“ከምርጫ በኋላ”

ሰሞኑን ከምኖርበት ሰፈር አቅራቢያ ባለ መንደር ስዘዋወር ነበር:: የአካባቢው ቤት ኪራይ ዋጋ በአንፃራዊነት ከሌሎች ሰፈሮች አነስ ማለቱን ሰምቼም ነበርና እዚያው ሰፈር ቤት መፈለግ ውስጥ ገባሁ:: ጉዳዩንም አካባቢውን ለሚያውቅ አንድ ወዳጄ አዋየሁት፤ ምላሹ... Read more »

አሁንም በጨዋታው ህግ መሰረት !

መሪዎቻቸውን ለመምረጥ ከትናንት በስቲያ በየምርጫ ጣቢያዎቹ የተገኙ ኢትዮጵያውያንን ለተመለከተ ሰው በቤቱ የቀረ አይመስልም:: ዜጎች ሰማይና ምድር ሳይላቀቅ በፊት ነው ምርጫ ጣቢያ የተገኙት:: ዘንድሮስ ማንም አይቀድመኝም ብለው በጨለማ የወጡትም በበርካቶች ተቀድመዋል :: መራጮች... Read more »

ባይፈራረሱ ደሞ…

ያደግኩበት ሰፈር ይናፍቀኛል፤ አያቶቼ ዘንድ ነው ያደግኩት:: የአንደኛ ደረጃ ትምህርቴንም በዚያው ነው የጨርስኩት:: አያት እጅ ያደገ ብዙ ነፃነት አለው:: ነፃነቱ ነበረኝ፤ የሚያወቅ ያውቀዋል:: በሰፈሩ እንደልብ ተጫውቼበታለሁ:: ሁሉም ለአያቶቼና ለእዚህ ሰፍር ልዩ ግምት... Read more »

ነገር አብርድ

ነገር የት መቼ እንደሚከሰት አይታወቅም፤ አለመግባባት፣ ጠብ ማለቴ ነው። እኔን በቅርቡ ታክሲ ላይ አጋጥሞኛል። የበሳውን ላንሳ ብየየ ነው። ጧት ነው፤ ከሰፈር ታክሲ ይዤ ወደ ሜክሲኮ እየሄድኩ እያለ፤ በአምስት ብር መንገድ ላይ። ኪሴ... Read more »

እውነትና ንጋት ….

አሁን ላለንበት አገራዊ ሁኔታ መውጫ ይሆነን ዘንድ ጥበብን ከሰለሞን (ሱሊማን) ትዕግስትን ከእዮብ (አዩብ) መማር ግድ ይለናል፡፡ እውነትን ለማሳየት ጥበብ መጠቀምና እውነታው እንዲታወቅ መታገስ በብርቱ ስለሚያስፈልገን፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን ሁለት እናቶች አንድን ህፃን ልጅ... Read more »

የ‹‹ስለት›› ነገር

ተመስገን! በሚያዝያ ወር እና በሰኔ ወር መሃል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ዘጠነኛው ወርሀ ግንቦት ላይ ደርሰናልየዛሬ ዓመት በዚህ ወቅት የነበረውን ጭንቀት መቼም አልረሳውምእንኳንስ ዓመት አስቆጥሬ ለዛሬ ልደርስ ይቅርና ውዬ... Read more »

ድሮኖቹና መውጫ ያጣው አሳ ነባሪ

በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች። ይሄን ኡደት... Read more »

መጥኔ ለጠመኔ ጠኔ

የትምህርት ዓላማው ሰውን በዕውቀት መቅረጽና ስብዕናውን ማነፅ ነው እንጂ መቼም ማነዋወጽ አይሆንም። አይደለም እንዴ ጎበዝ ? ሰው በትምህርቱ በዕውቀቱ ከፍ ከፍ ሲል እኮ እኩይ ድርጊቶችን መራቅ ይጀምራል፤ ለእኩይ ድርጊቶቹ መፍትሄም ያመነጫል። መቼም... Read more »

ማገዶ ለቃሚዎቹ

ያኔ በወርሃ የካቲት አብዮቱ ሣይፈነዳ፣ ጭቁኑ ሲመዘበር በበዝባዦች ሲጎዳ እየተባለ ብዙ ተደስኩሯል። ከወርሃ የካቲት አንስቶም ክንዶቻችን ዝለዋል፤ ልሣኖቻችንም እረፍት አጥተዋል – በመፈክር ዓይነትና ብዛት። ያኔ ምን ያልተባለ፣ ያልተዜመ አለ? “ያለሴቶች ተሣትፎ አብዮት... Read more »

ቆሎ ሻጯ

 “ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም” የሚለው ብሂል በዚህች አነስተኛ ቤት ውስጥ አይሠራም። ደሣሣዋ ቤት በጭስ ታፍናለች። ከውጭ ወደ ውስጥ ለሚዘልቅ እንግዳ የቤተሠቡን አንደኛውን አባል ከሌላኛው ፈጥኖ ለመለየት እጅጉን ይከብደዋል። እነርሱ ግና ተላምደውታል። ከቤቱ... Read more »