የሀገራችን ሰላም በእጃችን ነው!

አስራት ፈጠነ የተባለ ግለሰብ ’’ ከአንተ ሌላ ለአንተ ሰላም የሚሰጥህ የለም’’ በሚል ርዕስ በፃፈው መጣጥፍ፤ሰላም ምትክ የማይገኝለት በህይወት የመኖር፣ ሰርቶ የመለወጥ፣ ወጥቶ የመግባት፣ ተኝቶ የመነሳት ምስጢር መገለጫና በገንዘብ የማይተመን ስጦታን በውስጡ የያዘ... Read more »

 ከጩኸቶች በስተጀርባ …

መስማማት፣ መነጋገር፣ መወያየት፣ መመካከርና መሰል ቃላት፤ አንዳንድ አካላትን የሚያስቆጣቸው ለምን እንደሆነ አይገባኝም፡፡ በመስማማት ውስጥ እኩልነት፤ በመነጋገር ውስጥ መደማመጥ፤ በመወያየት ውስጥ መግባባት፣ በመመካከር ውስጥም መተዛዘን አለ፡፡ የእነዚህ ቃላት ተግባራዊ መሆን ሰላምን የማጽናት ያህል... Read more »

 መንጋቱ ላይቀር …

በሚገርም፣ በሚያናድድና በሚያስቆጭ ሁኔታ ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆና ከሦስት አሥርተ ዓመታት በላይ ቆይታለች። ይሄ የኢትዮጵያ ወደብ ጉዳይ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭው ዓለም ማኅበረሰብ እሳቤ ግብዓተ መሬቱ የተፈፀመና ያለቀለት ይመስል ነበር። በዚህ ጭጋግ... Read more »

 ከቀጣናዊ እስከ ዓለምአቀፍ ትስስር

ወቅታዊና ሰሞነኛ ከሆኑ ኢትዮጵያዊ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የባሕር በር ነው፡፡ እንደ አንድ ሰፊና ነፃ ሀገር የባሕር በር ጥያቄን ስናነሳ በብዙ ሀገራዊና አፍሪካዊ ምክንያቶች ታጅበን ነው፡፡ ከምክንያቶቻችን ጥቂቶቹን ብንገልጽ እንኳን ከቀጣናዊ ጉርብትና ጀምሮ... Read more »

የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እያደቀቀ ያለው ኮንትሮባንድ

የሕገ ወጥ ንግድ ወይም የኮንትሮባንድ ዜናዎች የመንግሥትም ሆኑ የግል ብዙኃን መገናኛዎች የየዕለት የዜና ማሟሻ ከሆኑ ሰነባበቱ። ወርቅ፣ ቡና፣ ሳፋየር፣ የውጭ ምንዛሬ፣ የቅባት እህል፣ ጫት፣ መጠጥ፣ እህልና ጥራጥሬ፣ የቁም እንስሳት፣ ዓሣ፣ ነዳጅ፣ ወዘተረፈ... Read more »

 «ቢበርም ነብር ነው!»

ግብጽ ከሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ጊዜያት ለድርድርና ለውይይት የማያመች የተምታታ ባህርይ እያሳየች ያለችውን ሁኔታ ስመለከት፤ በተደጋጋሚ የተደረጉ የሦስትዮሽ ድርድሮች ያለስምምነት መበተናቸውን ሳስታውስ፤ በአንድ ወቅት አንድ ወዳጄ የነገረኝ ታሪክ ትውስ ይለኛል።... Read more »

የስማርት ዲፕሎማሲ ገጽታዎች፣ አተገባበርና ለኢትዮጵያ ያለው ጠቀሜታ

ስማርት ዲፕሎማሲ ከዲጂታል ዲፕሎማሲ፤ ሳይበር ዲፕሎማሲና ቨርቹዋል ዲፕሎማሲ ጋር ብዙ የሚያመሳስሉት ጉዳዮች አሉት፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ሁሉም የዲፕሎማሲ ዓይነቶች ቴክኖሎጂን በመጠቀም የዲፕሎማሲ ሥራ የሚከናወኑባቸው ናቸው፡፡ ሆኖም ግን ስማርት ዲፕሎማሲ ከሌሎች የዲፕሎማሲ ዓይነቶች የላቀ... Read more »

 በባህር በር ጉዳይ ሁሉም ዜጋ በኃላፊነት መንፈስ ሊንቀሳቀስ ይገባል

የሰሞኑ ትልቁ ሀገራዊ አጀንዳችን የባህር በር ይኑረን አይኑረን የሚል መሆኑን ብናገር ለቀባሪው አረዱት ይሆንብኛል። ነገር ግን የባህር በር ጥያቄ ጦርነት ሊያስነሳ ይችል ይሆን የሚል ሰጋት በአብዛኞቻችን ዘንድ እንደነበር ይታወሳል። ስጋቱ እውነት መሰረት... Read more »

 ጥምቀት የሰላም ምልክት!

ጥር ስርወ ቃሉ የግዕዝ ሲሆን ነጠረ ማለት ነው። ሲፍታታ፤ጠረረ፣ ብልጭ አለ፣ ነጻ (ጠራ)፣ በራ ማለት ነው። የፀሐይን ግለት አመላካች ነው። የደስታ ተክለወልድ አዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላትም ጥር የወር ስም፣ ተጠራ፣ስም ጥር ፣... Read more »

 ትኩረት የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለሚያፋጥኑ ቴክኖሎጂዎች አቅርቦት

በዓለም ላይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በሚያስገርም ፍጥነት እየተጓዘ ይገኛል፤ ቴክኖሎጂው ዓለምን ያንድ መንደር ያህል ማድረግ ከጀመረ ቆይቷል፡፡ የመረጃ ለውውጡ፣ ክፍያው፣ ትምህርቱ፣ ሕክምናው፣ ወታደራዊው እንቅስቃሴ፣ ወዘተ በእዚህ ቴክኖሎጂ እየተሳለጠ መሆኑም ይህንኑ ያመለክታል፡፡ ከቅርብ ጊዜ... Read more »