
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ከሳሽ ሆኖ ከደብረ አማን ተክለኃይማኖት ቤተክርስቲያን ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል:: አንዱ ከሳሽ ሌላው ተከሳሽ ሆነው ቀርበዋል:: ፍርድ ቤቱም ጉዳዩን መርምሮ ፍትህ እንዲሰጣቸው ሁለቱም በየፊናቸው... Read more »

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬም በለሊት ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል:: የዛሬው ጩኸት በውዝዋዜ የታጀበ በመሆኑ ግራ የገባቸው የሰፈራችን ሰዎች ከመቅጽበት ወደዋርካው ተሰብስበው በዋርካው ስር ባሉ ድንጋዮች ላይ ተኮለኮሉ:: የሰፈራችን ሰዎች... Read more »

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬም በሌሊት ተነስቶ ሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል:: የዛሬው ጩኸት በውዝዋዜ የታጀበ በመሆኑ ግራ የገባቸው የሰፈራችን ሰዎች ከመቅጽበት ወደዋርካው ተሰብስበው በዋርካው ስር ባሉ ድንጋዮች ተኮለኮሉ:: የሰፈራችን ሰዎች በመሰብሰብ... Read more »
ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ከመኝታው እየተነሳ ሲጮክ የከረመው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ ዛሬ ላይ ደግሞ ሰዓቱን ቀይሮ የሰፈራችን ሰዎች “ከበተስኪያን” ሲመለሱ ያለውን ሰዓት መርጦ በተለመደው ቦታው ተከስቷል። ዛሬም ላብ ላብ እስከሚለው ይጮሃል። ጩኸቱን... Read more »
ተሰማ መንግሥቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ከተገናኙ ሰነባብተዋል:: አጠር ቀጠን ብሎ ፊቱ የገረጣው ተሰማ፣ ፊቱ ሞላ ብሎ ወፍሮ ሲያዩት፤ ዘውዴ እና ገብረየስ ፊታቸው በፈገግታ ፈካ:: መካከለኛ ቁመት ያለው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »
ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ከዚህ ቀደም በተለየ መልኩ በተከታተይ ቀናት ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል እየተነሳ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ መጮሁን አብዝቷል። ዛሬም እንደ ወትሮው ሁሉ እየጮኸ ነው። ሰዓቱ... Read more »
ገና ሳይመሽ ጭጋግ ያጨለመው ግሮሰሪ፤ እነተሰማ መንግሥቴን፤ ዘውዴ መታፈሪያንና ገብረየስ ገብረማሪያምን ጨምሮ የዘወትር ደንበኞች በጊዜ ታጭቀው ስላጨናነቁት በሰዎች ትንፋሽ ታፍኗል። ሁሉም እየጮሁ ያወራሉ። ብዙዎቹ ደምስራቸው በግንባራቸው ላይ ተገታትሯል። የበዓል ድባብ አልጠፋም። ብልጣብልጡ... Read more »
ለብዙ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። ሰዓቱ የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ነው። በእኛ ሰፈር ያሉ ሰዎች በሙሉ በተስኪያን ሳይሄዱ... Read more »

ለዚህ ጽሑፍ ይህንን ርእስ በስያሜነት ስንሰጥ ብዙ አስበንበታል። እናስብ ዘንድ ያደረገን ደግሞ “ማ ይቅደም?” የሚለው ሲሆን፣ ሄዶ ሄዶ እንደምንመለከተው “ቆሻሻ” የመሪነት ስፍራውን ይዟል። የዚህ ምክንያቱ ብዙ የሚያነጋግር ቢሆንም ለጊዜው ትተነው እንለፍና “ቆሻሻ... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። «እለ ከርሦሙ አምለኮሙ ( እነሆድ አምላኩ)፤ ያሰባችሁት እኛን የመከፋፈል ሴራ መቼም አይሳካም» እያለ ያምቧርቃል። የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ... Read more »