የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »
እንደአገር አዲሱ የትምህርት ሥልጠናና ፖሊሲ በተለያዩ አካላት ውይይት ሲደረግበት ቆይቷል። በቅርቡ ደግሞ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቋል። ይህ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ ከዚሁ ፖሊሲ ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶችም መጽደቅ ችለዋል። ለአብነት የዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ... Read more »
ከአስር ቀን በፊት ነው። አራት ኪሎ ከምሠራበት መስሪያ ቤት ወጥቼ ወደ ፒያሳ ለመሄድ ታክሲ መያዣው ጋ ሄድኩ። ስሄድ ብዙ የቆሙ ሰዎች አሉ። የምሄድበት ቦታ ቅርብ ከሆነ ቆሞ ታክሲ የመጠበቅ ልምድ የለኝም። በእግሬ... Read more »
አንዳንድ ሆሄያት ይምታቱብኛል። “ን” ለማለት አስቤ “ኝ” ብዬ የምጽፍበት አጋጣሚ ብዙ ነው።ለምሳሌ በዚህ ጽሑፍ ርዕስ ላይ “ሽኝት” ብዬ የጻፍኩት “ሽንት” ለማለት ፈልጌ ነው። ስለዚህ ርዕሱን “ውሃ ሽንት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች” ብላችሁ አስተካክላችሁ... Read more »
የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም በብዙ የዓለማችን ሀገራት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው በጥናት ተረጋግጧል። በሀገራችን ያለውን ነገር ብናይ ‹‹እውነትም እፎይታን የሰጠ ተግባር ነው›› ማለታችን አይቀርም። ምክንያቱም ጠዋት በልተው ማታ የማይደግሙ ተማሪዎች በቀን ሁለት... Read more »
እ.አ.አ. በ1908 በአሜሪካዋ ኒውዮርክ ከተማ 15 ሺህ ሴቶች ወደ አደባባይ ወጡ። ሴቶች መምረጥ እንዲፈቀድላቸው እንዲሁም ከስራ ጋር የተያያዙ ጥቅሞቻቸው እንዲከበሩላቸው ጠየቁ። ከዘጠኝ አመታት በኋላ ደግሞ እ.አ.አ. ማርች 8 ቀን 1917 የሩሲያ ሴቶች... Read more »
ትዝብት አንድን ነገር መተቸትና አቃቂር እያወጡ ማብጠልጠል ብቻ አይደለም። የሚተቹ ነገሮች በራሱ ዝም ብሎ ለመተቸት ሳይሆን ነገ ተሻሽለው ወደ ጥሩ መስመር እንዲገቡ ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሆን አለበት። ከዚህ አንፃር አንድን መልካም ነገር... Read more »
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የወላጅ ተስፋ ነገ በተባለች በልጆቹ የቀን ሰማይ ላይ ርቃ የተሰቀለች ዳቦ ናት። በአብራኩ ክፋይ መማር ላይ የዛሬን ፈተና የሚሻገር እልፍ ወላጅ አለ። አሳዳጊ ልጅን አስተምሮ ለወግ ለማብቃት... Read more »
ስለ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳትና የመደጋገፍ አኩሪ ባህል ብዙ ተብሏል። ይህ አኩሪ ባህል “ድሮ ቀረ” እየተባለም ብዙ ጊዜ ታምቷል። በእርግጥ አሁንም ይታማል። እኔ ግን እየተሸረሸረ መጥቷል እንጂ ከቶውንም አልጠፋም ከሚሉት ወገን ነኝ። የመረዳዳት ባህላችን... Read more »
ሰሞኑን የተፈጠሩ ከጾም ጋር የተያያዙ ሁለት ክስተቶች ሲያነጋግሩን ከርመዋል።አንደኛው ጉዳይ ሞዛምቢካዊው ፓስተር እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀን ለመጾም ሲሞክር በ25ኛ ቀኑ ሞቶ መገኘቱ ነው።ሁለተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን የሚጾሙትን አብይ ጾም... Read more »