ቂመኛው

ትዳር ሀ ተብሎ የተጀመረ ሰሞን ሙቀቱ የኤርታሌን ወላፈን ያስንቃል። የሕይወቴ ሕይወት አንቺ በመሆንሽ፣ ብለው የጀመሩት ትዳር ቀናት በሄዱ ቁጥር ሲቀዘቅዝ ማየት በአብዛኛው የተለመደ ነው፡፡ እንደ ቅዝቃዜው ልቆ ሙቀቱ የጠፋ ጊዜ ‘ዓይንሽን ላፈር’፣... Read more »

የስኬት አስተሳሰብ

ስኬትን እንዴት እንገልፃለን? በሕይወት ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ብዙ የተለያዩ ስልቶች አሉ። ነገር ግን ለእርስዎ በጣም የሚስማማው ስልት በስኬት እይታዎ ላይ የተመሠረተ ሊሆን ይችላል። አብዛኛዎቻችን በሥራ ላይ ጥሩ መሥራት ወይም ከፍተኛ ደመወዝ እንደምናገኝ... Read more »

ጎሽ ለልጇ …

የዓመታት ትዳሯን ሞት ከፈታው ወዲህ ወይዘሮዋ የብቸኝነት ሕይወት ወርሷታል፡፡ አራት ልጆቿን ያለአባት ማሳደግ፣ ቤቷን ያለአባወራ መምራት ለእሷ ቀላል አልሆነም። እሷ ባትማርም በተቻላት አቅም ልጆቿን ታስተምራለች፡፡ ሁሉም ሴቶች ናቸውና በምክንያት ቤት እንዲውሉ አትሻም።... Read more »

ጭፍን ከሆኑ አስተሳሰቦች እንራቅ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ መውጣትን ተከትሎ በርካታ አወዳሽ እና አውጋዥ አስተያየቶች ተሰምተዋል፤ ጨለማና አስፈሪ ሃሳቦችም ተደም ጠዋል። ሀገርንና ሕዝብን በሚጠቅም መልኩ ለውጦችን ማምጫ፤ በሂደትም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያበለፅግ ገጸ በረከት ነው ተብሏል። ተመሳሳይ... Read more »

በአዲሱ ዓመት መተሳሰቡም ቁጥጥሩም ይጠናከር

የኑሮ ውድነት ጉዳይ እየጨመረ ይሄዳል በሚል ስጋት ሕዝቡ መጨነቅ ከጀመረ ውሎ ማደሩ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም በቅርቡ መንግሥት ካደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ ሕዝቡ ብዙ ስጋት እንደገባው ይታወቃል። ዘይት ይጨምራል… ጤፍ ጣራ... Read more »

 ኢትዮጵያ እና የጤና ዲፕሎማሲ

የሰው ልጅ በዚህ ምድር መኖር ከጀመረ ጀምሮ እስካአሁን አንድ መቶ ስምንት ቢሊየን ሰዎች የኖሩበት እንደሆነ መረጃዎች የሚያሳዩ ሲሆን ከዚህ ውስጥ በእርጅና፣ በተፈጥሮ አደጋ፣ በጦርነት፣ በረሀብ፣ በተለያዩ የበሽታ ዓይነቶችና ወዘተ ምክንያቶች አንድ መቶ... Read more »

 የኢነርጂ ዲፕሎማሲ ትልቁ የቤት ሥራችን

መረጃዎች እንደሚያሳዩት፤ ኢትዮጵያ ካላት የታዳሽ ሃብት ውስጥ ጥቅም ላይ የዋለው 10 በመቶ ብቻ ነው። ይህ ማለት ገና ነገሮች ሁሉ በጅማሮ ላይ ናቸው፡፡ ብዙ ሊገኝበት፤ ብዙ ሊታፈስበት በሚገባው ዘርፍ ላይ ወደ ኋላ ቀርታለች፡፡... Read more »

 አሊባባ – የዓለም የችርቻሮ ንግድ ሥርዓትን የቀየረ

ወዲህ ሀገራችን የችርቻሮም ሆነ የጅምላ ንግድን ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት ማድረጓን ተከትሎ የቻይናው ግዙፉ የችርቻሮ ኩባንያ የጃክ ማው አሊባባ እህት ኩባንያ አሊኤክስፕረስ ወደ ሀገራችን ሊገባ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል። አሊ ኤክስፕረስ ቻይናው አሊባባ የበይነ... Read more »

የበለጠ ትኩረት ለትምህርት ሥርዓቱ ስብራት!

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ሲገለጽ “መርዶ” ሆኖ የሚከርመው የተማሪዎች ውጤት ጉዳይ ነው ።ችግሩ ለምን በየዓመቱ አነጋጋሪ ይሆናል ? ውጤት ሲወጣ ብቻ ለምን ችግሩን ጮክ ብለን አንነጋገርበታለን። ከችግሩ ስፋት... Read more »

 ታሪክ ሰርተው ታሪክ የሚያስቀጥሉ እጆች

ጀምበር ወጥታ እስክትገባ.. ለሀገር ክብር መባ ነገ ሳልል አሁን ዛፍ ልትከል፣ ሰው ልሁን። የዛሬ ነፃ ሃ ሳቤን በስንኝ ጀምሬአለሁ። ታሪክ ያለው ታሪክ ሰርቶ ታሪክ ለማስቀጠል በተሰናዳ አእምሮና ልብ ውስጥ ነው። ኢትዮጵያውያን በአንድነት... Read more »