አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »
አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »
– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »
1983 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ የመንግስት ለውጥ ታውጇል። ዛሬ እንደትናንትናው አይደለም። ነገሮች ተቀይረዋል። ሁኔታዎች ተለውጠዋል። በደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ከተማ በአንዱ ጣራ ስር የቤቱ አባወራ በሞት መነጠል ደግሞ መላውን ቤተሰብ ለድንገቴ ፈተና እያጋፈጠ ነው። ወይዘሮዋ... Read more »
ብስለት እውነት እናንት እነማን ናችሁ? ከየት ነው የመጣችሁት? ማንስ ነው የወለዳችሁ? ግራ ገባኝ። እኔ የማወቀው እናንተ መጣንበት የምትሉት ህዝብና እናንተ እየሆናችሁት የላችሁትን ነገር ማስታረቅ ከበደኝ። የምሰማውን አደረጋችሁት የተባለው ነገር ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኝ፡፡... Read more »
ከራማአ ማዶ ኢትዮጵያዊያን ቀለም፣ ዘርና ቋንቋ ሳይለያቸው ጎረቤት ከጎረቤት አንቺ ትብሽ አንቺ ተባብለው ተከባብረውና ተፈቃቅረው ከየትነህ/ሽ ከየት መጣህ/ሽ ሳይባባሉ ልዩነታቸውን ውበታቸው አንድነታቸውን ኃይላቸው አድርገው ከሦስት ሺ በላይ ዘመናት ድርና ማግ ሆነው የአገራቸውን... Read more »
ከጆብራ አባጎሞል ሰዎች ለሚናገሩት ነገር አጽንኦት ለመስጠት ሲፈ ልጉ ‹‹ልብ በል›› ይላሉ። አንዳንዴ ደግሞ ምስክር እንድትሆኑላቸው ይፈልጉና ‹‹ልብ አርጉልኝ›› ይላሉ። ልብ ላለው፤ ልብ ማለትም ይሁን ልብ ማድረግ ያላቸው ፋይዳ ቀላል አይደለም። በአሁኑ... Read more »
በሀገረ መንግስት ግንባታ ሃገርን የተሻለች፤ ለዜጎቿ ምቹና በተስፋ የሚኖሩባት ለማድረግ ማንኛውም ዜጋ እንደ ዜጋ፣ ገዥው ፓርቲን ጨምሮ የተፎካካሪ ፓርቲዎች እና ሀገራዊ ተቋማት የድርሻውን መወጣት ይኖርባቸዋል። መንግስት ሃገርን እስከ አስተዳደር ድረስ የዜጎችን ሰብአዊ... Read more »