ለፀረ-ሙስና ትግሉ ውጤታማነት፣ ምሕረት የለሽ ተጠያቂነትን ማስፈን ይገባል!

ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ፣ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹… ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል…›› … በእርግጥ ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ ቢሆንም)... Read more »

ሠላም ለኪ

ብዙዎች እንደሚመሰክሩት፣ እኛም (ሌላው እንኳን ቢቀር) ደመነፍሳችን እንደሚነግረን፣ የሠላም ትክክለኛ ትርጉሙ የሚታወቀው እራሱ ሠላም የጠፋ እለትና እኛንም ሠላም የራቀን ቀን ነው። በቃ፣ ከዚህ በላይ የሠላምን ምንነት፣ ስለሠላም ፋይዳና ትርጓሜ የሚናገር የለም። “አለ”... Read more »

ለሩሲያ ኃያልነት ትልቅ አቅም የሆነው የሕዝቧ ትጋት!

በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች የተፈተነችው የሶቭየት ኅብረት እ.አ.አ. በ1991 ስትፈርስ ሩሲያ ሌላኛዋ የዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር ሆና ቀጥላለች። የኃያልነቷ መገለጫ ዋንኞቹ ወታደራዊ እና ኢኮኖሚዊ አቅሞቿ እንደሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ። በመሬት ስፋቷ ከዓለም አንደኛ... Read more »

ለምህረት የተዘረጉ እጆችን መቀበልሀገርን ከጥፋት መታደግ ነው

 እውቁ ግሪካዊ ጸሐፊ እና የታሪክ ሰው ሔሮዶቱስ የጦርነትን አስከፊነት “ In peace, sons bury their fa­thers. In war, fathers bury their sons!” “በሰላም ጊዜ ልጆች አባቶቻቸውን ይቀብራሉ፤ በጦርነት ጊዜ አባቶች ልጆቻቸውን ይቀብራሉ”... Read more »

“ደላላ”ከመሠረታዊ የፍጆታ ግብይት ይውጣ

 ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን፤ በእህልና ጥራጥሬ፣ በአትክልትና ፍራፍሬና በቁም እንስሳት ግብይት ውስጥ የነበሩ ደላላዎችን ፈቃድ በመሰረዝ ከግብይት ሒደቱ... Read more »

የሰላም ዋጋው ስንት ነው?

ተጨንቆና ተጠብቦ ቤት ያፈራውን አዘጋጅቶ እንግዳን መቀበል የተለመደ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው:: በተለይ የገጠሩ ማህበረሰብ ደግሞ ወተቱን፣ እርጎውን፣ ጠላና የማር ጠጁን አማርጠው፤ ምግቡንም ጨምረው ያላቸውን ያለስስት ከአክብሮት ጋር አቅርበው ማስተናገድ የተለመደ ነው:: ከከተማ... Read more »

 ከተስፋ መቁረጥ ለመውጣት

ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ተስፋ ሊቆርጡ ይችላሉ። ተስፋ መቁረጥ ግን ድሮም አሁንም ያለ ክስተት ነው፡፡ ልዩነቱ ተስፋ የሚያስቆረጡ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መምጣታቸው ነው፡፡ ሰው በኑሮ ውድነት ተስፋ ይቆርጣል። በጤና እጦት ተስፋ... Read more »

 የቅኝ ገዥዎች ፍላጎት ማስፈጸሚያ የነበሩ የዓባይ ውሃ አጠቃቀም ውሎች

ዓባይ የሚለው የአማርኛ ቃል አንዳንዶች የወንዞች ሁሉ አባት ከሚለው የመጣ ነው ይላሉ፤ ሌሎች ደግሞ አታላይ፣ ቀጣፊ፣ ለኢትዮጵያ ያልጠቀመ ከሃዲ በሚለው ይበይኑታል፡፡ ቃሉ ላልቶ ሲነበብ ከሚፈጥረው ትርጓሜ በመነሳት ዓባይ ውሸታም ማለት እንደሆነም የሚናገሩ፤... Read more »

ያልተከፈለ ውለታ…

የወታደሩ ልጅ … የአዲስ አበባ ልጅ ነው ፡፡ ስድስት ኪሎ ‹‹ቸሬ›› ከተባለ ሰፈር ተወልዶ አድጓል ፡፡ ስለ ልጅነቱ ሲያስታውስ ፊቱ በደማቅ ፈገግታ ይበራል፡፡ ልጅነቱ ለእሱ መልካም የሚባል ነበር ፡፡ በዕድሜው እንደ እኩዮቹ... Read more »

የኑሮ ውድነቱ ፈተናና መውጫ መንገዱ

 ባለንበት ወቅት የኑሮ ውድነት በሩን ያላንኳኳበት ሰው አለ ለማለት ይከብዳል፡፡ ‹‹የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልንም፤ በየቀኑ በምርትና በአገልግሎት ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ በመሆኑ መኖር ከብዶናል›› የሚል ምሬት መስማት ከጀመርን ዓመታት ተቆጥረዋል። ምን... Read more »