የናይል የቅኝ ግዛት ውሎች ግብዓተ መሬት ተፈጸመ

የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የናይል ወንዝን የቅኝ ግዛት ስምምነቶችና ውሎች በተግባር የሻረ ማርሽ ቀያሪ የ21ኛው መክዘ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ከቡድ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው። የናይል ወንዝ የትብብር ማሕቀፍ ስምምነት ወደ ሥራ መግባት በቅኝ ግዛት... Read more »

ከአደባባይ በዓሎቻችን የተሻለ ተጠቃሚ ለመሆን

የአደባባ በዓሎች የመዝናኛ እድሎች ከመሆናቸውም በላይ አካባቢን ለማስተዋወቅ፣ በሕዝቦች መካከል ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር ለመፍጠር ጠቀሜታቸው የጎላ ነው። ለማህበራዊ ገጽታ እና ለቱሪዝም ዘርፍ እድገት የሚኖራቸው ሚና ቀላል አይደለም። አሁን አሁን በዓላቱ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ... Read more »

 የግብር ገቢ-እያደገ የመጣና ገና ብዙ ማደግ ያለበት!

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት እንዳደረገው ሁሉ ባለፈው ሳምንትም ስድስተኛውን ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሀ ግብር አካሂዷል፡፡በዚህም 66 ኩባንያዎች በፕላቲኒየም፣ 165 ኩባንያዎች በወርቅ፣ 319 ኩባንያዎች ደግሞ የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነዋል፤ ባለፉት አራት... Read more »

 የላቀ ዕድገትን የወጠነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ

በኢትዮጵያ ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን በመተግበር ሊናቁ የማይችሉ የኢኮኖሚ ዕድገቶች ተመዝግበዋል። የቅርቡን ማለትም ከ2016 ዓ.ም እስከ 2018 ዓ.ም ይተገበራል ተብሎ የታቀደው ሁለተኛው የኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ፤ በ2016 ዓ.ም በሁሉም... Read more »

የደራው የልመና ገበያ!

ዓይን ሲያይ ልብ ይፈርዳል። የተመለከትነውን ተመልክተን የሰማነውንም ሰምተናል። ነገር ግን ግብር የማይጣልበት፣ ቀረጥ የማይቀረጥበት አዲስ የሥራ መስክ ያለ ምንም የንግድ ፈቃድ ስለመምጣቱ ያስተዋልን ግን ስንቶቻችን ነን? ብቻዬን ተመልክቼ ብቻዬን የምፈርድ እንደሆን በመፍረዴ... Read more »

 የፍጻሜው ጅማሬ እውን እየሆነ ነው

ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ተደጋግሞ ከብዙዎቻችን አንደበት የሚደመጥ አንድ ዓረፍተ ነገር አለ፤ ይኸውም “ሠላም ጠፋ!” የሚል ነው። በእርግጥም በሀገራችን ካሉ ጥቂት ከማይባሉ አካባቢዎች ውስጥ ከአንዱ ቦታ ወደሌላው ቦታ ለማቅናት በመጀመሪያ ወደአዕምሯችን የሚመጣው ስለአካባቢው... Read more »

 ሰንደቅ ዓላማችን ለህብረ ብሔራዊ ድላችን

ሰንደቅ ዓላማ ሀገር ወካይ፣ ሕዝብ ገላጭ የማንነት መልክ እንደሆነ የሚጠፋው አይኖርም:: በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የተቀለመው ሰንደቅ ዓላማችን ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሶስት ገላጭ እሳቤዎችን ይዞ ከትላንት ወደዛሬ መጥቷል ወደ ነገም ያዘግማል:: ቀይ የጀግንነት፣ የብርታት... Read more »

ሰንደቅ ዓላማችን – ለሁለንተናዊ ክብራችን

‹‹ሰንደቅ ዓላማ›› የሚለው ስያሜ ከሁለት ቃላቶች አካል የተመሠረተ ትርጓሜን ይዟል።ቃላቶች በተናጠል ሲተረጎሙ ሰንደቅ-ማለት ‹‹ምርኩዝ፣ ምሰሶ፣ በትር እንዲሁም የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት እንደማለት ነው። ዓላማ ማለት ደግሞ ‹‹ምልክት፣ አቋም፣ ስብ ስብ፣›› የሚለውን ሀሳብ እንደሚያመለክት... Read more »

መካሪና አስታራቂ የግብረገብነት እሴቶቻችን የት ሄዱ?

ኢትዮጵያ ሀገራችን ከተፈጥሮ ሀብቷ እኩል በባሕል ሀብቷም ምስጉን ሀገር ናት። ሰውነትን ባስቀደሙ፣ አብሮነትና ወንድማማችነትን ባጸኑ መካሪና ዘካሪ፣ አግባቢና አስታራቂ የአብሮነት ባሕሎች የበለፀገች መሆኗ እሙን ነው። በአንድ ግንድ ላይ እንዳቆጠቆጡ ቅርንጫፎች ኢትዮጵያዊነት የተደነቀባቸው... Read more »

የጥራት ደረጃን ከማውጣት በተጓዳኝ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግም ያስፈልጋል!

ጥራት ሰፊ እና ጥልቅ የሆነ ሃሳብ አለው። ለቃሉ ግልጽ ያለ ትርጉም ለመስጠት የማይቻልበት ሁኔታ የሚታይ ሲሆን፣ ለእዚህ ምክንያቱ በሁሉም ተግባር ውስጥ የማይገኝና በአንድ ነገር የማይወከል መሆኑ ላይ ነው። በምርት ብንለው፣ በአገልግሎት፣ በሰው... Read more »