በዚህ ሳምንት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ተመርቋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቢሮ መሀል ላይ የተሰየመው ይሄ አዲስ ህንጻ በጣም ግዙፍ እና ውብ ነው። በእውነቱ እነዚህን ሁለት ነገሮች ማለትም ውበት እና... Read more »
አዲሱን ዓመት 2015ን ተቀብለን የመጀመሪያውን ወር እያገባደድን እንገኛለን። ግን አዲሱ ዓመት እንዴት ነው። ሁላችንም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር “አዲስ ነገር” እንመኛለን፣ ምኞት ብቻ ሳይሆን በአዲሱ ዓመት የምንሠራቸውን ሥራዎች እቅድም አዘጋጅተን ዓመቱን እንቀበላለን።... Read more »
ከ1986 በፊት በነበረው የትምህርት ስርዓት የተማሪዎችን የወደፊት ጉዞ ሚቃኑና የዕለት ተዕለት ኑሯቸውን በቀላሉ መምራት የሚያስችሏቸው የትምህርት አይነቶች በስፋት ይሠጡ ነበር። በዛ ወቅት ከነበሩ ትምህርቶች ምን ታስታውሳለህ(ሽ) ቢባል ብዙው ሰው ደርሶ ካየው የእጅ... Read more »
ባህላችን ፈጣን የሆነ ለውጥ እያስተናገደ ነው። ግሎባላይዜሽን(ሉላዊነት) ቀስ በቀስ ተጽእኖውን እያሳረፈብን እንደሆነ በግልጽ እየታየ ነው፡፡ አኳኋናችን በሙሉ ተቀይሯል፡፡ የአለባበስ ባህላችን በጣም ተቀይሯል፡፡ አነጋገራችንም እንደዚያው፤ አመጋገባችንም እንደዚያው ሌላውም ሌላውም…፡፡ በየፈርጁ በጣም ብዙ ለውጦች... Read more »
ሰው በምድር ላይ ሲኖር የሚያገኛቸው ጥሩም ሆኑ መጥፎ ነገሮች በሙሉ በሁለቱ ጆሮዎቹ መካከል በሚገኘው በታላቁ ህያው ኮምፒውተር አማካኝነት የሚፈጠሩ ናቸውአስደሳችም ሆኑ አሳዛኝ፣ ክፉም ሆኑ በጎ፣ በህይወት ዘመናችን የሚፈጠሩ ነገሮች ሁሉም በእኛው የሚታዘዘው... Read more »
“ዓለም ዘጠኝ ነው፤ አስር አይሞላ ምን አባቱ!” አድርገው ወይም ላድርገው ብለው በዚህ ዓረፍተ ነገር ብዙዎች ድፍረት ይላበሳሉ። ይሄን ባደርግ ምን ይመጣል? የሚል ሀሳብ በዚህ ዓረፍተ ነገር ያንፀባርቃሉ። የዓለም ዘጠኝ ናት ጨዋታ፤ ሰዎች... Read more »
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በርካታ ነገሮችን ይዞ እንደመጣና ተስፋ እንደተጣለበት ሁሉ በማህበረሰቡ ዘንድ በርካታ ጥያቄዎች እየቀረቡበት ይገኛል:: እናም ጥያቄዎቹን ግልጽ ለማድረግና ምን ይዞ እንደመጣ ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች ስርዓተ ትምህርት ዴስክ... Read more »
ሰሞኑን የዓመቱ የትምህርት ስራ በመላው ኢትዮጵያ ተጀምሯል:: ከ34ሺ በላይ ትምህርት ቤቶች በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድም ጀምረዋል:: ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በዚህ ዓመት በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚከናወኑ አዋኪ ድርጊቶችን... Read more »
ድህነትና የኑሮ ውድነት ዓለማቀፋዊ ችግሮች ቢሆኑም በእኛ አገር እየተስተዋለ የሚገኘው የኑሮ ውድነት ግን በዓይነቱ ለየት ያለ ነው። ከሌሎች አገራት የሚለይበት ዋነኛ መገለጫ ባህሪውም አንዴ ወረድ ሌላ ጊዜ ከፍ የሚል አለመሆኑ ነው። ሁሌም... Read more »
‹‹መሃይም!›› የሚለው ስድብ በጣም ይከብዳል አይደል? ነውርም ነው! ግን አንዳንድ ስድቡ የሚመጥናቸው ሰዎች አሉ። በምኖርበት አካባቢ ካስተዋልኩት በጣም ቀላል ከሆነ ትዝብት ልነሳ። በየበሩ ላይ ‹‹ቆሻሻ መጣል የሚቻለው ረቡዕ እና እሁድ ብቻ ነው››... Read more »