እያዝናኑ ማስተማር እንዲህ ነው!

የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሚመሩትን ፕሮግራም ‹‹እየተዝናናችሁ የምትማሩበት›› ሲሉ እንሰማለን። እንደዚህ ብለው ግን የሚነግሩን ስለአንዲት የውጭ አገር ዝነኛ አርቲስት የእርግዝና ድግስ (ቤቢ ሻወር) ሊሆን ይችላል። በበኩሌ አያዝናናኝም አያስተምረኝም! የዛሬ ትዝብቴ ግን ወቀሳ... Read more »

በአሸባሪ ቡድኑ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን የማቋቋም ጥረት

በአሸባሪነት የተፈረጀው የሕወሓት ቡድን በተለይም በሰሜኑ ኢትዮጵያ ላይ ያደረሰው ጉዳት ተዘርዝሮ የሚያበቃ አይደለም። የሰው ሕይወትን ጨምሮ ብዙ ተስፋ ሰጪ ሕልሞችን አጨናግፏል። የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሥራ ጭምር እንዳይኖር አድርጓል። በእርግጥ ይህንን አጸያፊ ተግባር... Read more »

የማህበራዊ ገፅ ተጠቃሚ እንጂ መጠቀሚያ አንሁን

ውሎና አዳራችን ስልካችን ላይ ሆኗል:: በጋራ ጉዳዮቻችንን ወንበር ስበን ፊት ለፊት መወያየት ትተናል:: ችግሮችን በተግባቦት ከመፍታት ይልቅ ጥራዝ ነጠቅ ሀሳቦቻችን ቴክኖሎጂ በፈጠረልን ሜዳ እንዳሻን በማንሸራሸር እየተቀባበልን መሰዳደብ ቀሎናል:: ማህበራዊ ግንኙነታችን በማህበራዊ ገፆች... Read more »

ሕሊና ሕግን ይገዛል

ይህ የአንድ የፊልምና ድራማ ደራሲ ገጠመኝ ነው። ጽሑፉ ‹‹ለክብርት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ›› በሚል በማህበራዊ ገጾች ሲዘዋወር አይቼ፣ ጽሑፉን ያነበብኩት ዕለት እኔም ተመሳሳይ ገጠመኝ ማስተዋሌ ነው ትኩረት እንድሰጠው ያደረገኝ ። የታዘቢውን ገጠመኝ... Read more »

ባለተሰጦኦችን ከመበታተን የሚታደገው ኢንስቲትዩት

የዓለም ስልጣኔን በእጅጉ ካፈጠኑና ካረቀቁ ክስተቶች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ። በተለይም በባለተሰጥኦ ወጣቶች ሲደገፍ የማይተካ ሚናን ሲጫወትም ይታያል። እንደውም አሁን አሁን ዓለም እየተዋበች የመጣችውም በዚህ ክስተታዊ ድርጊት እንደሆነም ይታወሳል።... Read more »

የፌስቡክ ዝና

 ፈረንጆቹ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ዝናን ለመግለጽ‹‹15 minutes of fame›› የሚል ብሂል አላቸው። ፌስቡክ ለዚህ የሚሆን አደባባይ ነው። ማንም ሰው ከመሬት ተነስቶ ለጥቂት ሰዓታት፤ ቀናት ፤ ሳምንታት ፤ ወራት የሚቆይ ዝናን ሊያተርፍ ይችላል።አብዛኛው... Read more »

ሐገርኛ ልብሶቻችን ለአገራችን

‹‹የባህል ወዙ ጉዝጓዙ›› እንዲሉ ሆነና ሆቴሉ ከአሰራሩ ጀምሮ ባህላዊ የሆነውን ቦታ መርጦ፤ በቄጤማው ጉዝጓዝ አስውቦ ኑ ግቡ ይላል። የእጣኑ ሽታም ቢሆን ስቦ ወደ ውስጥ ያስገባል። በተለይ ወደ ውስጥ ዘለቅ ሲሉ የሚያዩት ነገር... Read more »

ትምህርትን ከጥራቱ ጋር ያገናኛል የተባለለት ራስ ገዝነት

ጽጌረዳ ጫንያለው አውሮፓውያን በዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ላይ ብዙ ሠርተዋል። እ.ኤ.አ. በ2009 ባወጡት መረጃም የራስ ገዝ አስተዳደርን አንድ ላይ ሰብስበው የአገራትን የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓቶች በአራት ዘርፎች ከፍለው እስከማስቀመጥም ደርሰዋል። ዘርፎቹ በድርጅታዊ፣ በገንዘብ፣... Read more »

የግል እውነት የለም

 አቤል ገ/ኪዳን  የእኛ ነገር ያስቀኛል። የሆነ ብዥ ያለብን ነገር ያለ ይመስላል። ምንም ነገራችን የማይያዝ የማይጨበጥ ነው። ዛሬ የወደድነውን ነገ እናራክሳለን ፤ ዛሬ የጠላነውን ነገ እናሞግሳን። ለማሞገስም ለማንኳሰስም አንፈጥናለን። ሁለቱንም ስናደርግ ግን በማስረጃ... Read more »

መምህራንንና ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገ ስልጠና

የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ ከአንድ አመት በፊት የጀመረው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ስልጠና አንዱና ወሳኙ የጅቡቲ ድንጋጌ አካል ሲሆን ስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾች እና ስደት አስተናጋጅ ማህበረሰቦች ትምህርት እቅድ ጋር... Read more »