
ከጥንት አንስቶ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለሠርግ፣ ለኀዘን፣ ለልደትና ለሌሎችም መሰል አጋጣሚዎች ጥይት የመተኮስ ልማድ አለ። አሁን ደግሞ ተኩስና ፉከራ የሚበዛባቸው የሙዚቃ ቪዲዮዎች ሕዝቡን እንደ አዲስ በጦር መሣሪያ ፍቅር እንዲነደፍ ያደረጉት ይመስለኛል። የጦር... Read more »
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል።በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ የሚኖሩ ድሃ ባልና ሚስት ገበሬዎች ነበሩ።ከዕለታት አንድ ቀን ከሚያረቧቸው ዶሮዎች መካከል አንዷ የወርቅ እንቁላል ጣለች።ገበሬዎቹ ባልና ሚስቶች በሆነው ነገር እየተደነቁ እንቁላሉ የወርቅ መሆኑ እንዲመረመር... Read more »
እንጨት ወደተፈለገው አቅጣጫ በመለወጥ ሊገራና ሊታረቅ ይችላል።ደረቅ እንጨት ከሆነ ግን እጣ ፈንታው መሠበር ነው።እናርቅህ ቢሉት አይታረቅም።እንደተወላገደ ተሰባብሮ ለማገዶነት በመዋል መንደድ ነው…የደረቅ ሰው ተግባርም ከደረቅ እንጨት የተለየ አይደለም።እንደ ደረቀ፣ እንደ ገረረ፣ እንደተወላገደ የሰዎችን... Read more »
ምርጫው ቢተላለፍ ጥሩ ነው። ወደቀጣዩ ዓመት ሳይሆን ወደ ሌላ አገር። የፖለቲከኞች፣ የመራጩ ህዝቡና የአስመራጩ ሁኔታ አሳሳቢ ስለሆነ ምርጫው በገለልተኛ አገር ቢካሄድ አዋጭ ነው። መራጩ ህዝብ ገና ምኑም ሳይያዝ የሚደግፋቸውን ወገኖች ጠቅላይ ሚኒስትርና... Read more »
አንዳንድ ገጣሚያን ነብይ ናቸው። ግጥሞቻቸው ደግሞ ትንቢት፡፡ ሌሎች ደግሞ ዘጋቢዎች ይሆናሉ፡፡ ግጥሞቻቸውም ታሪክ፡፡ ይህን ያስባለኝ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “ሞት ማለት” በሚል ርዕስ በ1967 ዓ.ም የጻፉት ግጥም ነው:: የክርስትና እምነት ተከታዮች ዳግም በተወለዱበት... Read more »
“ወጣት ማዕከላት” በወጣት ሊግ የሚሳተፉ እጩ ካድሬዎችና በሴቶች ሊግ የሚሳተፉ በዕድሜ የገፉ እናቶች የአራቱ እህት ድርጅቶች የምስረታ በዓል ፣ የብሔር ብሔረሰቦች ቀንና በቅርቡ በመጋቢት 24 ቀልቡ የተገፈፈው ግንቦት 20 ሲከበር የዳንስ ትርኢት... Read more »
መሸ። የአውድ ዓመት ዋዜማ ነው። ሰዉ በየመሸታ ቤቱ ተጎዝጉዟል … እንደ ቄጤማ። መንገዱ በሰው ሰክሯል። ዝንቅ የአወድ አመት ማዕዛ ከዚህም ከዚያም ከች እያለ አፍንጫን ያጫውታል። አየሩ በአውድ አመት ሙዚቃ ደምቋል። በበዓል ዋዜማ... Read more »
ያለፈውን ሳምንት ጽሁፌን የቋጨሁት ቋሚ ተቃዋሚና ቋሚ ደጋፊ መሆንን የጽናት ምልክት አድርጎ የማየት ልማዳችንን እንጣል። እየደገፉ መንቀፍ ፤ እየተቃወሙ ማድነቅ ወላዋይነት አይደለም በሚል ነበር። ቀደም ብዬ የሀሳብ ቀብድ ስላስያዝኩ ሳምንት ያሞካሸሀትን የአዲስ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ድርጅቶችን በማስተባበር ሀብት አሰባስቦ ለስድስት መቶ ሺ የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዩኒፎርምና የትምህርት ቁሳቁስ አሟልቷል። ሶስት መቶ ሺ ተማሪዎችን ደግሞ ቁርስና ምሳ እየመገበ ነው።እገዛው ዘለቄታ እንዲኖረው ለማድረግም... Read more »
ለውጡን ያልተቀበሉ የግንባታውን ዘርፍ የሚመሩ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ነው። አንድ ጋዜጠኛ ከለውጡ በፊት አንድ ሚዲያ ላይ ቀርበው “ከሩቅ ሆነህ ስታየው የአገር ሀብት ማለት በሌሎች ቁጥጥር ሥር ያለ የብዙኋኑ... Read more »