አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ በርካታ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ የመጣ ነው። አንዱና ዋነኛው ደግሞ የፈተና አሰጣጥና የክፍል ደረጃዎች ልየታ ነው። ከእነዚህ መካከል ታችኛው ክፍል ላይ ይሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ ፈተና ከስድስተኛ ክፍል እንዲጀምር መሆኑ... Read more »
የዘንድሮ ዝናብ በጋው ከክረምቱ የገጠመ መስሏል:: ዝናቡ ጸሐይዋን እያሸነፈ፣ ጊዜውን እየረታ ትግል የገጠመው ገና በጠዋቱ ነው:: ዛሬ አያ ዝናቦ ላባብልህ፣ ላሳልፍህ ቢሉት መስሚያ ጆሮ የለውም:: ይኸው ወራትን በእምቢተኝነት ዘልቆ እንዳሻው ሲያደርግ ከርሟል::... Read more »
የ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 13 2015 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት ማቀዱን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን... Read more »
ጸሐፊው በአፍሪካ የሳይንስ ከዋክብት (African Science Stars) በሚዘጋጀው፣ ታዋቂውና ተነባቢው AFRICAN SCIENCE STARS (Issue 4፣ ኦክቶበር 17, 2022) መጽሔት ላይ “The African New Year starts in September” በሚል ርእስ ለንባብ ባበቁት ምርምራዊ... Read more »
ወይዘሮዋ በእጃቸው የያዙትን የማዳበሪያ ከረጢት ደጋግመው እያዩ በትካዜ ተውጠዋል። የሚያዩትን እውነት ፈጽመው ያመኑት አይመስልም። አንዴ የእጅ ቦርሳቸውን አንዴ ደግሞ ከአጠገባቸው ያለውን ወጣት ደጋግመው እያዩ በሀሳብ ነጎዱ። ከብረት ጋሪው በእኩል የተደረደሩት የከሰል ማዳበሪያዎች... Read more »
አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህፃናት ከውጭ ድጋፍ ነፃ የሆነ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ አሁን ባለንበት አስቸጋሪ ሁኔታ በፍፁም ሊታሰብና ሊደረስበት የማይችል ይመስላል:: የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ግን ሕብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ከተባበሩኝ በቀላሉ ልደርስበትና ላሳከው... Read more »
ደበበ ሰይፉ፡- በትን ያሻራህን ዘር፣ ይዘኸው እንዳትቀበር። ብሏል። የዛሬው ርእሰ ጉዳያችንም ይኸው ነው። እውቀትን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ዘመኑ ይዞት የመጣው አስገዳጅ ተግባር ነው። በተለይ አሁን ያለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ይህንን ግድ ይላል።... Read more »
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተለችበትን ትምህርት ቤት መቼም ቢሆን አትረሳውም፡፡ በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሏት። በዛ ለጋ እድሜዋ ከክፍል ጓደኞቿ ጋር በግቢው ቦርቃለች፡፡ በመምህራኖቿ ተግሳፅና ምክር ተኮትኩታ አድጋበታለች፡፡ እውቀትን ከትምህርት... Read more »
የኑሮ ውድነቱ ሲነሳ መልከ ብዙ ጉዳዮች መመዘዛቸው አይቀሬ ነው፡፡ አሁን ላይ የሕይወታችን፣ የዕለት ኑሯችን እውነታ አሳሳቢ መሆን ይዟል፡፡ አንዳንዴ በራሳችን ችግር ተሸብበን በዝምታ የምናልፋቸው ጉዳዮች አይጠፉም። እንዲህ በሆነ ጊዜ ለሁሉም የማይሰጥ የሚመስለን... Read more »
የዛሬው አነሳሳችንም ሆነ ርእሰ ጉዳያችን ስለ “መሳቁን ይስቃል . . .” ልናወራ አይደለም። ስለ “ጥርስ ባዳ ነው . . .”ም አይደለም። እንጨዋወት ዘንድ የተመረጠው ርእሰ-ጉዳይ የጥርስ ጤና ጉዳይ ነው። እንደሚታወቀው ጥርስ አንዱ... Read more »