ማልዶ የነቃ፤ ቀድሞ ያንቀላፋል እንዳይሆን!!

ተገኝ ብሩ ጎበዝ ተቀድመሀል፤ በዚሁ ከቀጠለ ከጥቂት ጊዜ በኋላ አለመግባባት ውስጥ ሊገባ ይችላል።አለመግባባት የሩቅ ሰው ሳይሆን ከወለድነው ልጅ ከታናሽ ወንድማችን ከቤተሰብ መሐል ዘግይቶ ወደዚህ ዓለም ከተቀላቀለ ታዳጊ ጋር ነው ያልኩት።እኛ እዚያው የነበርንበት... Read more »

ከሳይበር ጉንተላ ይሰውራችሁ !!

ተገኝ ብሩ  “መጎንተል” አሉታዊ ሀሳብ ያለው ቃል ነው፤ ታዲያ ይህ ጉንተላ በአካል ብቻ ሳይሆን በሳይበር ወይም በማህበራዊ ትስስር ገጽ መከሰት ከጀመረ ሰነቧብቷል። ታዲያ በሳይበሩ መንደር ላይ ለክፋት የተሳሉ ፍላጻዎች፤ መልካም ስብዕናን የሚንዱ... Read more »

በካዛኪስታን ልዩ የበረዶ ጎሞራ ከተለያየ ቦታ ጎብኚዎችን እየሳበ ነው

ኃይለማርያም ወንድሙ  የካዛኪስታን ሜዳዎች መገኛ የሆነው አልማቲ ክልል እምብዛም ጎብኚዎችን የሚጋዝ ቦታ አይደለም። በተለይ በበጋ ወቅት ፤ነገር ግን በአካባቢው አንድ እንግዳ የሆነ ክስተት ታይቶ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ብዙ ጎብኚዎችን መሳብ ችሏል። በካዛኪስታን... Read more »

ከኩበት እስከ ሀብት

ይቤ ከደጃች.ውቤ  አስተምሮ የሚያልፍ፤ ቁም ነገርን የሚያስጨብጥ ቀልድ ይናፍቃል። እናንተዬ ሳቅ ናፈቀን አይደል። የት ሄዶ ነው ግን። ከትከት ተብሎ የሚሳቅበት ሆድ ተይዞ የሚንቆራጠጡበት ሳቅ ቀን ከወዴት ሄዶ ነው? ስለ ቀልድ ስናነሳ አለቃ... Read more »

ዳኛው ቀማኛው

ይቤ ከደጃች . ውቤ  ሰሞኑ የገጠመኝ አንድ ገጠመኝ እንካችሁማ ።ወጌን በዚያ አጣፍጬ ልጀምር ። አንድ ሽማግሌ “ጎበዝ እንደምን አላችሁ… እእ.. አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ… የሚባል ተረት ታቃላችሁ?” ብለው አንድ ሞቅ ያላቸው ሽማግሌ... Read more »

ያልተገራው መጨረሻ

ይቤ ከደጃች.ውቤ  ወንድ ዝንጀሮ ወንድ ሲወለድ /ወንድ ግልገል ዝንጀሮ/ አይወድም ይባላል፤ ያሳድደዋል፤ ይገድለዋል አሉ። በዚህ ክፉ ሰአት ግልገሉን የምትታደገው እናት ብቻ ናት፤ አባት ይህን ሁሉ የሚያደርገው ሲያድግ ይቀናቀነኛል የሚል ስጋት ስለአለው ነው... Read more »

ጮክ ብሎ ማሰብ

ዘካርያስ ዶቢ በአዲስ አበባ ግብይቱ ጦፏል። ዋናው ዋዜማ ዛሬ ሆኖ እንጂ ሰሞኑ ጭምር ዋዜማ ዋዜማ ሲል ቆይቷል። እሁድ የሚዘጉ ሱቆች ሳይቀሩ በዚህ በአል ወቅት ተከፍተዋል። በየመኖሪያ መንደሮች፣ ገበያ አካባቢዎች፣ አብያተ ክርስቲያናት መግቢያና... Read more »

… ጥይት ማድረግ !!

አብርሃም ተወልደ  ወዳጄ ! ክፉ ቃል ተናግረውን ያልረሳናቸው ሰዎች እንዳሉ ሁሉ በጎ ቃል ተናግረውን ሁል ጊዜ የምናስታውሳቸው ሰዎችም አሉ። አየህ ባሻዬ ! መንፈሳችን ዝቅ ባለበት፤ ተስፋ በቆረጥንበት፣ መንገዳችን ሁሉ ድጥ እና ጨለማ... Read more »

እግዜር ይይልህ…

አዲሱ ገረመው እግዜር ይይልህ!! ሌላ ምን እላለሁ። ባንተ ባመጣኸው ጣጣ የስንቱ ፊት ተሸፈነ። የኔስ ይሁን አንዴ ፈርዶብኛል። አሁን እስቲ ኢንጆሪ የመሰለ ክንፈር ይሸፈናል? ቆይ ከንፈር ተሸፍኖ ውበት እንዴት ይታያል? ስንት ከንፈር መሰለሽ... Read more »

የለውጥ አጋጣሚዎች

ኃይለማርያም ወንድሙ  አዲስ ነገር ያልታዩ ያልተሰሙ ገጠመኞችን ይዞ ይመጣል።በአንድ ወቅት አንድ ጓደኛዬ ለልጁ ልደት ጠርቶኝ ከአዲስ አበባ ኮንደሚኒየም መንደሮች በአንዱ ተገኝቻለሁ።በዚህ ጓደኛዬ ቤት ስገኝ ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው።ወቅቱ ነዋሪዎች ገና ወደ ኮንደሚኒየሙ... Read more »