መሀል መንገድ ላይ ነኝ፡፡ ዛሬም በርካታ መንገደኞች ይተራመሳሉ፡፡ እንዲህ መሆኑ ለአካባቢው ብርቅ አይደለም። በየቀኑ እየተጋፉ የሚያልፉ፣ እያለፉ የሚለፈልፉ፣ እየለፈለፉ ሰላም የሚነሱ ባለጉዳዮች ብዙ ናቸው፡፡ ‹‹ወዳጆቼ! ›› እነዚህን ሰዎች ‹‹ባለጉዳዮች›› ማለቴ በምክንያት ነው፡፡... Read more »
መቼም በመሠልጠን ጉዳይ ላይ የጻፍኩት ትዝብት ቢቆጠር ሌሎች ትዝብቶች ሁሉ ተደምረው አይደርሱበትም፡፡ በእርግጥ የአንዲት አገር ዕድገትም የማኅበረሰብ ዕድገት ነው፤ የማኅበረሰብ ዕድገት ደግሞ የአስተሳሰብ ልዕልና ሲኖር ነው፡፡ አንዳንድ ነገሮችን ባየሁ ቁጥር ረዘም ላሉ... Read more »
በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የለውጡ አየር ከነፈሰባቸው ተቋማት መካከል ትምህርትና የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣንን የመሰሉት ይገኙበታል። የክልል ትምህርት ቢሮዎችና በሥራቸው የሚገኙትንም ለውጡ ዳሷቸዋል። ከእነዚህ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ትምህርት... Read more »
ስለትችትና ነቀፌታ ብዙ ተብሏል፤ ብዙ ተጽፏል። በትችትና ነቀፌታ ዙሪያ ሁሉንም ሊያግባባ የሚችለው መሠረታዊ ሀሳብ ግን መተቸትና መንቀፍ የሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ባሕሪ መሆኑ ነው። ማንም ሰው ከመሬት ተነስቶ ስለፈለገው ነገር ትችትና ነቀፌታ ማቅረብ... Read more »
ሰሞኑን ከዜግነት ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሄድኩባቸው ተቋማት ነበሩ፡፡ ክፍያ የሚከፈልባቸው ቦታዎች ላይ ዘመኑ ያመጣቸው የቴክኖሎጂ አማራጮች አሉ፡፡ ከእነዚህ አንዱ ቴሌ ብር ነው፡፡ በቴሌ ብር ክፍያዬን ከፍየ ለፈጣን አገልግሎታቸው አመስግኜ ወጣሁ፡፡... Read more »
መምህርት ጽጌ ገብሩ (ለዚህ ፀሁፍ ሥሟ የተቀየረ) ላለፉት አስር ዓመታት በመምህርነት አገልግላለች። መምህርነት የምትወደው ሙያዋ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ አግኝታለች፡፡ ቋሚ መኖሪያዋን አዲስ አበባ ከማድረጓ በፊት በኢትዮጵያ የተለያዩ... Read more »
ከቀናት በአንዱ ነው፡፡ ከጓደኛዬ ጋር ለቅሶ ቤት ተገኝተናል፡፡ ገና ወደ ድንኳኑ ስንገባ እጄን ጎተት አደረገችኝ፡፡ ለካ የምናውቃትን አንዲት ሴት በቅርብ ርቀት ተመልክታት ወደ እርሷ እንዳንሄድ ለመከልከል ኖሯል፡፡ ምነው? የሚለውን ጥያቄ ገና ከማስከተሌ፤... Read more »
ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ባለፈው ሳምንት ተከብራል። ኢትዮጵያም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮንቬንሽንን ተቀብላ ተግባራዊ ለማድረግ የተስማማች ሀገር እንደመሆኗ ይህንን በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብራለች። አካል ጉዳተኝነትን በተመለከተ ቀኑን ከማክበር... Read more »
በጊዜ ሂደት የሰዎች የአኗኗር ሁኔታ በሁለንተናዊ መልኩ እየተቀየረ መጥቷል። ይህ ክስተት ዓለም አቀፋዊ ነው። ለሰዎች የኑሮ ሁኔታ በሁለንተናዊ መልኩ መቀየር በርካታ ምክንያቶች አስተዋጽኦ አድርገዋል። ለአብነትም የፖለቲካዊና ማህበራዊ ሕይወት በየጊዜው መለዋወጥ፣ የኢኮኖሚ እድገት፣... Read more »
ታላቁ የነጻነት ታጋይና የፖለቲካ መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ለትምህርት የተለየ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል። ብዙ ጊዜ ስለእርሳቸው ሲነሳ “ዓለምን መለወጥ የሚያስችል ብቸኛው መሳሪያ ትምህርት ነው” የሚለው አባባላቸው ሳይጠቀስ የማይታለፈውም ለዚሁ... Read more »