ዛሬ ላይ ፈተና የሆኑ ያደሩ ዕዳዎችን ለመክፈል

 የበለጸጉ ሀገራት ዛሬ የደረሱበት የዕድገት እና የብልጽግና ማማ ላይ የደረሱት አባት አያቶቻቸው ባቆዩላቸው ወረትና ባሰፈኑላቸው ሰላም፤ ፍቅርና አንድነትነ ነው። ትናንት የተሠሩት በጎ ሥራዎች ለዛሬ ብልጽግናቸው እርሾ ናቸው። በተቃራኒው ደግሞ ከትናንት ያደሩ ቁርሾዎች... Read more »

 “ድሮ” ላይ መቸከል የፖለቲካ ቆሞ ቀርነት ነው

ግዜ አንድ ቦታ ቆሞ አይጠብቀንም። የእኛም እድሜ እንዲሁ። ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤ ወራት ወራትን እየቀየሩ ዓመታት ሲቆጠሩ የተወለደው ያድጋል፤ ጎረምሳውም ይጎለምሳል፤ ጎልማሳውም ወደ እርጅናው ተጠግቶ፣ ያረጀውም እንደየጥሪው ወደማይቀረው ዓለም ይሄዳል። ይህ የተፈጥሮ... Read more »

 በማስተዋል ያልተደገፈው የዋጋ ጭማሪ

ሁሉም ነገር ደርዝ አለው። ሁሉም ነገር ልክ አለው። ደርዝ የሌለው፤ ልክ የሌለው፤ በማስተዋል ያልተደገፈ ነገር ሁሉ፣ ይዋል ይደር እንጂ ለማንም አይበጅም። አሁን አሁን እየታየ ያለው ነገር ሁሉ ይኸው ነው፤ ደርዝ የለውም፤ ልክ... Read more »

 ብሄራዊ ምክክር ለሁለንተናዊ ተሃድሶ

ሀገራችን ሁለንተናዊ ተሀድሶ የሚያስፈልጋት ሰሞን ላይ ነን፡፡ በተለያዩ ትርክቶች የወየቡ ከሰላም ይልቅ ለጠብ፣ ከአንድነት ይልቅ ለመለያየት መንገድ በሚከፍቱ የጥላቻ መንፈስ ውስጥ ከወደቅን ሰነባብተናል፡፡ ሽንቁሮቻችን ከመጥበብ ይልቅ እየሰፉ ጣት ከመጠቋቆም ባለፈ የመፍትሄ አካል... Read more »

 ሀገራዊ ምክክር ለጋራ ሰላም

በኢትዮጵያ የተለያዩ ዓላማዎችን አንግበው በፖለቲካው መድረክ ላይ የሚገኙ ኃይሎችና ልሂቃን የሃሳብ ልዩነቶች እየሰፉ መሄዳቸው ሀገርን ለብዙ ውጥንቅጥ ዳርጓል፡፡ ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው፣ ነገር ግን እነዚህን ልዩነቶች በሠለጠነ መንገድ ማስተናገድ ባለመቻሉ በየአካባቢው ግጭቶች እንዲበራከቱ... Read more »

የኢትዮጵያ አየርመንገድ – አንድ ለእናቱ…!!!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድምራቸው 67 የሚደርሱ አውሮፕላኖች ግዥ ለመፈጸም፤ የአውሮፕላኖቹ ምርት እንዲጀመር ከአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ጋር የግዥ ትዕዛዝ ስምምነት ያደረገ ሲሆን ፤ ስምምነቱ የተፈጸመው ሁለቱም ድርጅቶች እየተሳተፉ በሚገኙበት በዱባይ የአቪዬሽን... Read more »

ኑሮን በፈተና – ሕይወትን በፅናት

የካሳሁን እናት አዲስ አበባ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ የተወለደው ብላቴና ኑሮና ሕይወቱ ምቹ አልነበረም፡፡ በብቸኝነት የሚያሳድጉት እናቱ ስለእሱ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። እናት በቂ መተዳዳሪያ የላቸውም፡፡ ለእሳቸውና ለትንሹ ልጅ ጉሮሮ ሁሌም ሮጠው ያድራሉ፡፡ ወይዘሮዋ... Read more »

 ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር

የዘንድሮ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ሆይ! መቼም በ2015 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ውጤት ሰምታችኋል፡፡ እጅግ አስደንጋጭ ነበር፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ 3 ነጥብ 2 ከመቶ ያህሉ ብቻ ተማሪዎች ነበሩ ፈተናውን ማለፍ የቻሉት፡፡... Read more »

የሀገራችን የባሕር በር ጥያቄ እና አንድምታው

የምንኖርባት ፕላኔት ሦስት አራተኛዋ በውሃ የተሸፈነ እንደሆነ ይነገራል፡፡ መቶ በመቶ በገጸ- ምድሯ ላይ የፍጡራንን አስትንፋስ የሚያስቀጥል አየር ይናኝባታል፡፡ ብርሃንና ጨለማ ጊዜያቸውን ጠብቀው ይፈራረቁባታል፡፡ ፍጡራን ከመሬት፣ ከውሃ፣ ከአየር፣ ከፀሐይ ብርሃን በሚያገኙት የተፈጥሮ ፀጋ... Read more »

የምሥጋና በረከቱ

የመነሻ ወግ፤ ኅዳር በበርካታ የዓለም ሀገራት የሚታወቀው “የምሥጋና ወር” እየተባለ ነው፡፡ ከሰሜን አሜሪካ እስከ ላቲኑ የዓለማችን ክፍል፣ ከሩቅ ምሥራቅ እስከ አውሮፓና የእኛይቱ አህጉር አፍሪካ ድረስ ብዙ ሀገራት “የኅዳር ቀናትን አየር የሚያጥኑት” በምሥጋናና... Read more »