በፊት በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ... Read more »
በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈው ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ ከ15 ዓመታት በፊት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የቅዳሜ ጨዋታ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ረዘም ያለ ቆይታ አድርገው ነበር። ፕሮፌሰሩ በዚያ ጨዋታቸው ካነሷቸው ሃሳቦች አንዱ፤... Read more »
እነሆ አሮጌ ዓመትን ጨርሰን አዲስ ዓመት ተቀበልን። አዲስ ዓመት ሲገባ (ስንቀበል) ደግሞ የለመድነውን የዓመተ ምህረት አጻጻፍ ትተን ሌላ አዲስ ቁጥር እንጽፋለን። በእርግጥ ልዩነቱ ያን ያህልም ነው። ከአራት ዲጂት ውስጥ አንዲት ዲጂት ናት... Read more »
ዓለማችን በተራቀቁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና ኅብረተሰባዊ መስተጋብሮች ምክንያት አንድ ትንሽ መንደር ሆናለች በምትባልበት በዚህ ዘመን፣ መከራዋና ሰቆቃዋም በዚያው ልክ እየበዛ ነው። በየቦታው የሚፈጠሩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ሕዝቧን ለስቃይና መከራ እየዳረጉ ቀጥለዋል። እነዚህ... Read more »
አዲስ ዓመት ለአብዛኞቻችን ድባቡ ደስ ያሰኛል። ይህ ጊዜ ክረምት አልፎ ፀሐይ፣ ጭቃው ደርቆ ብራ የሚሆንበት ነውና ስሙ ብቻውን በተስፋ የሚያሳድር ነው፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያኖች ደግሞ አውደ ዓመት ይሉት ወግ ልማድ ትርጉሙ ሰፊ ሆኖ... Read more »
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ራስ-ገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሳኔው አካዳሚያዊ እና አስተዳደራዊ ነፃነቱ ተጠብቆ መንቀሳቀስ እንዲችል፣ በትምህርት ዘርፍ ለተጀመረው የሪፎርም እንቅስቃሴ ፈር ቀዳጅ ሆኖ እንዲወጣ ዕድል ይፈጥርለታል ተብሎ እንደነበር ይታወሳል።... Read more »
በምሁራን ይተንተን ከተባለ ሰፊ ማብራሪያ እና ጥልቅ ትርጓሜዎች ሊኖሩት ይችላል። ለማንም ሰው ግልጽ በሆነ መንገድ በአጭሩ ይገለጽ ከተባለ ግን መለወጥ ማለት መሻሻል ማለት ነው። ከዘመኑ ጋር መሄድ ማለት ነው። ከኋላቀር አመለካከትና አሠራር... Read more »
አንድ ባለሦስተኛ ዲግሪ (ፒ. ኤች. ዲ) የሀገራችን ምሑር አንድ የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ ቀረቡ፡፡ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጁ ‹‹አዲስ ዘመን ጋዜጣን፣ ሪፖርተር ጋዜጣን እና አዲስ አድማስ ጋዜጣን አንድ ቦታ ላይ ተዘርግተው ቢያገኟቸው የትኛውን ያነሳሉ?››... Read more »
አዲስ ዓመትን ለመቀበል ከሚያስፈልጉ ግብዓቶች አንዱ ዕቅድ ነው። እንዲያውም ለበዓሉ ዶሮ፣ በግ እና ሌሎች ነገሮች ከመታሰባቸው በፊት የሚዘጋጀው ዕቅድ ነው።፡ ይህ የሆነበት ምክንያት በጣም ቀላል ስለሆነ ነው። ወጪ አይጠይቅም፤ አይተገበርም፤ ዝም ብሎ... Read more »