‹‹ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ››

ሚዛን መቼም ማኅበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነፃ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጎታል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን... Read more »

የአምናውን ዘንድሮ ላለመድገም

የባለፈው ዓመት የፈተና አሰጣጥ ሥርዓት ተዓምራዊ ክስተት አስተናግዷል። በዚህ ክስተት ስንዴ ከእንክርዳዱ የተለየ ይመስላል። በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ሳያመጡ ቀርተዋል። ምንም ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች እንደነበሩም ተሰምቷል። በዚህም... Read more »

የአካል ማጎልመሻ ትምህርት የት ገባ?

 አንዳንዴ “ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ” የሚባለው ዝም ብሎ ከሜዳ ተነስቶ አይመስለኝም። ሁሉም ድሮ ቀረ የሚሉ ሰዎች የአሁኑን ዘመን በማጣጣል የድሮውን ናፍቂ ተደርገው የሚታዩበት አጋጣሚ ብዙ ቢሆንም ድሮ ቀረ እንድንል የሚያስገድዱ በርካታ ጉዳዮች... Read more »

 ድንበር ተሻጋሪ ትብብር ለትምህርት ተደራሽነት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አፍሪካውያን በትብብር የሚሰሩባቸው መንገዶች እየተጠናከሩ የመጡ ይመስላሉ፡፡ ለዚህም ማሳያው ድርጅቶችን ጭምር በማቋቋም በጋራ ጉዳያቸው ላይ አብረው መስራታቸው ነው፡፡ ከዚህም ሻገር ብለው ከዓለም አቀፍ ህብረቶች ወይም ድርጅቶች ጋር ሳይቀር በትብብር... Read more »

 የዘሩትን ማጨድ!

ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያየሁት አንድ የባህር ማዶ ገጠመኝ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው:- በአሜሪካ ኮሎራዶ ውስጥ በሚገኝ አንድ የስጦታ መሸጫ መደብር ውስጥ አንዲት ያልታሰበች እንግዳ ድንገት መጣች። ይህች እንግዳ... Read more »

 የክብር ዶክትሬት ወይስ የዝምድና ዶክትሬት?

የሰኔ ወር መጨረሻ እና የሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ያሉ ሳምንታት (የዘንድሮው የራሱ ፕሮግራም የወጣለት ቢሆንም) በዩኒቨርሲቲዎች የምርቃት ፕሮግራም ዝግጅት ይደምቃሉ፡፡ እዚህ ላይ ታዲያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መነጋገሪያ መሆን የጀመረ አንድ ጉዳይ አለ፤... Read more »

ህግ ያከበረ ይቀጣል !

 ‹‹ነጋ አልነጋ›› ብሎ ከየቤቱ የወጣው ነዋሪ የህንጻውን ዙሪያ ከቦታል። እንደው ‹‹ከቦታል›› ይባል እንጂ ‹‹ወሮታል›› ቢባል ሳይሻል አይቀርም ። ቦታው ‹‹የሰው ነጭ›› ይሉት የሚታይበት ነው ። ወጣቱ፣ ሴቱ፣ ጎልማሳው ፣ ሽማግሌና አሮጊቱ አይኑን... Read more »

የትምህርት ቤት መሠረተ-ልማቶችን በህዝባዊ ንቅናቄ

 ስለ ትምህርት ቤቶች ችግር ሲወሳ ቅድሚያ ወደ አዕምሮ የሚመጣው በገጠር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ያሉበት ደረጃ ነው። በተለይ ደግሞ ዳስ ተጠልለውና ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው የሚማሩ ተማሪዎች ትዝ ይላሉ። ይህንንም የተመለከቱ አንዳንድ አገር... Read more »

ለጀግኖች ሐውልት ማቆም ይልመድብን !

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ «ጋርመንት» አካባቢ ባለው አደባባይ የተገነባው የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ መታሰቢያ ሐውልት ተመርቋል። ለዚህ ተወዳጅ የኪነ ጥበብ ሰው ሐውልት መቆሙ ተገቢና መለመድም ያለበት ነው። ለዚህ ታላቅ የሙዚቃ ሰው... Read more »

የበጎ ምግባር አምባሳደር- የኢትዮጵያዊነት ልክ

”በጎነት መልሶ ይከፍላል‘ የሚለው አባባል በማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ጠንካራ እምነት ነው። ከዚህ መነሻ ኢትዮጵያውያን አቅመ ደካማን፣ የተቸገረን፣ ጤናው ተጓድሎ እጁ ያጠረበትን ሁሉ በንፁህ ልብና መራራት ይደግፋሉ። ‹‹ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ... Read more »