ከፈረሳው በስተጀርባ የደራው ገበያ

አዱ ገነት ፈርሳ እየተሠራች ስለመሆኗ እየተመለከትን ነው። ከመሐል እምብርቷ፣ አራዳ ተነስቶ በአራቱም አቅጣጫ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ በመሄድ ላይ ያለውን የኮሪደር ልማትና ሂደቱን እለት በእለት እየተከታተልን እንገኛለን። በ”ነብስ ይማር” የተለየናት እናት ፒያሳ... Read more »

‹‹አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ›› ለሰው ልጅ ስጋት ወይስ ተስፋ?

በአማርኛ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም ሰው ሰራሽ ማሰላሰል ወይም ሰው ሰራሽ ሰው የሚመስል የማሽን ሥራ ሊባል ይችላል። ሆኖም ግን በምሁራን ሲባል የተሰማ የአማርኛ አቻ ስላልተለመደ ሁሉም ሰው በሚጠራበት ‹‹አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ›› ስሙ እንቀጥላለን።... Read more »

የተማሪዎች የተጓዳኝ ትምህርት ተሳትፎና ጠቀሜታ

ተማሪዎች ከመደበኛው ትምህርታቸው ባሻገር በተጓዳኝ ትምህርትም ይሳተፋሉ። በተለይ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን እየተሰጠ ያለው የተጓዳኝ ትምህርት በአግባቡ በሚካሄድባቸው የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የክበባት ተሳትፎ የጎላ ነው። በትምህርት ዓለም ውስጥ በሚገባ እንደሚታወቀውና የሥነትምህርት ምሁራን... Read more »

የሚያነቡበት ብቻ ሳይሆን የሚያስቡበት

በሳምንት ውስጥ ቢያንስ ሁለት ጊዜ እሄዳለሁ። የምሄደው ግን መጻሕፍት የሚነበብበት የውስጠኛው ክፍል ውስጥ ሳይሆን፤ የሚታሰብበት፣ ጽሞና የሚወሰድበት፣ ንፁህ አየር የሚገኝበት፣ ጩኸት የሌለበት፣ የውጨኛው ክፍል ቦታዎች አካባቢ ነው። የውስጠኛው ክፍል ብዙ ጊዜ ተማሪዎች... Read more »

የክፉ ትርክቶች ስለታማ ጫፎች

‹‹ ከአያያዝ ይቀደዳል፣ ከአነጋገር ይፈረዳል›› እንዲሉ አበው ማንኛውንም ጉዳይ በወጉ መጠቀም ካልቻልን ውጤቱ ሊከፋብን ይችላል። ይህን አባባል ያለ ምክንያት አላነሳሁም ። አሁን ላይ ተረቱን የሚጠቁሙ በርካታ እውነታዎች ቢያጋጥሙኝ እንጂ ። በዛሬው ትዝብቴ... Read more »

‹‹የቀላል ምግቦች አዘገጃጀት››

በብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስለምግብ አዘገጃጀት የሚሠሩ ፕሮግራሞችን አያለሁ። አንዳንዶቹ ቋሚ የምግብ አዘገጃጀት ፕሮግራም ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ ለሌላ ፕሮግራም ማድመቂያ የሚዘጋጁ ናቸው። መቼም የምግብ ነገር በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ያለ ነውና ምግብ ነክ ነገር... Read more »

የሰው በልቶ – አያድሩም ተኝቶ

ዕለተ- ቅዳሜ እንደተለመደው ማለዳውን ወደ ሥራ ልሄድ ከቤት ወጥቻለሁ። ቅዳሜ ለአብዛኞቹ የሥራ ቀን አይደለም። ይህ እውነት የትራንስፖርቱን ግርግር ጥቂትም ቢሆን ቀለል ያደርገዋል። አጋጣሚ ሆኖ እኔ ያለሁበት አካባቢ ከወትሮው ልማድ አይለይም። ገና በጠዋቱ... Read more »

የተማሪዎችን የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውጤታማ ያደርጋል የተባለው ስምምነት

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካዳሚክ ነጻነት እንዲረጋገጥ፣ ከፖለቲካዊም ሆነ ከአስተዳደራዊ ጣልቃ ገብነት ነጻ ሆነው የመማር ማስተማር ሥራዎችን ማካሄድ እንዲችሉ በሚል እሳቤ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁን (ግንቦት... Read more »

የመንገድ መዘጋት ለታክሲዎች ያመቻል!

ሰሞኑን በብዙ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የመንገድ ማስፋፊያ ሥራዎች እየተሠሩ ስለሆነ መንገዶች ተቆፋፍረዋል። በዚህም ምክንያት የትራንስፖርት መጉላላት ተፈጥሯል። በእንዲህ አይነት አጋጣሚዎች የእኛ ሕዝብ ሕገ ወጥ ሥራ ለመሥራት ሰበብ ይፈልጋል። ‹‹የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል››... Read more »

የሕዝብ ቁጥር ሲጨምር፤ ሥልጣኔም ይጨምራል!

5ኛ ክፍል እያለሁ የኅብረተሰብ መምህራችን ‹‹የሥልጣኔ ምንጩ ችግር ነው›› ብሎ የነገረን ዛሬም ድረስ በየአጋጣሚው ትዝ ይለኛል፡፡ ወዲህ ደግሞ ‹‹ችግር ብልሃትን ይወልዳል›› የሚል ሀገርኛ ብሂል አለ፡፡ የቅርብ ጊዜውን የኮቪድ-19 ክስተት ማስታወስ እንችላለን፡፡ ጭንቀት... Read more »