በልዩነት የደመቀ ህብረ- ብሄራዊ ኢትዮጵያዊነት

ብዙ መልክ ከአንድ ነጠላ እውነት ተፈልቅቆ ሲወጣ ሀገር ስያሜዋ የብዙሃን እናት ይሆናል። በአንድ አይነት የመንፈስ ልዕልና ከዘመን ዘመን መወሳት ምስጢሩ መቻቻል ቢሆንም የሕዝቦች የባህልና የታሪክ ውርርስም በዚህ ብኩርና ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስ... Read more »

የሀገራችን ትንሳኤ የእኛ ትንሳኤ ነው

ሀገራችን ኢትዮጵያ መልከ ብዙ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እናት ናት። ብዙ ልጆችን፣ ብዙ መልኮችን፣ ብዙ ወግና ልማዶችን፣ ብዙ ሥርዓትና ባሕሎችን ታቅፋ የያዘች ናት። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው ቁርጥ እሷን መሳይ እልፍ መልከኛ ልጆችን... Read more »

 እንመካከር

የምክክርን ምንነት የእንመካከርን ትርጉም የአለቃ ደስታ ተክለወልድ መዝገበ ቃላት መጽሐፍ ጠቅሼ አልበይንም። ምስጢሩ ለማንም ግልጽ ነውና! ምክክር ሃሳብ ማዋጣት ነው። እንመካከር! ይህን ይቅር እንባባል፣ ይህን እንተወው፣ ይህ ጥፋት ነው፣ ይህ ደግሞ እስካሁንም... Read more »

 በምርት አሰባሰብ ሂደት፣ መዘናጋት እንዳይፈጠር!

 ግብርና የአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሕይወት መሠረት ነውና ስለግብርናው ዘርፍ ደግሞ ደጋግሞ ማውራት ተገቢም አስፈላጊም ነው:: በተለይም፣ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከፍተኛው ዓመታዊ የግብርና ምርት የሚገኝበት፣ የመኸር እርሻ ምርት ስብሰባ ሥራ በሚከናወንበት በአሁኑ ወቅት... Read more »

አማራጭ የባህር በር ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የዲፕሎማሲ አቅምን ማጎልበት

ለቀይ ባህር የቀረበው የአፍሪካ ቀንድ ከሌሎች የአፍሪካ ቀጠናዎች ልዩ ገፅታ አለው:: አካባቢው የበለፅገ ታሪክን እና ባህልን ያዘለ የአፍሪካ አካል ነው:: የመንግሥት ምስረታ ታሪክም በአፍሪካ ቀንድ ረጅም ታሪክ አለው:: ከቀኝ ግዛት መስፋፋት በፊት... Read more »

ትዳርን በመጠበቅ ትውልድን መታደግ

ትዳር የሚለውን ቃል፣ በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል ባልና ሚስት የመሆን ፍቃደኝነት ላይ የሚመሠረትና ቤተሰብ የመገንባት ነፃ ፍላጎት ነው በሚል ፍቺ ልንሰጠው እንችላለን። ይህ ነፃ ፍላጎት በሁለቱ ጥንዶች መካከል የሚገኙ የቤተሰብ አባላትን... Read more »

 ከኑሮ ውድነት ባሻገር

ኑሮ ተወደደ..ኑሮ ተሰቀለ የሁላችንም የዕለት ተዕለት ሰሚ ያጣ ጩኸታችን እንደሆነ ውሎ አድሮ ከቆመጠጠ ሰነባበተ። ኑሮ ተወደደ ተሰቀለ እያልን እዬዬ..ብንልም፤ዳሩ ግን የተሰቀልነው እኛ እንጂ እሱ አይደለም። ኑሮ መወደዱን እንዲያቆም እንመኛለን…ኑሮ ግን መቼም ቢሆን... Read more »

 ዘርፉን ከመንግሥት ጀርባ ለማውረድና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙን ለማጎልበት

ስፖርት በተለይ በአሁኑ ወቅት ለስሜት አሊያም በማዝናናት ብቻ አይወሰንም። ጤናማና አምራችና ትውልድ ከማፍራት በተጓዳኝ በርካታ የኅብረተሰብ ክፍልን በቀጥታና ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ተጠቃሚ ያደርጋል። በርካታ ቢሊዮን ዶላር የሚንቀሳቀስበት ግዙፍ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ሆኖም የሀገራት... Read more »

 አብሮን ዘመናት እየተሻገረ ያለ የምርት ብክነት

ለዋጋ ግሽበት ምክንያት ናቸው ከሚባሉ ነገሮች አንዱ የምርት ብክነት ነው፡፡ የምርት ብክነት ማለት ሊገኝ ከሚገባው ምርት ውስጥ በአያያዝና አሰባሰብ ችግር ምክንያት መጠኑ ሲቀንስ ማለት ነው፡፡ ሊገኝ የሚገባው የምርት መጠን ቀነሰ ማለት የምርት... Read more »

መጪውን ጊዜ ብሩህ ለማድረግ

ሰው የህልሙ ፈጣሪ እንደሆነ በርካታ ጠቢባን ይናገራሉ። በዚያው ልክ ሰው የመከራው ፈጣሪም እንደሆነ የሚናገሩ ጥቂቶች አይደሉም። ሀገር በዜጎች ሃሳብ፣ በትውልድ የበጎነት ስንቅ እንደምትፈጠር ሁላችንንም የሚያግባባ የጋራ መረዳት አለ። በዚህ መረዳት ውስጥም ከዓለም... Read more »