ኢትዮጵያ ውስጥ የመብት ነገር ግርም ይለኛል። በአንድ ጉዞ ላይ ካስተዋልኩት አስቂኝ ገጠመኝ ልነሳ። ከመገናኛ ወደ ኮተቤ እየሄድን ነው። ላምበረት አካባቢ ሲደርስ ልክ አደባባይ መዞሪያ ላይ አንዲት ወጣት ‹‹ወራጅ አለ›› አለች። ለወትሮው ‹‹እዚህ... Read more »
ስምና ስያሜን በተመለከተ ብዙ ተብሏል። በተለይ በሃይማኖቱ ዘርፍ ከነ ጥልቅና ረቂቅ ብያኔው ተተንትኗል። “ስምን መላእክ ያወጣዋል” እስከሚለው ድረስ በመዝለቅ በሥነ-ቃል ውስጥም ተካትቶ እናገኘዋለን። ምናልባት ካላከራከረ በስተቀር፣ “ስም ምግባርን ይገልፃል” የሚልም አለ። ሊቁ... Read more »
ታክሲ ውስጥ ወይም በሆነ መገልገያ ቦታ ውስጥ አጋጥሟችሁ ሊሆን ይችላል። በዕድሜ ገፋ ያሉ ሰዎች በትንሽ ትልቁ ይገረማሉ። በሆነ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠት ይወዳሉ። አድማጩ ወጣት ከሆነ በይሉኝታ ይሰማቸዋል እንጂ በውስጡ... Read more »
የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚያረጋግጡት የአንድ ስልጠና፣ በተለይም የመምህራንና የትምህርት ባለሙያዎች ስልጠና አቢይ አላማው ግልፅ ነው። እሱም መምህራን ወደ ሥራው ዓለም በሚገቡበት ወቅት የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ፤ እንዲሁም፣ አቅማቸው ጎልብቶ የመማር ማስተማሩን ሂደት በአግባቡ እንዲወጡ... Read more »
‹‹የክፉን ጎረቤት መብረቅ ይመታዋል›› የሚባል ሀገርኛ አባባል አለ:: ይህንኑ የሚያጠናክር ‹‹ለኃጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል›› የሚባል ሌላም አባባል አለ:: የሁለቱም መልዕክት በአንድ መጥፎ ሰው ምክንያት የሚመጣ ጦስ ለበጎ ሰዎች ሁሉ ይተርፋል ለማለት ነው::... Read more »
ትናንት የአርበኞች ቀን ነበር:: ትናንት የትንሳኤ በዓል ስለነበር የዘንድሮው የአርበኞች ቀን የተለመደውን የሚዲያዎች ሽፋን አላገኘም:: በሌላ በኩል አራት ኪሎ ያለው የድል ሀውልት በኮሪደር ልማት ምክንያት ለዚህ ዓመት ምቹ አልነበረም:: የአርበኞች ቀን ታሪካዊ... Read more »
ዘመኑ ብዙ ነገሮች የታመሙበት ብቻ ሳይሆን ፈውሳቸውም የቸገረበት ነው። ሁሉም በየ ቤቱ ∙ ∙ ∙ እንዲሉ፣ በየዘርፉ ያልተቸገረ የሙያ ዘርፍ፤ ያልታመመ ማህበራዊ ሴክተር፤ ያልተጎሳቆለ መልክአ ምድር ወዘተ የለም። በእንዝህላሎች “ጠብ ያለሽ በዳቦ″... Read more »
ብዙ ጊዜ የምታዘበው ቢሆንም የቅርብ አጋጣሚ ብቻ ልጥቀስ። ባለፈው ሐሙስ ላምበረት አደባባዩ አካባቢ አንዲት ከክፍለ ሀገር እንደመጣች የምታስታውቅ ልጅ መንገድ ልታቋርጥ ሻገር ማለት ስትጀምር አንድ በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚገኝ አሽከርካሪ ልትሻገር በምትችልበት... Read more »
ብዙ ጊዜ የምግብ አይነቶች፣ የአልባሳት አይነቶች ወዘተ ሲባል እንጂ ስለ ትምህርት አይነቶች በአደባባይ ሲነገር አይሰማም። ከሚመለከተው ተቋም በስተቀር ጉዳዩን ጉዳዬ ብሎ ሲብሰከሰክ የሚውልና የሚያድር ቀርቶ የሚያረፍድ እንኳን የለም። ማንም ልብ አይበላቸውም እንጂ... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ እንደመሆኗ መጠን የበርካታ ባሕልና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ባለጸጋም ናት። ሀገራችን ከምትታወቅባቸው ሀገር በቀል ዕውቀቶች መካከል የባሕል ሕክምና፣ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ፣ ቁጠባ፣ ባሕላዊ የአስተዳደር ሥርዓት፣ የዘመን አቆጣጠር፣ ዕደጥበብና... Read more »