ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ 50 የመንግስት እና 201 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይገኛሉ።ከእነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም በአመት አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ተማሪዎች ይመረቃሉ።ያም ሆኖ ግን በትምህርት ጥራት... Read more »

እለተ ቅዳሜ፣ ታህሣሥ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ማለዳ ከአራት ኪሎ የጀመረው ጉዞዬ፤ አራት ሰዓት ከሃያ ላይ ሰበታ ከተማ በሚገኘው የሰበታ ሃዋስ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ጊቢ አድርሶኛል። ገና ወደ ቅጥር ጊቢው... Read more »

ብዙዎቻችን ለአንድ ቤተሰብ አንድ ልጅ ስንባል የቻይናን ፖሊሲ ልናስታውስ እንችላላን። የኔ ጉዳይ ግን ወዲህ ነው። የራሳችንን ሀገራዊ ችግር በራሳችን ለመቅረፍ ስለተነሳ ሀሳብ። በከተማችን አዲስ አበባ በጎዳና ላይ የምናያቸው ህጻናት ቁጥር ስንት ይሆናል?... Read more »
የሽፋን ሥዕል እራሱን ችሎ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የሚሰጥባቸው የተለያዩ አገራት አሉ። በነዚያ አገራት ራሱን የቻለ የጥናትና ምርምር ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ይመረመራል፤ ይፈተሻል፤ ይተቻል፤ ይወደሳል። በአገራችን ግን ከዚህ የተለየ ነው። የሥነጽሑፍ መማሪያ... Read more »
የሀይማኖት መቻቻል ችግር ወቅታዊነት የሀይማኖት መጠንከርና በማህበረሰባችንም ሆነ በዓለም ህብረተሰብ ማንኛውም ህይወት ውስጥ ተጽእኖ ማሳደር መገለጫው ነው። ኢትዮጵያ የብዙ ሀይማኖቶች፣ የብዙ ብሄረሰቦች ሀገር መሆኗ እውነት ነው። ከአስራ ሰባት ዓመት የኮምኒዝም ኣስተሳሰብ ፖለቲካ... Read more »

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የመንግስታቸውን የበጀት አመት ዕቅድ የትኩረት ነጥቦች ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “… የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳተላይት በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ 2012 ዓ.ም. በቻይና ከሚገኝ... Read more »

ምክንያታዊ ማኅበረሰብ ሲባል በአስተሳሰብ ልኅቀት የጠነከረና በስሜት የማይረዳ ማኅበረሰብ ማለት ነው። የመመራመር ባህሉ ጠንካራ የሆነ በስማ በለውና በዘፈቀዳዊ እምነት የማይመራ ማኅበረሰብ ነው። የሰው ልጅን መለኮታዊ ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀደምት የኢትዮጵያ ፈላስፎች... Read more »
የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ ባለው የቆይታ ጊዜው የተለያዩ መብቶች እና ግዴታዎች አሉት። ከዚህ ውስጥም ንብረት የማፍራት መብት የሚጠቀስ ነው። ይህን ንብረት በምድር ላይ እስካለ ብቻ ነው የሚጠቀምበት። ሕይወቱ ካለፈች በኋላ ይህን... Read more »
ህይወት ረዥም መንገድ ናት። ጉዞዋም ቀጥተኛ፣ ገባ ወጣ፣ አቀበትና ቁልቁለት የበዛበት፤ መዳረሻዋም እሩቅ ሊሆን ይችላል። በህይወት መንገድ ላይ ወደ ሚፈልጉበት የስኬት ቦታ ለመድረስ ወድቆ መነሳት ወይም ስህተት መስራት አንድ አጋዥ የህይወት ምርኩዝ... Read more »
በጤና የመኖርን ዋጋ መቼም ቀምሰህ እየው አይባልም::ተፈጥሮ ችሮታዋን አብዝታ ከለገሰቻቸው አገራት ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትጠቀሳለች ብትባሉ ልትገረሙ ትችሉ ይሆናል::እውነታው ግን እሱ ነው:: ሌላው አለም ራሱን ከአካባቢው ጋር አዋህዶ በጤና ለመኖር የማይፈነቅለው ድንጋይ... Read more »