ያለ አግባብ እየባከነ ያለው ሀብታችን!

ድሮ በእርሻና በጂኦግራፊ ክፍለ ጊዜ አስተማሪዎቻችን ሲያስተምሩ ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ከአፍሪካ አንደኛ፣ ከዓለም አሥረኛ ናት ሲባል ከአስተማሪዎቻችን የሰማሁትን አሁንም ድረስ አስታውሳለሁ፡፡ እንደዛሬው የቆዳና የሌጦ ዋጋ ባልወደቀበት ዘመን እንኳን ሀገራችን በቁጥር ብዙ እንስሳት... Read more »

ፕሮጀክቶቹ የሰላሙ ቀጣይነት መግለጫዎች ናቸው !

ሰላም የልማት ሁሉ መሰረት ነው:: ዘላቂ ልማት ያለ ዘላቂ ሰላም እውን ሊሆን አይችልም:: በሰላም ወቅት የሚካሄድ ልማት በጽኑ መሰረት ላይ እንደ ተገነባ መሰረተ ልማት ይቆጠራል፤ ይህ መሰረተ ልማት በየትኛውም ርደትም ሆነ ርጥበት... Read more »

በብሄራዊ ምክክር -ከግጭት አዙሪት ለመውጣት

ሀገር ከምትጸናባቸው መንገዶች ውስጥ የተግባቦት ጽንሰ ሀሳብ ቀዳሚው ነው። ስልጣኔና የዘመናዊነት በትረ ጸዳሎች መነሻቸው ከሌላው ጋር እንዴት መኖር ይቻላል? የሚል ጽንሰ ሀሳብ ነው። በብዙ በርትተን ከሌሎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብን ካልገባን አላዋቂዎች... Read more »

 የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ተቀባይነትን በስፋት ለማሳደግ

የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እየወረደ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ማደጉ የተለያዩ ጥቅሞችን እንደሚያስገኝ እየተገለፀ ነው። የመጀመሪያው ጠቀሜታ በጥሬ ገንዘብ ለመላክ ሰፋ ያለ ጊዜ የሚጠይቅ ሲሆን፤ ገንዘብ አንቀሳቃሹ ባንክ ከመሔድ ጀምሮ የባንክ አገልግሎት ሰጪው ገንዘቡን... Read more »

በውጭ የሚኖረው ሁለተኛው ትውልድ ወደ አባቶቹ ሀገር መምጣቱ ትሩፋቱ ብዙ ነው

ሀገር የምትገነባው በትውልዶች ቅብብሎሽ ነው። አንዱ ትውልድ ካለፈው ትውልድ የተረከበውን በማሳደግ የራሱን ዕሴቶች እየጨመረ አሻራውን እያሳረፈ ይሄዳል። ኢትዮጵያ በዚህ መልኩ ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው ትውልድ እየተሸጋገረችና ሉዓላዊነቷንና አንድነቷን እያስጠበቀች ዛሬ ላይ ደርሳለች።... Read more »

 የቱሪዝም ኢንዱስትሪው በተሻለ መልኩ እንዲያንሰራራ

ኢትዮጵያ የዓለም ቱሪስትን ቀልብ ከሚስቡ ሀገራት መካከል አንዷናት። ከዓለም የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) የቱሪስት ማዕከላት መካከል ስሟ ደጋግሞ የሰፈረው በሚዳሰሱና በማይዳሰሱ ቅርሶቿ ተጠቃሽ የሆነች ሀገር ነች። በዩኔስኮ የተመዘገቡ የቱሪዝም ሃብቶቿ... Read more »

 ሕግ እና የሕግ የበላይነት

 በዚሁ አምድ ህገ ወጥ ንግድን ወይም ኮንትሮባንድን በተመለከተ ለመጫጫር ሳወጣ ሳወርድ፣ ችግሩ እንዲህ ሊስፋፋ የቻለው በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም ዋናው ግን የሕግ የበላይነት ሙሉ በሙሉ አለመረጋገጡ ነው ብዬ አሰብሁ።እንደ ሀገር ያለንበት አጠቃላይ ማህበራዊ... Read more »

 ራስን መሆን፤ ወይስ፣ ራስን አለመሆን

መሆን ወይስ አለመሆን፤ ጥያቄው ይሄ ነው፤ (በሼክስፒር “ሐምሌት” ውስጥ ሐምሌት እንደተናገረው) ይህ የሼክስፒር 400 ዓመታትን የዘለለ ኃይለቃል የበርካታ መጻሕፍት ርእስ፣ የበርካታ ጸሐፍት ማእከላዊ ጭብጥ፤ የበርካታ ሀሳቦች ማራመጃ፣ የበርካታ ማንነቶች ማንፀባረቂያ ∙ ∙... Read more »

 ያስጠጉትን ማጥቃት ከጥፋት ሁሉ የላቀ ጥፋት

አስገድዶ መድፈር የፆታዊ ጥቃት ዓይነት ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ አንድ ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች ከሌላ ሰው ፈቃድ ውጪ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን የሚያካትት ነው። አስገድዶ መድፈር የሚፈጽሙ ሰዎች የተጎጂውን አቅም ማጣት (የንቃተ ኅሊና ማጣት፣... Read more »

 ዛሬን በተስፋ – ነገን በስጋት

በአካባቢው ያለገደብ የሚጮኸው ድምጽ አዲስ ለሆነ ጆሮ ይፈትናል:: ማሽኖች ያለአፍታ ይዘወራሉ፣ አፈር ዝቀው የሚወጡ ፣ጉድጓዱ ጠልቀው የሚምሱ መኪኖች ለአፍታ ሥራ አይፈቱም:: አቧራው ፣ሲሚንቶው፣ አሸዋና ድንጋዩ ከጠንካራ እጆች ገብተዋል:: ሁሉም በየፈርጁ ከተግባር ውሎ... Read more »