ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት

 አብዛኞቹ የዓለም ሸማቾች የሀገር ውስጥ ምርት የመሸመት ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው ጥናቶች ያመለክታሉ። ከእነዚህ መካከል የሀገር ውስጥ ምርትን በመሸመት ታዋቂ የሆኑት አውስትራላውያን ናቸው። የህንድ እና የጣሊያን ዜጎችም ከአውስትራሊያ ቀጥለው የሚጠቀሱ ሕዝቦች ናቸው። ከአውስትራሊያ... Read more »

ከአምናው… የመማር አብነት፤

 በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) የዓምናው አደገኛ ቀውስ እንዳይደገም የማዳበሪያ ግዥው በጊዜ እየተከናወነ መሆኑ ይበል የሚያሰኝ ነው። ሌሎች ተቋማትም እንዲህ ካለፈው ፈተናቸው ትምህርት ቢወስዱ ሀገር አሳሯን ባልበላች። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ማዳበሪያም ሆነ... Read more »

ቀን የጣለው ዕድሜ …

የቀትሯ ፀሀይ ‹‹አናት ትበሳለች›› ይሏት አይነት ከእግር እስከ ግንባር ዘልቃለች ። በዚህ ሰአት ርቆ ለሚሄድ እግረኛ መንገዱ ፈተና ነው ። በዚህ ሰአት አንዳች የምህረት ንፋስ ‹‹ሽው›› ይል አይመስልም ። የበጋው ሙቀት ደርሶ... Read more »

 አብሮ የማደግ የልማት ጥያቄ

የባህር በር/ወደብን ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገትን ሆነ የተሟላ ሉአላዊ ሀገር ለመፍጠር የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብም እንደ አንድ አቅም ይወሰዳል። ከዚህ የተነሳም የባህር በር ያላቸው ሀገራት ከሌላቸው 20 ከመቶ... Read more »

 ራስን መሆን

መቼም በዚህ ምድር ላይ ራስን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም። የብዙ ሰዎች ችግር ግን ራስን አለመሆን ነው። ራስን መሆን ቢያቅት እንኳን ራስን ለመሆን የሚደረግ ብርቱ ጥረት በብዙ ሰዎች ዘንድ አይታይም። ብዙዎችም ራስን ከመሆን... Read more »

 ‹‹በሰላም ስለ ሰላም እንመካከር!››  የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች ድምጽ፤

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአባል ቤተ እምነት ተወካዮች ኅዳር 19 እና 20፤ 2016 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በአዳማ ሲመክሩ የሰነበቱት ወቅታዊውን የሀገራችንን የሰላም ህመም መንስኤና መፍትሔው ምን እንደሆነ በመፈተሽ ነበር። በዋናነትም ሁሉም የሕብረተሰብ... Read more »

 የጦርነት- የኢኮኖሚ ቀውስን እንደ ማሳያ

የሕዝብ እንደራሴዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ማብራሪያ የሚያዳምጡበት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ለመከታተል ተሰይሜያለሁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢኮኖሚ፣ ሰላም፣ ግብርና፣ መሠረተ ልማት እና ሌሎችም ዘርፎች ላይ መንግሥታቸው እየሠራ ያለውንና ለመሥራት ያሰበውን ጉዳይ እንደተለመደው ያብራራሉ። እንደራሴዎቹም እኔም... Read more »

በጫኝና አውራጅ ላይ ተስፋ ሰጪ ርምጃ

ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ብዛት ያላቸው ዜጎች ሥራ ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ፡፡ አጋጣሚና ዕድል በሰጣቸው የሥራ መስክም ተሰማርተው ዛሬን ለማሸነፍ ብሎም ነገን ብሩህና የተሻለ ለማድረግ ይተጋሉ። ከዚህ ውጪም እዚሁ አዲስ አበባና ዙሪያዋ... Read more »

ሰው ሰራሽ አስተውሎት፤

የሰው ሰራሽ አስተውሎት/Artificial Intelligence /AI/ጉዳይ ከሳይንስ አልፎ የማሕበራዊ፣ የኢኮኖሚ፣ የደህንነት፣ የሳይበር ጦርነት፣ የወታደራዊ ዝማኔ፣ የሉዓላዊነትና የልዕለ ኃያልነት እርካብ መቆናጠጫ ከመሆን አልፎ የጂኦፖለቲካ ሚዛን መለካኪያ ከሆነ ውሎ አደረ። በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት በAI የበላይ... Read more »

 ከእኛ አልፈን ለልጆቻችን ተስፋ የምትሆን ሀገር እንስራ !

በኢትዮጵያ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ጉዞ ብዙ ታሪካዊ ሁነቶች ተስተናግደዋል። እነዚህ ታሪካዊ ሁነቶች በክፉም በደጉም ሊነሱ የሚችሉ ናቸው። ይህ ደግሞ ትናንት የተገነቡባቸው ሁነቶች/ታሪኮች ባህሪ ነው። ይህንን እውነታ በበቂ ሁኔታ ለትውልዶች ማስገንዘብ ባለመቻላችን በብዙ... Read more »