ሺህ ውሸት ቢደረደር አንድ እውነት አይወጣውም!

የኔታ ፍሬው በሚቀኙት ቅኔ ወደር እንዳማይገኝላቸው እና የተናገሩት አንዱም መሬት ጠብ እንደማይል እንዲሁም የነባሮን ሮማን ፕሮቻዝካ፣ ሞሶሎኒ ፣ ክርሲፒ እና ባራቴሪ ፓስታ ቀቃይ እና ደቀ መዝሙር የሆኑት አይተ ጭሬ ልድፋው እና ልጃቸው... Read more »

ዋርካ እና መጥረቢያ

ዋርካው ትልቅ ዛፍ ነው፡፡ የበቀለው ጉብታ ላይ መሆኑ ደግሞ በሁሉም ዓይን ውስጥ ጎልቶ እንዲታይ አስገድዶታል፡፡ የዋርካው ግንድ እንደሌሎቹ ዛፎች ጥቁር አይደለም፡፡ ግንዱ ነጣ ያለ ሲሆን ፈሳሽ ያወጣል። በግንዱ ዙሪያ ጥቅጥቅ ብለው አግድም... Read more »

ሲታሰር ወደ እኔ – ሲፈታ ወደ እሱ

የአንዳንዶችን ወላዋይነት፣ እየታዘብኩ በሁለት ባላ ልንጠልጠል ማለታቸውን ባየሁ ቁጥር፡- የከያኔው ዜማና ግጥም ውል ይለኛል። ምን ነበር ያለው ? በምን አወቅሽበት- በመመላለሱ፣ ሲታሰር ወደ እኔ -ሲፈታ ወደ እሱ። አከከከከ … ሰውዬው እንዴት አድርጎ... Read more »

አሸባሪው -ህወሓት አገር ዘራፊ – ህይወት ነጣቂ

‹‹ዘራፊ›› የሚለው ቃል ትርጉሙ ከአንድ በላይ ነው።በጥበብ በዕውቀታቸው ቅኔውን በሚስጥር የሚዘርፉ፣ በአመራማሪው ስልታቸው አጀብ የሚያሰኙ እልፍ ሊቆች አሉ።እነሱ የቅኔ ዘራፊ ጠቢባን ይባላሉ።እነዚህ ጥበበኞች ዕውቀታቸው፣ በእጅጉ ያስደንቃል።የጥበባቸው ምጥቀትም የአድማጭ ተመልካች አፍን በእጅ ያስጭናል፡፡... Read more »

የዋሽቶ አደሩ – ቀላጤ ወልጋዳ ትርክቶች

‹‹ስምን መላዕክ›› ያወጣዋል ያሉት እውነት ትክክል ስለመሆኑ ጊዜና አጋጣሚዎች ያሳዩን ጀምረዋል። መጠሪያውን ከዓለማችን ጨካኞች በአንዱ ያደረገው የዘመናችን ፈላስፋ ነኝ ባይ ለዚህ አባባል እማኛችን ይሆናል። ትክክለኛ የመጠሪያ ስሙ ይህ እንዳልሆነ በቅርብ የሚያውቁት ይናገራሉ።... Read more »

ስለገድላቸው በገለልተኛ አካል ይጣራላቸው

‹‹ለብሳ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተይ መልሺ ቢሏት እንዴት ትመልሳ ›› ይላል ያገሬ ሰው። መቼም የሰውን ድርሻ የወሰደች በተለይ በብዙዎች ዘንድ ብርቅ የሆነን እንደድንቅ የሚታየውን የተዋሰች ደረቅ፤ የተዋሰችውን ወይም ያለአግባብ የወረሰችውን የሰውን... Read more »

ይቺ ጎንበስ ጎንበስ…

 ሰላም ወዳጆቼ! በጥንት ጊዜ ከአበቦች ሁሉ የተለየች አንዲት ጽጌረዳ አበባ ነበረች አሉ፡፡ ይቺ ውብ ጽረጌዳ አበባ መልካም ምድራዊ አቀማመጡ ባማረ፣ በተራራማ ለእይታ እጅግ ማራኪ በሆነ ስፍራ ላይ መበቀሏ ይነገራል፡፡ አበባዋ የበቀለችበት ስፍራ... Read more »

“አልመጣም ቀረሁኝ”

መቼም የአንዳንዱ ሰው ግምትና አስተያየት በእጅጉ ያስገርማል፡፡በውስጡ ያለውን ሀሳብ ለሌላው ሲያጋባ ያለአንዳች መነሻና መሰረት ነው።በእርግጥ አስተያየት መስጠትና፣ እንዳሻ መገመት የማንም መብት ሊሆን ይችላል።እንደፈለጉ መናገርና ያለልክ መስመር መሳትንም በዘመናችን እያየነው ያለ እውነት ነው፡፡... Read more »

የእናቶች ዘመቻ

  የእናት ጡት ማባበያ የእናት ድብሻ መሸንገያ የእናት ስሟ መማያ ፤ ማስፈራሪያ የእናት ፍቅር የመጀመሪያ፤ የማያረጅ የማይረሳ እስከ ዓለም ፍፃሚ የሚነሳ፤ የሚወሳ ህፃኑ እናቱ ከዓለም ሁሉ የተለየች እንደሆነች ያምናል:: የማንም ልጅ መሆን... Read more »

ልብ አይሞት!

እስኪ ስንቶቻችን ነን ልባችን ያልሞተ? ገና ድሮ ልጅ እያለን እናደርጋቸዋለን ብለን ያቀድናቸው ውጥኖች አሁንም ልባችን ውስጥ የሚርመሰመሱ? አንዳንዶቻችን ተምረን ለአገር ለወገን አለኝታ መከታ ለመሆን ስናስብ በአንጻሩ ደግሞ አንዳንዶች ከውጥናቸው ጀምሮ ለአገርና ለወገን... Read more »