ከገበሬው እንኮርጅ!

ዛሬ የረቀቀ ቴክኖሎጂ ላይ ነን:: ሞፈር፣ ቀንበር እና ሌሎች የግብርና ዕቃዎች ‹‹ኋላቀር›› ዕቃዎች ናቸው:: የሚገርመው ግን ዛሬም በእነዚህ መገልያዎች ነው የምንገለገለው:: በአንድ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር ብሔራዊ ሙዚየም ገብተን ሞፈር ስናይ ፈገግ ማለታችን... Read more »

 እውን ሀገራቸውን ይወዳሉ?

‹‹ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? ዱባይ እንደምን ሰለጠነች? አሜሪካ እንደምን ሰለጠነች?›› የሚሉ በመጽሐፍ መልክም ሆነ በመጣጥፍ መልክ ወይም በመድረክ ላይ የሚነገሩ ብዙ ሰርቶ ማሳያዎች (ሞዴሎች) አሉ። የሥልጣኔ ማማ ላይ ናቸው የተባሉት ሀገራት እንዴት እንደሰለጠኑ... Read more »

መሥራት የሚከብዳቸው መተቸት ይቀላቸዋል!

ከነገራችን በፊት፤ ‹‹የሥራ ትንሸ የለውም›› የሚባል ነገር በበኩሌ አያሳምነኝም። አተያየቱ እንዴት ቢሆን ነው ግን? እንደ አባባሉ ከሆነ እኮ በወር የመቶ ምናምን ሺህ ብር ደሞዝተኛ እና የማይሸጥ ዕቃ ይዞ ጎዳና ለጎዳና ሲዞር የሚውል... Read more »

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳግም ነፍስ እየዘራ ያለውየሥነጽሑፍ እንቅስቃሴ

እንደሚታወቀው ትምህርት አጠቃላይ ሲሆን፣ እያንዳንዱ የትምህርት ዓይነትም ሆነ የጥናት መስክ በዚሁ በ“ትምህርት” ስር ይካተታል። በመሆኑም፣ ስለእያንዳንዱ የትምህርት አካል ሲወሳና ሲነሳ ስለ ትምህርት ማውሳት ማለት መሆኑን ልብ ማለት ተገቢ ይሆናል። የአብዮቱ ቀዳሚ አዋላጅ... Read more »

 ‹‹እንተዛዘብ›› ከተባለማ …

ከህይወት ልምዳችን ደጋግመን እንዳየነው በየትኛውም አጋጣሚ ከለውጥ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮች ይኖራሉ። ልብ ብለን ካስተዋልነው ደግሞ አንዳንድ ለውጦች ልክ እንደ ፍርድ ቤት ውሳኔ ናቸው። ለሁለቱም በእኩል አይመዝኑም። አንዱን ወገን አስደስተው ሌላኛውን ማሳዘን፣... Read more »

 ልዩነታችን ለምን ሰፋ?

ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው:: ሁሉም ሰው አንድ አይነት ምንነትና ማንነት እንዲኖረው አይጠበቅም:: እንዲያውም በሠለጠነው ዓለም ትልቁ የልዕልና መገለጫ ልዩነትን ማክበር ነው:: የሠለጠኑ ናቸው በሚባሉት የምዕራባውያን ሀገራት አንዱ መገለጫ የግለሰቦች ልዩነት መከበር ነው:: አንድ... Read more »

ድምጽ አልባው ድማሚት

በሁለት በኩል እንደተሳለ ሰይፍ ነው። የማዳንም የመግደልም አቅም አለው። ለበጎ ተግባር ካዋሉት ምድራዊ በረከቱ ብዙ ነው። ለእኩይ ዓላማ ካዋሉት ግን ድምጽ ሳያሰማ እንደ ድማሚት እየፈነዳ ትውልዱን ሊያመክን ይችላል። እሱ ልክ እንደ ጅምላ... Read more »

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

አምና ብዙ የተባለለትና በተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛነት ከሰው አፍ ውስጥ የገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንሆ ዘንድሮም ለተማሪዎች ሊሰጥ ቀን ተቆጥሮለታል። አምና በዚህ ሀገር አቀፍ ፈተና 3 ከመቶ ብቻ የሚሆኑ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ... Read more »

 አፍሪካዊ ሚዲያ ለምን አልኖረም?

የአፍሪካ ሕብረት ከተሠረተ 60ኛ ዓመቱን ጨርሶ እነሆ ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም 61 ኛውን ጀመረ:: ‹‹ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ›› የሚል መሪ ሃሳብ ቢኖረውም አፍሪካ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ሳይፈታ እነሆ ወደ 100ኛ... Read more »

 ዝርፊያ በየፈርጁ

ለሰባት ሰዓታት ያህል (ከ2፡40 እስከ 9፡30) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ግቢ ውስጥ በነበረኝ ቆይታ ብዙ ነገር ሳስተውል ውያለሁ፡፡ የሰልፉን ርዝመት፣ የሰዎችን ሕግና ደንብ ማክበር አለመላመድ…. በአጠቃላይ የነበረውን አሰልቺ የግቢው ውስጥ ወከባ ባለፈው ቅዳሜ... Read more »