የሚወቀሰውን ማመስገን፤ የሚመሰገነውን መውቀስ …

ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? ክረምቱ እንዴት ይዟችኃል? የዘንድሮ ክረምት ከዝናብና ከብርዱ በተጨማሪ ይዞት የመጣው ነገር ጉድ ያሰኛል። ታዲያ ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› ማለት ይሄኔ ነው። ይህ ለሰሚው ግራ የሚያገባ ነገር አንድ ታሪክ አስታወሰኝና... Read more »

በመጪው የትግራይ ትውልድ ላይ የሚቆምረው ህወሓት

የአሸባሪው ህወሓት ነገር እያደር አስገራሚ እና አሳፋሪ መሆኑን ቀጥሏል፡፡ አዳዲስ ነውር በመፈጸም በራሳቸው የተያዘውን ሪከርድ ተግተው በማሻሻል ላይ የሚገኙት ህወሓቶች አሁን ደግሞ እዚያው መዝገብ ላይ አዲስ የነውር ታሪክ ጨምረዋል፡፡ ጨካኙ ጁንታ እንኳን... Read more »

አያ ጅቦና ሰባት ግልገሎቹ

አያ ጅቦ አንድ ቀን ማልዶ ተነሳ። መንገድም ጀመረ።የሚሄደው ሩቅ አገር ካሉ ዘመዶቹ ዘንድ ነበር።ዘመዶቹ ደግሞ እንደሱ ጅቦች ያልሆኑ የሰው ጎረቤቶች ነበሯቸው አሉ።የዛሬን አያድርገውና ጅቦችና ሰዎች ቡና ይጣጡ፣እህል ውሀ ይገባበዙ ነበር ይባላል ።... Read more »

ለምጣዱ ሲባል…..

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ሰኞ አመሻሹን ባወጣው መግለጫ የነጠላ የተኩስ አቁም አውጇል።መንግስት በመግለጫው ገበሬው ተረጋግቶ የእርሻ ሥራውን እንዲከውን፣ የእርዳታ ሥራው ከወታደራዊ እንቅቃሴ ነጻ ሆኖ እንዲሠራጭ፣ ሰላምን የሚመርጡ የሕወሐት ርዝራዥ አካላት ወደ ሰላም... Read more »

ወዳጆቻችን ምነው ድምጻቸው ጠፋሳ

ኢትዮጵያውያን ምርጫን ሲያስቡ የሚጀምራቸው መጥፎ ጭንቀት አለ፡፡ይህ አይነቱ ጭንቀት ፈረንጆቹ ትራውማ ይሉታል፡፡አንድ ሰው ከዚህ ቀደም አንድ ጉዳት ካጋጠመው ለዚያ ጉዳት ያጋጠመው ጉዳይ በመጣ ቁጥር የሚፈጠር ጭንቀት ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫም ለብዙ ኢትዮጵያውያን... Read more »

ለእውነት ያልተከፈቱ ልቦች…

ምህረት ሞገስ እማማ ውብዓለም አተኩሮ ላያቸው እንደስማቸው ውብ ናቸው። ‹‹ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ›› የሚለው አባባል እማማ ውብዓለምን በፍፁም አይመለከታቸውም። እሳቸው ስያሜን ዓመለወርቅ አስብለው አመለጥፉ እንደሚሆኑት ዓይነት አይደሉም። እንደስማቸው ውብ ብቻ ሳይሆን... Read more »

“የዝሆን ጠላቱ ጥርሱ ነው”

የጮቄ ተራራ ውስጥ ያሉት የዱር እንስሳት፣ የዕፅዋት እና የማዕድን አይነቶችን ለመግለፅ ያዳግታል:: ይህንን ተዘርዝሮ የማያልቅ ሀብት ለመውሰድ የማይቋምጥ የውጭ አካል የለም:: ከጥንት እስከ ዛሬ የጮቄ ተራራ ታሪክ የሚያመላክተው ይህንን ሃቅ ነው:: “ለዝሆን... Read more »

በአንድ ራስ- ሺህ ምላስ

ሰውዬው ባህር ተሻግሮ ፣ ድንበር አቋርጦ ከሀገር ከወጣ ዓመታት ተቆጥረዋል። ካሰበው ደርሶ የስደት ህይወትን ‹‹ህይወቴ›› ማለት ከጀመረ አንስቶ ስለትናንት ፈጽሞ ማሰብን አይሻም። ይህ ሰው የሰው አገር ሰው ከሆነ ወዲህ መለስ ብሎ ያለፈበትን... Read more »

ከምርጫ በኋላ …

ሕፃን ልጇን ለመመገብ የኩላሊት ህመሟን ቻል አድርጋ ጎንበስ ቀና እያለች በእግረኛ መንገድ ላይ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት የምትቸረችር አንዲት እናት፤ ከምርጫው በኋላ ማየት እና ማግኘት የምትፈልገውን ስትጠየቅ መልሷ የተወሳሰበ አልነበረም። በእርግጥ የእርሷ... Read more »

ከግዮን ጡቶች ስር የበቀሉ ጥርሶች

‹‹አይጣልን ያቀሉታል›› ይሉት አባባል አሁን በደንብ እየገባኝ ነው። አዎ! አሁንም አይጣልባችሁ ! በነገራችሁ ሁሉ እንደ እርጎ ዘንብ ጥልቅ ከሚሉ ጉዶች ይጠብቃችሁ፣ አያገባቸው ገብተው ዕንቅልፍና ሰላም ከሚነሱ ፍጡሮች ይሰውራችሁ። ‹‹አሜን! ›› ባትሉኝም እኔ... Read more »