ተፈላጊ ሰው የመሆን ምስጢር

አንዳንዴ በሰዎች ያለመፈለግ ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ልትገፋ ትችላለህ። መገፋትህን ግን መጥላት የለብህም። ምክንያቱም አንዳንዴ ከባድ ሁኔታዎች ናቸው አንተን አንጥረው የሚያወጡህ። ከህይወታቸው ያወጡህ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ‹‹አትረባም፣ የትም አትደርስም›› ልትባል ትችላለህ። ከስራም ልትባበር... Read more »

 በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ

‹‹ገና›› የሚለው ቃል ከግሪክ ቃል የተወረሰ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ይህ ቃል ሲተረጎም ‹‹ልደት›› ማለት እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ‹‹ገና›› በትንቢተ ነቢያት የተነገረለት የሰው ልጆችን በጥንተ-ተፈጥሮ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ሰውን ለማዳን ሰው ሆኖ የተወለደበት ቀን... Read more »

 የቀጣናውን ሀገራት ለአዲስ የትብብር መንፈስ የሚያነቃቃ ስምምነት

የኢትዮጵያን ቀጣይ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና ማኅበራዊ አቅጣጫ ይወስናሉ ተብለው በግንባር ቀደምትነት ከተቀመጡ ቁልፍ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የባህር በር ነው፡፡ ሀገሪቱ ሰፊ የሕዝብ ቁጥር ባለቤት ነች። በአፍሪካ የተነቃቃ የኢኮኖሚ ባለቤት መሆኗም ተደምሮበት የባህር በር... Read more »

ለገና ላሊበላ -ለጥምቀት ጎንደር እንገናኝ

ኢትዮጵያ የበርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ቅርሶች ባለቤት ነች። የተፈጥሮ ሀብቶቹ ከኤርታኢሌ እስከ ዳሎል፤ ከራስ ዳሽን እስከ ታችኛው ኦሞ ሸለቆ ድረስ የተዘረጉ ናቸው። ከእነዚህም መካከል አስደናቂ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የአየር ንብረት፣ ብርቅዬ የዱር... Read more »

 የዓውደ ዓመት ገበያው በዓሉን እንዳያደበዝዝ

ኢትዮጵያውያንና ነባር ባሕላዊ እሴቶቻቸውን ነጣጥሎ ማየት አይሞከርም። ለዘመናት አብሯቸው የኖረው ማንነት ከሃይማኖት፣ ባሕልና ዕምነት ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። ይህ እውነታ እነዚህን ሕዝቦች ከነደማቅ ቀለሞቻቸው ሳይፈዙ፣ ሳይበረዙ እንዲኖሩ አስችሏቸዋል። ከኢትዮጵያውያን የማንነት መገለጫዎች አንዱ... Read more »

 ስምምነቱ ኢትዮጵያ ለጋራ ጥቅም ከጎረቤቶቿ ጋር ለመሥራት ያላትን ፍላጎት በተጨባጭ ያሳየ ነው

የአፍሪካ ቀንድ ከመልከዓ ምድራዊ፣ ጂኦ-ፖለቲካዊ፣ ስትራቴጂካዊ ፋይዳው አንፃር ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲና የጸጥታ ተለዋዋጭነት ያስተናግዳል፡፡ የኃያላን ሀገራት ጣልቃ ገብነት ጎልቶ ይታይበታል፡፡ የኢትዮጵያ መገኛም በዚሁ የተጨነቀ ቀጠና መሃል /nucleus / ውስጥ ነው፡፡ የዚህ... Read more »

የአንዳችን ችግር፤የሁላችንም ችግር ነው

የሰው ልጅ መቼም በምድር ላይ እየኖረ የመጥፎ እና ጥሩ ዕድሎች መመላለሻ ሃዲድ ነው፡፡ መልካም ዕድሎች ሲመጡ ዝም ብለው የሚመጡ ሳይሆኑ ለዚህ የሚሆኑ መደላድሎች በመፈጠራቸው ነው። መጥፎ ዕድሎችም የሰው ልጅ የእሳቤ ውጤት ናቸው፡፡... Read more »

 አስታራቂ ምክሮች – ለሀገር ጽናት

አስታራቂዎች ብጹዓን ናቸው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ማስታረቅም ሆነ መታረቅ ለብጹዕነት የሚያበቃ የክብር አክሊል ከሆነ ማስታረቅና መታረቅ ለምን አቃተን? ወደሚል ጥያቄ እመጣለሁ። የትኛውም ችግር አስታራቂ ሃሳብ ካገኘ ወደ ፍቅር የማይመጣበት ምንም ምክንያት የለም።... Read more »

ሀገሪቱ ከቱሪስት ሀብቷ ተጠቃሚ እንድትሆን ለማድረግ

ኢትዮጵያ የጎብኚዎችን ቀልብ ለመሳብ የሚችሉ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ መስህቦች፤ ታሪካዊ እና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤት ከሆኑ ጥቂት የዓለማችን ሀገሮች መካከል አንዷ ናት፡፡ ሀገሪቱ የጥንታዊ ሥልጣኔ ባለቤት ፤የረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥት ምስረታ... Read more »

 ለወገኖቻችን ሰብአዊ እርዳታ በወቅቱ ለማድረስ የሁላችንም ርብርብ ወሳኝ ነው

የሰብአዊ እርዳታ የሚለው ቃል በተፈጥሮ አደጋዎች፣ ግጭቶች እና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች ለተቸገሩ ሰዎች የሚሰጠውን እርዳታ ያመለክታል። በችግር ጊዜ ህይወትን ለማዳን፣ መከራን ለማቃለል እና የሰውን ልጅ ክቡር ህይወት ለመታደግ ያለመ የድጋፍ ዓይነት ነው።... Read more »