የወላጆች አርአያነት እስከምን ድረስ?

በአንድ አውቶብስ ውስጥ እያለሁ የተፈጠረ ክስተት ነው። እናት ልጇን አቅፋ የአውቶብሱ የመጀመሪያ ወንበር ላይ ተቀምጣለች። ልጇ እንቅልፉ መጥቷል። እያንቀላፋ በመሀል ብንን ብሎ ይነሳል። ‹‹ይኸውልህ ትተኛና አጋጭሃለሁ›› እያለች ታስፈራራዋለች። በዚህ መሀል እንቅልፍ ሸለብ... Read more »

አፍሪካ አንድነት – ግንባር ቀደሙ የትምህርት ተቋም

በአሁኑ ዘመን በትምህርት ጥራት መስፈርት መሰረት ጥራት ያለው ትምህርትን ለተማሪዎች መስጠት የሚቻለውና ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት የማግኘት መብታቸውን የሚያረጋግጡት ከጎበዝ መምህር ብቻ አይደለም። ከመማሪያና ማመሳከሪያ መጻሕፍት ብቻም አይደለም። ወይም ደግሞ ከሁለቱም ብቻም... Read more »

 ችግሮችንም እንደ ዳቦ በእኩል …

ሰሞኑን አብዛኞቹ የከተማችን ማዕከላዊ ቦታዎች በመልሶ ግንባታ ላይ ናቸው። በየቀኑ መንገዶች ይቆፈራሉ፣ ሕንፃዎች ይፈርሳሉ፣ ዛፎች ይቆረጣሉ። ስራው ድንገት ከመጀመሩ ጋር አንዳንድ ችግሮች እንደሚያጋጥሙ ይጠበቃል። ሰሞኑን በግልጽ እንደሚስተዋለውም በርካታው እግረኛና ተሽከርካሪ ባሰበው ጊዜ... Read more »

የድምፅ ብክለት መፍትሔ ሊያገኝ ይሆን?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በውይይቱ ላይ ከተናገሩት አንዲት ነገር ቀልቤን ገዛችው፡፡ ለዓመታት ብሶቴን ስገልጽ የቆየሁበት ጉዳይ ነበር፡፡... Read more »

 ‹‹በፌስቡክ ያለ ይረሳል በወረቀት ያለ ይወረሳል›› ሊባል ይሆን?

ባለፈው ማክሰኞ የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ‹‹ፌስቡክ›› የተባለው የማህበራዊ መገናኛ አውታር እና እነ ኢንስታግራም በድንገት ከአገልግሎት ውጪ ሆኑ። ብዙዎች አካውንታቸው ‹‹ሀክ›› የተደረገ መስሏቸው ግራ ተጋቡ። በድንገት ነው ‹‹ውጡ! ግቡ!›› የሚል ትዕዛዝ... Read more »

 የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ማርሽ ባንድ

የትምህርት ተቋማት የሁሉም ነገር ማእከላት፤ የእውቀት መከማቻዎች፤ የክሂሎት ማዳበሪያዎች፤ የአብሮነት መናኸሪያዎች፤ የነገ ሀገር ገንቢ ትውልድ ማፍሪያዎች ወዘተ ናቸው። በመሆኑም በሁሉም ይፈለጋሉ፤ የቻለ ሁሉ በእነሱ ውስጥ ያልፋል። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመማር-ማስተማር ተግባርና መደበኛው... Read more »

የእኛ ነገር!

የእኛ ነገር በጣም አስገራሚ ነው። ብዙ ነገራችን የተቃረነ ነው። የምንፈልገው እና የምንሆነው ለየቅል ነው። ነገሩ ሰፊ ስለሆነ ዛሬ እሱን አንተነትንም። ብቻ ከሚያስገርሙ የእኛ ባሕሪዎች መካከል አንዱን ብቻ ዛሬ ላንሳ። እሱም ምንድን ነው... Read more »

የወረቀት ብር በጥንቃቄ የማይዙ ሰዎች ባህሪ

በየታክሲው፣ በየሱቁ፣ በየምግብ ቤቱ፣ በአጠቃላይ ግብይት በሚፈጸምባቸው ቦታዎች ሁሉ የምንሰማው ‹‹ይህን አልቀበልም›› የሚል የተቀደደ የወረቀት ብር ጭቅጭቅ ነው፡፡ ሻጩ ‹‹ይህን አልቀበልም›› ይላል፤ ሸማቹም መልስ ሲመለስለት ‹‹ይህን አልቀበልም›› ይላል፡፡ አስተናጋጆች ወይም የታክሲ ረዳቶች... Read more »

ሕጉ ለማን ለምን ?

መሽቶ በነጋ ቁጥር በመኪኖች አጀብ የሚጨናነቀው መንገድ ዛሬም እንደሌላው ቀን ብሶበታል። ግዜው እየመሸ ነው። በዚህ ሰዓት ከሥራ ወደ መኖሪያው የሚመለሰው ሰራተኛ ይበረክታል። ለጉዳይ ወጣ ያለውም ቢሆን ‹‹ዞሮ ከቤት›› እንዲሉ የመመለሻ ሰዓቱ ይህ... Read more »

የመምህራን እጥረትና የትምህርት መሰረተ ልማት ችግር

ልማት በየፈርጁ ነው። የሰው ኃይል ልማት፣ መሰረተ ልማት ወዘተ እያለ እንደሚሄደው ሁሉ የመምህራን ልማትም እንደ ሌሎቹ ሁሉ በጥብቅ ከተያዙትና የሚመለከታቸው አካላት የዕለት ተዕለት ክትትል ከሚያደርጉባቸው እንቅስቃሴዎች አንዱ ነው። የመምህራን ልማት በይዘቱም ሆነ... Read more »