«አየር በአየር» ሥራ ምንድነው?

በሙያው ከአሥርት ዓመታት በላይ ያገለገለ አንድ ጋዜጠኛ በማህበራዊ ገጹ የጻፈውን አንድ ገጠመኝ እና ትዝብት አነበብኩ፡፡ የጋዜጠኛውን ገጠመኝና ትዝብት አጠር አድርጌ ሃሳቡን ብቻ ላስቀምጥ፡፡ ወደ ሀገረ ቻይና ሄዶ በርዕሰ መዲናዋ ቤጂንግ አድሯል፡፡ በኢትዮጵያ... Read more »

12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናና የተማሪዎች ዝግጅት

የባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል አጠቃላይ መልቀቂያ ፈተና ውጤት አስደሳችነቱ ሲጠበቅ አስደንጋጭነቱ ታውጆ በወቅቱ ፈጥሮት የነበረው አሳዛኝ ስሜት የሚረሳ አይደለም። ጉዳዩ ወደፊትም ቢሆን፣ በተለይም በትምህርት ምሁራን ዘንድ፣ ሳይጠቀሱ ከማይታለፉት ትምህርታዊ ጉዳዮች (መጥፎ ገጠመኞች)... Read more »

መለስ ቀለስ !

እግሬ እስኪንቀጠቀጥ ሰልፍ ይዤ የተሳፈርኩበት ታክሲ ውስጥ ነኝ። እስካሁን ድንጋጤው አለቀቀኝም። ከደቂቃዎች በፊት እስከ አናቱ ድንጋይ የቆለለ አንድ ሲኖትራክ እንደዋዛ እየታከከን ማለፉን እያስታወስኩ ነው። አሽከርካሪው ምን እንደነካው ባላውቅም አሁንም ፍጥነቱን አልቀነሰም። ይሮጣል፣... Read more »

ነውር ነው!

ነውር የምንላቸው የአደባባይ ህጸጾቻችን እንደ ሰልፈኛና ታንከኛ ወታደር ጦር አንግበው ተጠግጥገዋልና፤ ዘንድሮ እህ! ከተባለ የማይሰማ፤ ዞር ዞር ብለው ካዩ ከአይን አልፎ የማያዞር ነገር የለም። “ነውር ነው!” ብንልም ጉዶች እየበዙ መጣያ ጉድጓዶቹም ሞሉ።... Read more »

እየከፋ የመጣው የልመና ነገር

በዚህ ጉዳይ ላይ ለብዙ ጊዜ ትዝብት አጋርቻለሁ። የማስተውለው ነገር ግን የሚረብሽ ስሜት አያጣውም። ሰሞኑን እንዲህ ሆነ። ከውጭ ቆይቼ ወደ ቤት እየገባሁ ነው። የግቢው በር አካባቢ ስደርስ የተጎሳቆለ ልብስ የለበሰ በጎልማሳነት ዕድሜ ላይ... Read more »

ትምህርት ተኮር የባለሀብቶች ተሳትፎ

ትምህርት ማኅበራዊ ጉዳይ ነው። ፋይዳው ማኅበራዊ እንደ ሆነ ሁሉ፣ ማኅበራዊ ተሳትፎንም በእጅጉ ይፈልጋል። ይህ ካልሆነ ማኅበራዊ ፋይዳው ፋይዳቢስ ከመሆን አያመልጥም። በአገራችን ከ“የቆሎ ተማሪ″ ጀምሮ ያለውን የትምህርት ሂደት ታሪክ ስንመለከት ትምህርት ማኅበራዊ ከመሆን... Read more »

 በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ

አንዳንዴ እንደዋዛ የምንጀምራቸው ጉዳዮች መጨረሻቸው ላያምር ይችላል፡፡ በተለይ አነሳሳችን ጤናማነት የጎደለው ከሆነ ፍጻሜው እንደ አጀማመሩ በጣፋጭነት መቋጨቱ ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡ ‹‹ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው›› እንዲሉ አንድን የክፋት ድርጊት ሲጀምሩት ለውስጥ የሚያቀብለው ስሜት... Read more »

 የጨረስነውን እንጀምር – የጀመርነውን እንጨርስ

ብዙ ግዜ ደጋግመን የምንሰማቸውን ጉዳዮች ጆሯችን በለመዳቸው ቁጥር መገረም፣ መደንገጥ ይሉትን እየተውነው ይመስላል:: ምንአልባት እኮ የሰማነው አልያም ያየነው ጉዳይ የሕይወት ዋጋ የሚያስከፍልና ፈጽሞ ከአዕምሮ የማይጠፋ ሊሆን ይችላል:: ይህ አይነቱን ሐቅ መላመድ ስንጀምር... Read more »

ልማት… ሀብት ሳይባክን …

  በመዲናችን አዲስ አበባ መንግሥት ‹‹የኮሪደር ልማት ብሎ›› በሰየመው ፕሮጀክት በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎችንና የእግረኛ መንገዶችን የማስፋት ሥራ በስፋት እያከናወነ ይገኛል። በዚህ ልማት ከፒያሳ መገናኛ፣ ከፍላሚንጎ ቦሌ ድልድይ፣ ከቦሌ ድልድይ... Read more »

 የሙአለ ሕፃናት ትምህርትና ሥነ-ዘዴው

ኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርትን ማስኬድ ከጀመረችባቸው የትምህርት ደረጃዎች አንዱ አፀደ-ሕፃናት (ኬጂ) መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ዘመንም የትምህርት ደረጃው እንደሌሎቹ የትምህርት ደረጃዎች አስፈላጊው ትኩረት ተሰጥቶት ተግባራዊ እየተደረገ ላይ ይገኛል። በመላ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረጉ ካሉት ሙአለ-ሕፃናት... Read more »