የምትጠባ ጥጃ አትጮህም ።ይህ የአባቶቻችን ብሂል እውነት ነው ።ማግኘት ያለባትን ለማግኘት ስራ ላይ ስለሆነች።ይህን ወደ ሰውኛ ስናመጣው የሚሰራ እና በስራውም ውጤታማ የሆነ ማንም አካል እዩኝ እዩኝ አይልም። ምክንያቱም ሰውየው ከሚናገረው በላይ ስራው... Read more »
መብራት የናፈቀው ሻማ ይዞ ያለቅሳል፤ መብራት ያለው በመብራት ያሸበርቃል። ይህን ያላደለው በኩራዝ ይጨናበሳል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከመብራትም በላይ ነው። የግብፅ ህዝብ ሙሉ ለሙሉ በመብራት እያሸበረቀ የኢትዮጵያ ህዝብ በኩራዝ እየኖረ... Read more »
በብዙ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ የምትገኘው ሀገራችን ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመፍጠር አመቺ ጊዜ ላይ ትገኛለች:: ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዲሱ የለውጥ አመራር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አበረታች ቢሆኑም ሀገራችን ያላት ውስብስብ ችግር በቀላሉ የሚፈታ አይደለም:: ይሁን... Read more »
የፍቅር እስከመቃብሮቹ በዛብህና ሰብለወንጌል የልቦለድ ገፀባህርያት ቢሆኑም በገሐዱ ዓለም የምናውቃቸውን ያህል በየአጋጣሚው አብረውን ይኖራሉ:: ከየትኛው የገሐዱ ዓለም ሰው ይልቅ ነፍስ ዘርተው በዓይነ ህሊና ይታዩናል:: ማንነታቸው ግዝፍ ነስቶ፤ አስተሳሰባቸው ደርጅቶ ሰርክ ይመላለስብናል:: ኑሯችንን... Read more »
የአባይ ወንዝ ከተለያዩ የሀገራችን ወንዞች ተጠራቅሞ አንድ ወንዝ የሆነ ታላቅ ወንዝ ነው። የአባይ ወንዝ በሁለት ይከፈላል። ከኢትዮጵያ የሚነሳውና ለም የሆነ መሬት እና የተለያዩ ንጥረ-ነገሮችን የሚሰበስበው 86% የሚሸፍነው አካል ጥቁር አባይ ይባላል። ከቪክቶሪያ... Read more »
ከራሱ መስፋፋትና ምቾት በስተቀር ለማንም ለምንም ዴንታ የሌለውና በነጮች የቅፅል ስም አረጓዴው ሰይጣን ወይም በእኛ ሀገር አጠራር የእንቦጭ አረም ለማንም ለምንም ምንም የውሃ ዘር ሳያስተርፍ በቁጥር ብዙና በመጠናቸውም ከትንሽ እስከ ትልቅ ያሉ... Read more »
አኒታ ጳውሎስ የተባለች ያኔ የአሶሽየትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ የነበረች ከዐሥር ዓመት በፊት አንድ ጥያቄ ጠይቃ ነበር። ጥያቄው የቀረበው ሚሊኒየም ጽሕፈት ቤት ይባል ለነበረው ተቋም አንድ የሥራ ኃላፊ ነበር። በወቅቱ ኃላፊው ኢትዮጵያ ሦስተኛውን ሺህ... Read more »
የሀገራችን ረጅም ዘመን የጦርነት ታሪክ ነው። በነገሥታቱ ዘመን የአካባቢ ገዢዎች ገብሩ ሲባሉ አልገብርም ካሉ ግጭት ይነሳል። በነበረው የግብርና ሥራ እያረሰ እየገበረ ግጭት ሲመጣ ደግሞ ተነሳና ተዋጋ ይባላል፤ ሳይወድ በግድ ይዘምታል ይዋጋል። በሰላም... Read more »
እውነተኛ ዴሞክራሲ ባለበት ሀገር ሚዲያ ከመንግስትና ከማኅበረሰብ ገለልተኛ ታዛቢ ሆኖ ያገለግላል። መገናኛ ብዙሃን ባይኖሩ ዜጎች የመንግስት ኃላፊዎች የሥልጣን አጠቃቀም ግንዛቤ አይኖራቸውም። ዴሞክራሲ በሌለባቸው ሀገራት ጋዜጠኞች ይደበደባሉ፣ ይታሰራሉ እና የሚዲያ ነፃነት ይታፈናል። እነዚህ... Read more »
የቤት ሠራተኝነት በቤት ውስጥ የሚሠሩ ሥራዎችን ለመሥራት በሕጋዊ ውልና በቃል ስምምነት የሚፈፀም የሥራ መስክ ነው። የቤት ዕቃዎችንና አልባሳትን ማጠብ፣ የቤት ወለልና ጣሪያን ማፅዳት፣ ምግብ ማብሰል፣ መኖሪያ ግቢን ማፅዳት፣ አልጋ ማንጠፍ፣ በመመገቢያ ጊዜ... Read more »