ጌትነት ምህረቴ የዛሬን አያድርገውና ቀደምት አባቶቻችን የሚያደርጓቸው እርቆች፣ ህዝባዊ ውይይቶችና ማበረታቻዎች ፍሬ አፍርተው የህዝብን አብሮነት የሚያጠናክሩ፣ መተሳሰብን፣ መከባበርንና አንድነትን የሚያዳብሩ ሆኖው ቆይተዋል። ግጭቶችና መቃቃሮች ቢከሰቱም እንኳን በሰዎች ላይ የሚያደርሱት ጉዳቶች እምብዛም አይሆኑም... Read more »
አሊ ሴሮ አምባገነኖች ያሳዝኑኛል። ሲለቋቸው አንደተራራ ይኮፈሳሉ፤ ሲይዟቸው ደግሞ ጭብጥ አይሞሉም። ቀድመው የተዋረዱ በመሆናቸው ውርደት ብርቃቸው አይደለም። ከቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ተጎትተው ሲወጡ፤ በወጣትነታቸው የዘለሉትን ገደል ዛሬም እዘላለሁ ብለው ወድቀው ሲሰበሩ፤ ከሞቀና ከተንደላቀቀ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው አበው ‹‹ክፉ አውሬ አይግባ ከሀገሬ፤ ከገባም አይልመድ፤ ከለመደም አይውለድ›› ይላሉ። ውዶቼ ይህንን አባባል ልብ በሉ እስቲ! መቼም የአውሬ ደግ ባይኖርም ‹‹ክፉ አውሬ ›› ግን ከአውሬዎች የተለየ አደገኛ በመሆኑ ምን ያህል... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? አሁንማ እድሜ ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይሁንና በየደቂቃው እያገናኘን ነው። ሰላምታችን፤ ውሎ አዳራችንና ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን እያፈሰሰለን ግንኙነታችን ጠንክሮ ተራቀቅን አይደል! ። ዓለም በግሎባላይዘሽን አንድ መንደር ከሆነ በኋላማ የምን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ አበው ሲተርቱ ‹‹የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ›› ይላሉ። ወዳጆቼ! ይህ አባባል የዋዛ አይምሰላችሁ። የሰው ልጅ ከምንም በላይ ለቃሉ ታማኝ መሆኑን ያመለክታል።ብዙዎች ከመናገራቸው በፊት ለአንደበታቸው ቃል ይጨነቃሉ። አንዳንዶችም ቀን ቆጥሮ፣ ጊዜ ታስቦ... Read more »

ዋለልኝ አየለ ከዛሬ 17 ዓመታት በፊት፤ በዚሁ ወር በዚሁ ሳምንት ነው፡፡ በአምባገነንነት ብቻ ሳይሆን በአሸባሪነትም ስማቸው በዓለም የናኘው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን እንደ ፍልፍል መሬት ምሰው የገቡበት ዋሻ በአሜሪካ ወታደሮች አሰሳ ተገኘ፡፡... Read more »
የቄስ ትምህርት ቤት ቆይታዬን አጠናቅቄ አንደኛ ክፍል ስገባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማኋትን የእንግሊዝኛ ቃል አልረሳትም፤ ሲት ዳውን ! ይህቺ አንደኛ ክፍል በአንደኝነት የተማርኳት የእንግሊዝኛ ቃል ከፊሏ ተወስዳ እንደ ዳዊት ስትደገም እየሰማሁ መገረም ይዣለሁ።... Read more »
ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ የ‹‹ዋይ ፋይ›› ኢንተርኔት አገልግሎት ተለቅቋል። የሞባይል ዳታ ስለሌለ መደበኛው የማህበራዊ ገጾች ጫጫታ የለም። በውጭ አገር የሚኖሩ እና በሆቴል አቅራቢያ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው የሚጠቀሙ። በሌላ በኩል ፌስቡክ በተፈለገው... Read more »
ሰሞኑን በቴሌቪዥን ጣቢያዎችና በጋዜጦች የሚታየው ነገር አንድ የአገር ቤት የቃል ግጥም አስታወሰኝ። ይሄን የቃል ግጥም ስካር የተሰማው ሰው ያንጎራጉረዋል። አንዳንዴ ደግሞ የሚሰራው ሥራ ሲሰለቸውም ያንጎራጉረዋል። ነገርየው በፉከራ ዜማ ነው የሚባለው። ጅንኑ ጂን... Read more »
ዘንድሮ “መራዘም” ብሎ ቃል ክብሪት ሆኗል። ባሳለፍነው ሳምንት የፌደሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የህዝብና ቤት ቆጠራው መራዘም ያልተዋጠላቸውና የተዋጠላቸው የምክር ቤቱ አባላት ተረት ተታኩሰዋል። አንዲት የምክር ቤቱ አባል “እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ... Read more »