የትምህርት ነገር በሀገራችን ኢትዮጵያ በብርቱ ሕመምና ሥቃይ ውስጥ ከገባ ውሎ አድሯል። ነገረ ጉዳዬን ፈር ለማስያዝ ያግዝኝ ዘንድ ጥቂት ገጠመኞቼን ላስቀድም። ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት የሥራ ባልደረባዬ የሆነች ጓደኛዬ ስልክ ደውላልኝ- “እባክህ አንድ... Read more »
ማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች በአጭር ዓመታት ውስጥ በዓለም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር ችለዋል:: እንደ ኢትዮጵያም ካየን በአሁኑ ጊዜ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከፍተኛ ተከታይ አላቸው:: እንዲያውም ከመደበኛዎቹ መገናኛ ብዙኃን ቀድመው እየታዩም ነው:: ከእነዚህ ማህበራዊ... Read more »
‹‹የ12ኛ ክፍል አገራዊ ውጤት ምርቱን ከገለባ የለየ ነው። በተለይም የሚሰሩ ተቋማትን ትጋትና የተማሪዎቻቸውን ጥረት አሳይቷል። የአቅም ውስንነታችን ምን ላይ እንደሆነም ያመላከተ ነበር። የት የት አካባቢ በስፋት መስራት እንደሚያስፈልግም ጠቁሟል። የትምህርት ቤቶች የማስተማር... Read more »
ኢትዮጵያ በወራሪ ቅኝ ገዢዎች እጅ ባለመውደቋ ከጠቀሟት ነገሮች አንዱ ባህሏንና ቋንቋዎቿን ጠብቃ መኖር መቻሏ ነው። አሁን አሁን ግን የባእድ አገር ቋንቋና ባህል መልኩን ቀይሮ በተለያዩ መንገዶች ተገዢ እያደረገን እንደመጣ ብዙ መከራከሪያ ነጥቦች... Read more »
ወዳጄ ዘንድሮ እንደ ዘይት ተፈልጎ የሚታጣ ነገር አለ ይሆን። አሁን በባለፈው ሰሞን በመስሪያ ቤት ዘይት መጥቷል ውሰዱ ሲባል የነበረው ግርግርና ሽኩቻ የዚህ የምግብ ንጥረ ነገር ከኢትዮጵያ ምድር ለመጥፋት እየተመናመነ መሆኑን እንድረዳ ነው... Read more »
የዚህ ሳምንት አንዱ ሀገራዊ አጀንዳ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ነበር:: ከዚህ በፊት ከነበሩት ዓመታት አንፃር ብዙ ተማሪ ዝቅተኛ ውጤት ያመጣበት ዓመት ነው:: ከ50 በመቶ በላይ ያመጡት 3.3 በመቶ ተማሪዎች... Read more »
የትምህርት ጥራት ጉዳይ ጥያቄ ከሆነ ሰነባብቷል:: ብዙዎችን እያነጋገረና መፍትሄንም እየፈለገ ዓመታትን ተሻግሯል:: ከመፍትሄዎቹ መካከል ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም ፈተናን ያካሄደበት ሥርዓት አንዱ ተደርጎ ተወስዷል:: ምክንያቱም ተማሪዎች ከትምህርት ቤታቸው ወጥተው በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ... Read more »
የአራራት – ኮተቤ- ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት የአካባቢውን ነዋሪዎች ለከፍተኛ እንግልት እንደዳረገ በተለያዩ የዜና አውታሮች ተደጋግሞ ተነግሯል። ግንባታው ሳይጠናቀቅ ከስድስት ዓመታት በላይ የቆየውን ይህን መንገድ በተመለከተ በዚሁ... Read more »
መቼም አዲስ አበባ ላይ የቤት አከራይና ታክሲዎች በሕዝብ ላይ ያላቸውን ስልጣን ያህል መንግስት ያለው አይመስለኝም። ተከራይ በህግ ያለው መብት ምንም ይሁን ምን አከራይ ካለ አለ ነው። ታክሲም ላይ እንደዚያው። መንግስት የተከራይን መብት... Read more »
የትምህርት ጥራት ጉዳይ እንደሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ በተደጋጋሚ ይገለጻል። ብዙዎችም ትችት ሲያቀርቡበት ይስተዋላል። ትችታቸው ደግሞ አንድ አካል ላይ ያረፈ አይደለም። ልዩ ልዩ ምክንያቶችን ያነሳሉ። አንዱ የማስተማር ብቃት አለመኖር ሲል ሌላው የግብዓት... Read more »