ዘራፊው ተሳፋሪ

በግምት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት አካባቢ ነው። የጨረቃ ብርሃን አይታይም፤ ድቅድቅ ጨለማ ነበር። ጨለማውን ለማሸነፍ ትንቅንቅ ከገጠሙት የመንገድ መብራቶች ስር አንዲት ቪትዝ መኪና ቆማ ትታያለች። የቪትዟ መኪና ሾፌር በመጋቢት 26 ቀን 2014 ዓ.ም... Read more »

 ተስፋ መቁረጥ ለምን?

ልክ የዛሬ ዓመት አንድ ወጣት የዚህ ዓለም ኑሮ እንደመረረውና በራሱ ተስፋ እንቆረጠ ተናግሮ ይህችን ምድር በራሱ ፍቃድ ተሰናብቷል፡፡ በቅርቡ ደግሞ በተመሳሳይ አንዲት ወጣት ‹‹ዓለማዊ ኑሮ በቃኝ፤ ያኛው ዓለም ይሻለኛል እናንተም ወደእኔ ኑ››... Read more »

ከኑሮ ውድነት ጫና ለመላቀቅ ወደራስ መመልከት!!

በአሁኑ ግዜ ኑሮ በዜጎች ላይ እያደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ጫና ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም። የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነክቷል፡፡ በኑሮ ውድነት ያልተፈተነና ያልተማረረ የኅብረተሰብ ክፍል የለም። ዋጋ ያልጨመረ የምግብና የሸቀጣቀጥ እቃ የለም ለማለት... Read more »

 ያላለፈ ትናንት …

እናትና ልጅ… ብቸኛዋ ሴት ስለ መኖር ያልሆኑት የለም። ለዓመታት ትንሹን ልጅ ይዘው ተንከራተዋል። ያለ አባት የሚያድገው ሕጻን ከእናቱ ሌላ ዘመድ አያውቅም፡፡ በእሳቸው ጉያ በላባቸው ወዝ ያድራል፡፡ በሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ እንደነገሩ ይኖራል፡፡ ለእሱ... Read more »

ወቅቱን የዋጀ የባሕር በር ጥያቄ

ቀይ ባሕር ከደቡብ ሶርያ ተነስቶ በእሥራኤልና ዮርዳኖስ የሳይናይ በርሃን አቋርጦ ወደ ቃባ ሰላጤ የሚገባና 2ሺ250ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባሕር አካባቢ ነው። ከሕንድ ውቅያኖስ፤ ከኤደን ባሕረ ሰላጤና ከዐረብ ባሕር ጋር ይገናኛል። በሜዲትራንያን በኩልም ሆነ... Read more »

 ሀገር አቅኚ የጋራ ትርክቶች ያስፈልጉናል

አንድ ሀገር ከትናንት የተዛቡ ትርክቶች ወጥታ አዲስ ወደ ሆነ ተራማጅ /አራማጅ ትርክት ለመሻገር ከሁሉም በላይ የቀደመውን ትርክት በአግባቡ መመርመር፤ ከትርክቱ በስተጀርባ ያሉ እውነታዎችን ማጣራት ያስፈልጋል። በተለይም ሀገር እንደ ሀገር ከትናንት የመውጣት ጉዳይ... Read more »

 የወደብ ጉዳይ!

ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ ተዳፍኖ የቆየው የኢትዮጵያ የባሕር በር መውጫና የወደብ ተጠቃሚነት ጉዳይ ዛሬም ከውስጥ የሚመነጭ መፍትሔን የሚሻ ሆኖ ይስተዋላል። የቀይ ባሕር ክልል የዓለማችን አሥራ ሁለት ከመቶ (12%) ልዩ ልዩ የንግድ እንቅስቃሴ... Read more »

 ሆስፒታሊቲ ዓውደ ርዕይ ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ከተሞችም ቢቀጥል !

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የቱሪዝም ገቢያ ቸው ከአጠቃላይ ገቢያቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ሀገራት ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ የእነዚህ አገራት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መዳረሻ ሲታይ ግን ኢትዮጵያ በዘርፉ ካላት አቅም እዚህ ግባ የሚባል ላይሆን... Read more »

 «ከታላቁ ትርክት» በፊት…!?

በአአዩ የተዘጋጀ የአማርኛ መዝገበ ቃላት፦” ተረከ ስለአለፈ ነገር ዘርዝሮ ተናገረ ፣ አወራ፣ አወጋ፣ አተተ ማለት ነው ይለናል።”ትርክት ደግሞ ስለአለፈ ነገር ዘርዝሮ የመናገርና የማውራት ሒደት ነው ። መንግሥታት ፣ ገዢዎችና የፖለቲካ ቡድኖች ቅቡልነትን... Read more »

 የቡና ሰንሰለት ተዋናዮችን ወደፊት ለማራመድ!

 ኢትዮጵያ የቡና መገኛ ሀገር ነች። ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ለቡና ተስማሚ የሆነ ሰፊና ለም መሬት እንዲሁም የአየር ንብረት ችሯታል። ወደ 90 በመቶ የሚጠጋው የኮፊ ዐረቢካ ዝርያ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን እየተካሄዱ ያሉ ጥናቶች... Read more »