ድሮን የሚያስናፍቁን ሙዚቃዎቻችን ድሮን እንዳያሳጡን

ብዙ ነገሮች “ድሮ ቀረ” ሆነዋል። “ድሮ ቀረ” የሚለው አባባል ለሁሉም ነገር ሊባል በሚችል መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል መስማት ከመለመድ አልፎ ተሰልችቷል። ምግብ፣መጠጥ፣ ቁርጡ፣ ቂቤው፣ ጠላው ጠጁ… ዘፈን፣ ፍቅር፣ ምን የቀረ ነገር አለ?... Read more »

‹‹ፕሌይ ማተርስ›› የተማሪዎች ተስፋ

ናትናኤል ከፍያለው በአየር ጤና ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበረ ሲሆን፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ፈተና ወስዶ ውጤት እየተጠባበቀ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ ህፃናት ፓርላማ አባልም ሆኖ ሲሰራ ቆይቷል። ቀደም... Read more »

ጠርጥር ! ከገንፎም ውስጥ አለ ሥንጥር

ሰውዬው በጠና ህመሙ ሳቢያ ካልጋ ከዋለ ቆይቷል። ችግሩ ስር ሰዷልና በሀኪም ቤት በዕምነትና ሀይማኖት ስፍራዎች ሲንከራተት ከራርሟል። ቆይቶ በሽታው ከአቅም በላይ ሆነ። ውሎ አድሮም ከእጅ ያለ ገንዘብ፣ ከቤት የቆየ ጥሪት ሁሉ ተሟጠጠ፡፡... Read more »

ትራንስፖርት ላይ የሚፈፀመው የሴቶች ፆታዊ ትንኮሳ

መዲናችን አዲስ አበባ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የኑሮ ደረጃ ሁሉን አቻችላ በእቅፏ የያዘች ከተማ ናት:: ነዋሪዎቿም እንደየኑሮ ደረጃቸው ሰርተው ለማደር ከጠዋት እስከ ማታ ደፋ ቀና ይላሉ:: ያለው ባለው ላይ ለመጨመር የሌለው ደግሞ ካለበት... Read more »

ደግ ዓይኖች ፊትና ኋላ ናቸው

ቅን ልቦች በድቅድቅ ጨለማ እንደ አጥቢያ ኮከብ ያበራሉ፣ ብርሃናቸውም ለብዙኃኑ የሕይወት ስንቅ ነው። በጭላንጭሎቻቸው መንገድ ስተው ለሚያማትሩ መንገድ፣ ጎንበስ ላሉት ምርኩዝ፣ ለተቸገሩት እርዳትና ለመልካም ነገር ሁሉ አብነት ሆነው ይታያሉ፡፡ቅን ልቦች በእለት ከእለት... Read more »

ሴት ተማሪዎችን የታደገው ማረፊያ

ተማሪ ኬሪያ ጀማል በተፈጥሮ አካል ጉዳተኛ ሆና ነው የተወለደችው። ማንኛውንም ነገር የምታከናውነው በእጇ ሳይሆን በእግሯ ነው። በሙስሊም አማኞች ዘንድ ደግሞ በእግር እንጀራ ቆርሶ መመገብ ነውር (ሀራም) ነው። ስለዚህም እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ... Read more »

 በሀሳብ እንጂ በሐረግ የሚሰባሰብ ዕውቀት እንዴት ይኖራል?

ወደአዋቂነት የዕድሜ ክልል ከተሸጋገርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም የሚያስጨንቀኝ አንድ ጥያቄ አለ። ይኸውም “ለሰው ልጅ ሕይወት መሻሻል አንዳች ነገር የማያበረክት ይባሱኑ ሰውን የሚጎዳና ችግር ውስጥ የሚከት ሃሳብ ዕውቀት ሊባል ይችላል ወይ?” የሚል ነው።... Read more »

 የተማሪዎቹ የፈጠራ ስራና ችግር ፈቺነት

ነዋሪነቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዶዶላ ወረዳ ነው። የፈጠራ ሥራን የጀመረው ገና ልጅ ሳለ በትንንሽ ነገሮች ሲሆን፤ ሁልጊዜ ደግሞ ከቅርቡ ችግር ይነሳና መፍትሄ ለመስጠት ይሞክራልⵆ ተማሪ አብዱልቃድር ሁሴን። በንድፈ ሀሳብ የተማረውን ወደ... Read more »

 ለራሳቸው ያልሆኑ ሰዎች ለሌሎች መሆን ይችላሉ?

የሰው ልጅ በምድር ላይ ካሉ ፍጡራን ሁሉ የተለየ ባህሪ ያለው ፍጡር ለመሆኑ ከኑሮውና ከድርጊቲ መገንዘብ ይቻላል።ትንሽ እንዳትለው ከሁሉ በላይ ሆኖ በፈጣሪው አምሳል ተፈጥሯል፤ እንዳትጠላው ፈጣሪ ራሱ ከሁሉ አስበልጦ ወዶታል፤ ክፉ እንዳትለው በመልካምነታቸው... Read more »

ገበያ ወይስ ጣቢያ?

አሁን አሁን ከሚገርሙኝ ነገሮች መካከል ሀገራችን ውስጥ በየኤፍ.ኤም ሬዲዮንና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሚተላለፉልን ፕሮግራሞችና ፕሮግራሞቹ የሚቀርቡባቸው መንገዶች ዋነኞቹ ናቸው። ሁል ጊዜ ስገረም አንድ ቀን ግን በቁም ነገር ቁጭ ብየ ማስታወሻ ይዤ ሁኔታውን በሥርዓት... Read more »