ጊዜው ሳብ ቢልም አብዛኛው ሰው ያስታውሰዋል ብዬ አስባለሁ። በአንድ ወቅት ድንገት ደርሶ በተዛመተ ጭምጭምታ ጨው ከሀገር ሊጠፋ ነው የሚል ወሬ ተወለደ። ይህ እንደዋዛ ሽው ያለ መረጃ ታዲያ ውሎ አድሮ እየገዘፈ ከአብዛኞች ጆሮ... Read more »
በሕይወት ውስጥ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል አንዱ “ውበት ነው። ውበት ስንል ቁንጅና ማለት አይደለም። ቁንጅና የተፈጥሮ ጉዳይ ነው። የተፈጠረውን ጉዳይ በአግባቡ መያዝ፣ ንፅህናውን መጠበቅ፣ መንከባከብ፣ ለዓይን እንዲያምር ማድረግ፣ በአጠቃላይ አምስቱንም የስሜት... Read more »
ጥሎብኝ ሚዲያ መከታተል በጣም እወዳለሁ። ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲዮ ተለይቶኝ አያውቅም፤ አሁን ደግሞ ዘመኑ ያመጣቸውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችና ቴሌቭዥን እከታተላለሁ። ይህን የምለው የኔን ታሪክ ለመናገር ሳይሆን ሚዲያ ለመከታተል የተገደድኩበትን ልማድ ለመናገር ነው፤ በዚህም... Read more »
በሀገራችን መረዳዳት እና መደጋገፍ የቆየ እሴት መሆኑ ይታወቃል። ቀድሞውንም የነበረ ጠንካራ ማኅበራዊ መሠረት ያለው ከመሆኑም ባሻገር ባህላዊ እሴት መሆኑን የሚያመላከቱ በርካታ ምሳሌዎችን ማንሳት ይቻላል። በርካታ ዜጎች በእነዚህ ምሳሌዎች ለብሰዋል፤ ጎርሰዋል፡፡ መኖሪያ ቤታቸው... Read more »
ክፍል 2 ከሁለት ሳምንት በፊት መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ይቺ ናት ኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ ስለኢትዮጵያ የተፈጥሮ ብዝሃነት አስገራሚነት ማስነበባችን ይታወሳል። በአንድ ወር ውስጥ፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ፣ በአንድ ሰዓትና ደቂቃ ውስጥ፤ በአጠቃላይ... Read more »
ከዓመታት በፊት ለበዓል ወደ ቤተሰብ በሄድኩበት አጋጣሚ አንድ መምህር ጓደኛዬን አግኝቼው ያጫወተኝ ነገር በትምህርት አጋጣሚዎች ሁሉ ትዝ ይለኛል። ይህ ጓደኛዬ አብረን የተማርን ሲሆን እሱ እዚያ የተማርንበት ትምህርት ቤት ውስጥ መምህር ሆነ። በተገናኘን... Read more »
በሌላው ዓለም፣ በተለይም በአደጉት ሀገራት የትውልድ ጉዳይ የእለት ተእለት አጀንዳ ነው። ስለ ትውልድ ይመከራል፣ ስለ ትውልድ ይጠናል፣ ስለ ትውልድ ፖሊሲ ይቀረፃል፣ ይሻሻላል፤ አዳዲሶችም ይወጣሉ። በሰለጠነው ዓለም የአንድ ሕገመንግሥት አይነኬ እድሜ 19 ሲሆን፣... Read more »
የአንዳንዱ ሰው ግዴለሽነት ከማስገረም አልፎ ያናድዳል። ነገ ሌላ ቀን አይመስለውም። ውሎ አድሮ ስለሚከተል ችግር ፣ ስለሚኖር ተጽዕኖ አንዳች አያስብም።፡ ባገኘው አጋጣሚ ያሻውን ይናገራል። ምስሉን ፣ ፎቶውን በፈለገው መልኩ አዘጋጅቶ ለሚፈልጋቸውና ለማይፈልጉት ጭምር... Read more »
እኛ እኮ ለዘመን ክንፎቹ አይደለንም ሰንኮፍ ነን ለገላው በታደሰ ቁጥር የምንቀር ከኋላው! ይቺ የበዕውቀቱ ሥዩም ሁለት ስንኝ ግጥም ብዙ ነገር ትነግረናለች፡፡ በአጭሩ ግን ስንፍናችንን ነው የምትነግረን። ዘመን ሲቀየር እኛ አንቀየርም፡፡ እኛ ለዘመን... Read more »
ባሳለፍነውና እየተጠናቀቀ ባለው የክረምት ወር ወንዞች በውሃ ሞልተው፤ ሰማዩ በደመና ተጋርዶ፣ መልክዓ ምድሩ በጉም ተሸፍኖ ከርሟል። ይሄ በመብረቅና በነጎድጓድ የታጀበው ክረምት ታዲያ የጊዜ ዑደቱን ጠብቆ አላፊ ሊባል፤ ጊዜውን ለአበባ፣ ለፍሬና ለልምላሜ ሊያስረክብ... Read more »