አንድ ጋዜጠኛ ከዓመታት በፊት በማህበራዊ ገጹ የጻፈው ትዝብት ትዝ አለኝ።ሚዲያ ውስጥ ከመግባቱ በፊት በኢህአዴግ ዘመን በነበረው የመንግሥት ጉዳዮች ኮምኒኬሽን ይሰራ ነበር።እዚያ ሲሰራ ያጋጠመውን ነው የጻፈው፡፡ ወደ አርባ ምንጭ ለሥራ ይሄዳሉ።የሄዱት የመንግሥት ኮምኒኬሽን... Read more »
በኢትዮጵያ የሚገኘውን የአይኮግ ኩባንያ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ስትሆን፤ ብዙዎች ኢትዮጵያዊት ‹‹ቴክ ንግስት›› እያሉ ይጠሯታል። አንዳንዶች ደግሞ ወጣቷ የቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ የሚል ስያሜን ሰጥተዋታል። በዚህም እ.ኤ.አ በ2019 አይነ ግቡ አፍሪካዊ ሥራ ፈጣሪ ተብላ... Read more »
ታሪክ ፍጹም ህያው ይሆን ዘንድ በመዘክር ሲታወስ፣ በማሳያ ሲገለጥ እሰየው ነው ። ‹‹በቃል ያለ ይረሳል ፤ በፅሁፍ ያለ ይወረሳል ›› እንዲሉ በየዘመናቱ የተከወኑ ሁነቶች በድርሳነ – ታሪክ ሲከተቡ ለትውልድ ያልፋሉ ፣ ደማቅ... Read more »
ዛሬ ጠጣር ጉዳዮችን ለጊዜው ተወት አድርገን ቀላል የሚመስሉ ግን ዋጋቸው ትልቅ የሆኑ የሕይወት ክፍሎቻችን እያነሳሳን እረፍት እናደርጋለን። በእርግጥ የሥነ አዕምሮና ሥነ ልቦና ሊቃውንት እንደሚመክሩን እንደጭንቀት፣ ድብርትና ከመሳሰሉ ሌሎችም የአዕምሮ በሽታዎች ለመዳን ተመራጩ... Read more »
ሙስና አጀንዳ በሆነ ቁጥር አንድ ተደጋግሞ የሚነሳ ነገር አለ፤ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሀብት መጠን ይለካል የሚል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የፓርላማ ንግግር ዕለት ጀምሮ ዛሬ ድረስ ሙስና የመገናኛ ብዙኃኑ አጀንዳ ሆኗል። ይህ በእንዲህ... Read more »
ወይዘሮ ሮዛ ሀብታሙ ይባላሉ። የመማርያ መጽሃፍት እጥረት የራስ ምታት ከሆነባቸው ወላጆች አንዷ ናቸው። በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጀው መፀሐፍ ለልጆቻቸው መድረስ ባለመቻሉ ብዙ ነገራቸው ተዛብቶባቸዋል። አንዱ ልጆቻቸውን ማገዝ አለመቻላቸው ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ላልተገባ... Read more »
የኳታሩ የአለም ዋንጫ ከተጀመረ እነሆ ሳምንት አለፈው:: እንደተለመደው አይኖች ሁሉ ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር ዞረው ሁሉም ሰው ሙሉ ትኩረቱን እዚያው ላይ አድርጓል:: ኳሱም እንደተጠበቀው ዘና የሚያደርግ እየሆነ ነው:: የሳውዲን እና የአርጀንቲናን ጨዋታ... Read more »
ኢትዮጵያውያን ጀግንነታችንን፣ አትንኩኝ ባይነታችንና ለነጻነት የምንሰጠው የላቀ ዋጋና ይህንኑም ለማረጋገጥ የከፈልነውን ውድ መስዋዕነትት ዓለም ሁሉ የሚያደንቀው መልካም ዕሴታችን ነው። አሁን አሁን እየተሸረሸረ መጣ እንጂ ሃቀኝነታችን፣ እንግዳ ተቀባይነታችንና በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ማህበራዊ ኑሯችን... Read more »
ወይም የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመኖር ዕድል ቢሰጠኝ መኖር የምፈልግበት ምክንያት አንድ ብቻ ነው። የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ፈጣንና ምቹ መሠረተ ልማት ወይም ሌላ የሥልጣኔ መለያ የሆኑ ነገሮች ከሀገሬ ውጭ ለመኖር አጓጉተውኝ አያውቁም። የሰለጠኑ በሚባሉ... Read more »
አቶ ኢብራሂም አሊ ሁሴን ይባላሉ። ነዋሪነታቸው ሱማሌ ክልል ሲሆን፤ አራት የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ልጆች አሏቸው በወረዳቸው የወላጆች ተማሪ መምህራን ጥምረት (ወተመህ) ተጠሪ ናቸው። ልጆቻቸውን በተጀመረው የተማሪዎች ምገባ ተጠቃሚ ያደረጉት አቶ ኢብራሂም ምገባውን... Read more »