ሥሌትና ሥሜት

ተገኝ ብሩ  እንደ ማህበረሰብ ሣናውቅ የተላመድነው፤ እንደ አገር በብርቱ የፈተነን ጉዳይ ነው። ምክንያት አልባነት። በእርግጥ የበዙ አርቆ አሣቢዎች አስቆሙን እንጂ እኛ እስካሁን መመለሻ አልባ ሆነን መድረሻችን እንዳይታወቅ ሆነን በከፋን ነበር። ይህ ማህበራዊ... Read more »

ለምን ይዋሻል ?

የእረሱነኝ ወገኔ ጎበዝ ናፈቀኝ:: አይገርምም! ዛሬ ላይ ሆኖ ወደ ኋላ ተመልሶ የማያውቁትን ፣ነበር ያሉትን ሰመናፈቅ:: ሰው እንዴት የቆመበትን፣ ዘመኑን ነቅፎ የሌሉትን ያለፉበትን ዘመናት ይናፍቃል? ጉድ ነው:: እናም ወደ ኋላ ተመልሼ የድሮ ዘመንን... Read more »

የምስጋና ውስጥ ኃይል

አብርሃም ተወልደ  አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ አሉ፤ ሦስት ጓደኛሞች አብረው የሚሰሩ፤ በአንድ ወቅት ታዲያ ጓደኛሞቹ በመካከላቸው አለመስማማት ይከሰታል፤ ጠቡ ተካረረ፤ በእነሱ የሚፈታ ሳይሆን ቀረናም አስታራቂ አስፈለገ። አለመግባባታቸውን የሰማ አንድ ልባም ሰው ሊያስታርቃቸው... Read more »

“ቻንስ ነው”

ዳግም ከበደ  ሥራ ከጀመርኩ ዕለት አንስቶ ያልተለየኝ ችግር የትራንስፖርት እጦት ነው። ከቤት ወደ ሥራ ከሥራ ወደቤት ያለው ጊዜ እንጂ በቢሮ ውስጥ የማከናውናቸው ጉዳዮች ሥራ ሆነውብኝ አያውቁም። አንድ ሰዓትና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ጊዜያት... Read more »

እይታችን ስል ይሁን

ዳግም ከበደ ወጣቷ ከቤተሰቦቿ ጋር ትኖራለች። ለአባት እና እናቷ ብቸኛ ልጅ ነች። ቤተሰቦቿ ባለፀጎች ባይሆኑም በኑሯቸው ግን ደስተኞች ናቸው። በትላልቅ እና ውብ ዛፎች ተከቧል፤ አካባቢውን አልፎ የሚፈሰው ወንዝ የሚያሰማው ድምጽም አካባቢን ተጨማሪ... Read more »

ለተወላገደ ጥሪህ የቀና “አቤት” አትጠብቅ

ተገኝ ብሩ  ባሻዬ ላማረ ምላሽ የተስተካከለ ጥሪ መሰረት መሆኑን ፈፅሞ እንዳትዘነጋ።“ማን አንተ” ብለህ ጠርተህ “ወዬ”ን ከጠበክ አንተ የማይጠበቅ የምትጠብቅ፤ ያልገባህ ነህ፤ እመን።አንድ ከበደ የተባለ ጓደኛህን ከቤ ብለህ ስትጠራውና ክብደቱን ረስተህ አንተ ብለህ... Read more »

‹‹ባርነት አምላኪዎች›› ሆይ ልቦና ይስጣችሁ!

ዳግም ከበደ  ወንዱ አያቴ ከሴቷ አያቴ ጋር ፍቅር ቀመስ ንትርክ ውስጥ ሲገባ “እያየኋት የምታስቀኝ ሚስት አገባሁ” ይላል። ዛሬ እኔም አንዳንድ ነገሮች ግርም ቢሉኝ ነገሮቹ ድንገት አዕምሮዬ ውስጥ ስንቅር አሉብኝ። እንዲያው ዝም ብለው... Read more »

ውድድሩ ሳይጀመር ቤት መንግሥት የሚገቡ

አዲሱ ገረመው ጓዘ ብዙው ምርጫችን እየተቃረበ ነው አይደል? እርሶ መራጭ ፣ተመራጭ ወይስ አስመራጭ? ዝግጅቱስ እንዴት ነው? የየሰፈራችሁ የምረጡኝ ቅስቀሳና ሽርጉድ እንዴት ነው? በዚህች ሰበብ መነሻነት ለዛሬ ስለ ምርጫና ሽኩቻ ብንነጋገርስ ብዬ አሰብኩ።... Read more »

ከቁጥጥር የወጡት፤ የቤተሰብ ቁጥጥር ማስታወቂያዎች

ተገኝ ብሩ አንዳንድ ማስታወቂያ ከአእምሮ እንዳይረሳ ሆኖ ሲለሚዘጋጅ ባሰብነው ቁጥር ይታወሰናል:: አንዳንዱ ደግሞ ታስቦበት ባለመዘጋጀቱ ሳቢያ ምነው በቀረ ያሰኘናል:: ሰሞኑን በየቴሌቪዥንና ሬዲዮ ጣቢያዎች የሚለቀቁት ማስታወቂያዎች የተዛነፉና የማህበረሰብ ባህልና ወግን የተፃረሩ ሆነውብኛል:: ማስታወቂያዎቹን... Read more »

የአስቸኳይ ክፍያ

ዳግም ከበደ ፀጉሩን በጠቋሚ ጣቱ እያከከ አስተናጋጁን የሎሚ ሻይና የላስቲክ ውሃ አዘዘው። በቅፅበት ወደቀድሞው ትካዜው ተመልሶ ማውጠንጠኑን ተያያዘ። ነገር አለሙ ታክቶታል። ጠረጴዛውን በእጁ እየተመተመ በመስኮት ወደ ውጪ አሻግሮ ይመለከታል። ላስተዋለው አላፊ አግዳሚውን... Read more »