ሁሉም ባህሎቻችን የሁላችንም ናቸው

የፊታችን ቅዳሜ ጥምቀት ነው፡፡ በጃን ሜዳ ኢትዮጵያን እናያለን፡፡ እርግጥ ነው በዓሉ ሃይማኖታዊ ነው፡፡ በጃን ሜዳ የሚታየው ግን ሁለቱም ነው፡፡ ከትሪቡኑ ጊቢ የዲያቆናትና ካህናት ዝማሬዎችና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ይከወናሉ፡፡ ጃን ሜዳ ከመግቢያ በሮች... Read more »

ተንቀሳቃሽ ጭፈራ ቤቶች

የገባሁበት ታክሲ ከቦሌ ወደ ፒያሳ የሚያደርሰውን ነበር:: ከምሽቱ አንድ ሰዓት ሊሆን የቀሩት ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ናቸው:: ወደ ታክሲው ስገባ ሠላም አልተሰማኝም:: በጣም ደመቅመቅ ያሉ መብራቶች (ዲምላይት) የታክሲውን ጥጋጥግ እንዲሁም መሐል ላይ ተለጥፈው... Read more »

 ትውልዱን ወደ ቀልቡ፤ አሁኑኑ!

 ኢትዮጵያ የራሷ ድንቅ ባህል፣ ትውፊት፣ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች፣ ባህላዊ የዳኝነት ስርአቶች፣ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በአላት፣ ጥበባት፣ ቋንቋዎች፣ ታሪክ …. ወዘተ ያሏት ታላቅ ሀገር መሆኗ ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ይነገራል። እነዚህ ከሀገር... Read more »

 የተጓዳኝ ትምህርት የማይተካ ሚና

የትምህርት ነገር ሲነሳ ተያያዦቹ ብዙ ናቸው። ከጥቁር ሰሌዳና ነጭ ጠመኔ ጀምሮ ለትምህርት አስፈላጊ ያልሆነ ነገር የለም ማለት ይቻላል። በተለይ የመርጃ መሳሪያ (ቲቺንግ ኤይድ)ን ወሳኝነት እንመልከት ካልን ለትምህርት በግብአትነት የማያገለግል ምንም አለመኖሩን እንመለከታለን።... Read more »

ሌባ ላ’መሉ …

ከሰሞኑ በአንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ አንድ ጽሑፍ ተለጥፎ አስተዋልኩ። ጽሑፉ ለዓይኖቼ አዲስ አልመስል ቢለኝ ጠጋ ብዬ አፈጠጥኩበት። አልተሳሳትኩም። ይህን ልጥፍ ከቀናት በፊት ከምንጩ በቀጥታ አንብቤዋለሁ። በነገሩ እየተገረምኩ ፊደላቱን አንድ በአንድ አነበብኳቸው። ‹‹እባክዎ!... Read more »

 በገና ጨዋታ ለምን ጌቶች አልተቆጡም?

‹‹በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ›› የሚለው የእረኞች ጨዋታ ሲወርድ ሲወራረድ መጥቶ አሁን በምሑራን እና ትልልቅ ታዋቂ ሰዎች ጭምር የሚታወቅ የሥነ ቃል ግጥም ሆኗል፡፡ እንዲህ የገና በዓል በመጣ ቁጥር ደግሞ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የማስታወቂያ... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማር ባሻገር …

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ያለ ጥናትና ምርምር ጋት እልፍ ማለት አይቻልም። በመሆኑም፣ ጥናትና ምርምር፣ የጥናትና ምርምሩ ግኝትና ምክረ ሀሳብ (ሀሳቦች) የሁሉም ነገር መሽከርክሪት እንዲሆኑ ዘመኑ ፈቅዶላቸዋል። እንደ መታደል ሆኖ፣ ዓለም... Read more »

 የጉርብትናችን ነገር …

ከዓመታት በፊት ነው አሉ:: አንዲት በአካባቢው የታወቁ ወይዘሮ ከሰፈሩ ሴቶች ጋር ዕድር ይገባሉ:: ሴትየዋ ‹‹አፈር አይንካኝ የሚሏቸው አይነት ሀብታምና ቅንጡ ናቸው:: እንዲያም ሆኖ ከእሳቸው በኑሮ ዝቅ ከሚሉ ነዋሪዎች ጋር ዕድርተኛ ከሆኑ ቆይተዋል::... Read more »

 የኩረጃ ነገር አይመረመርም!

‹‹የሥጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም›› እንደሚባለው ነው መሰለኝ የኩረጃ ነገር አይጠየቅም፤ አይመረመርም። የፈተና ኩረጃ የሰነፍ ተማሪ ምልክት ነው። የባህል ኩረጃ ደግሞ የሰነፍ ሕዝብ ምልክት መሆኑ ነው። ሰነፍ ተማሪ ሲኮርጅ ለመኮረጅ ቀላል የሆኑ ነገሮችን... Read more »

 መልካም ድባብ የፈጠረው የዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል

 ከአንዳንድ ጉዳዮች አኳያ ካየነው ሳምንቱም ሆነ ወሩ፤ ወይም እያንዳንዱ ወቅት፣ አንዱ ከአንዱ ጋር እኩል አይደለም። ወይም፣ አቻነት አይስተዋልበትም። በመሆኑም በዓመቱ ውስጥ ያሉት 52 ሳምንታት መንትያ ናቸው ማለት አይቻልም። ይበላለጣሉ፣ ይለያያሉም። ልዩነታቸው ደግሞ... Read more »