በ2016 በጀት ዓመት ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ታርሷል ። ከዚህም ከ120 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ ይጠበቃል። በስፋት እየለማ የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሸማቹ ተደራሽ የሚሆንባቸው፤ ምርቱ የሀገር ፍጆታን በአግባቡ እንዲሸፈን ከማድረግ... Read more »
ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መሠረት የጣለችው ከዓድዋ ጦርነት ጀምሮ ነው:: የጦርነቱ ውጤት ጥቁር ሕዝብ በጎራዴ ተዋግቶ ነፃነትን፣ ክብርን ማስመለስ፣ የራስ የሆነውን ሀብትንና መኖሪያ ሀገርን ማስከበር ይቻላል የሚለው መንፈስ እንዲሠራጭ አድርጓል:: ቢጫውም፣ ነጩም፣... Read more »
የልጅነት አቀበቶች… የተወለዱት አዲስ አበባ፣ መሀል ሰንጋተራ ነው፡፡ እናታቸውን እንጂ ወላጅ አባታቸውን በአካል አያውቋቸውም፡፡ አባት በሞት የተለዩት ገና ጨቅላ ሳሉ ነበር፡፡ እናት ከባላቸው ሞት በኋላ ልጃቸውን ለማሳደግ ጎንበስ ቀና ማለት ያዙ፡፡ የእናትነት... Read more »
በዚህ ዓለም ራስን ማወቅ የሚያክል አቋራጭ መንገድ የለም:: ራስህን ስታውቅ ፍፁም የሚያስቀና ሰው ትሆናለህ:: ራሱን የሚያውቅ ሰው ለምን እንደተፈጠረ፣ ለምን እንደሚማር፣ ለምን እንደሚሠራ ያውቃል:: ማንን ጓደኛ፣ ማንን ፍቅረኛ፣ ማንን የትዳር አጋር ማድረግ... Read more »
በርካቶች ስለሰላም ያላቸው እሳቤ ትርጓሜው ኃያል ነው:: ሰላምን ያለ አንዳች ማወላወል በበጎነት ይገልጹታል:: ያለምንም ጥርጣሬ ግምቱን ያጐሉታል:: ማንም ቢሆን ከሰላም ይልቅ ጦርነትን አይመርጥም:: መቼም ቢሆን በሰላም ውሎ ማደርን፣ በቸር ወጥቶ መግባትን ይሻል::... Read more »
ሃይማኖትና ምግባር ተጣጥመው መሄድ ያለባቸው የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የሚባለው ሃይማኖተኞች የሃይማኖታቸውን አስተምህሮ በሥራ የመተርጎም የውዴታ ግዴታ እንዳለባቸው ስለሚታመን ነው። ከዚህ አንጻር በተለይም የሃይማኖት አባቶች ለምዕመናን የሚሰብኩትን እና የሚያስተምሩትን ኖረው በማሳየት... Read more »
ኢትዮጵያ በቅርቡ በመዲናዋ አዲስ አበባ ለሚካሄደው 37ኛው የአፍረካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ በኅብረቱ አባልነቷ ማድረግ የሚጠበቅባት ዝግጅት እንዳለ ሆኖ ከፍተኛ ኃላፊነትን የሚጠይቀው የጉባኤው አስተናጋጅነት ሥራ አለባት፡፡ እነዚህ ዝግጅቶች የኅብረቱ... Read more »
የቅርስ ማገገሚያ ዲፕሎማሲ /Heritage Recovery Diplomacy/ ባሕላዊ ቅርሶችን፣ የጥበብ ሥራዎችን፣ ታሪካዊ ሰነዶችን እና ሌሎች ጉልህ የሆኑ ባሕላዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ከትውልድ ቦታቸው የተነቀሉ እና በአሁኑ ጊዜ በውጭ ሀገራት የሚገኙ እና... Read more »
በአስር ዓመቱ ብሔራዊ የልማት እቅድ ትኩረት ከተሰጣቸው የምጣኔ ሃብት ምሰሶዎች መካከል አንዱ የቱሪዝም ዘርፉ ነው። ኢትዮጵያ በቱሪዝም ያላት ከፍተኛ አቅም ሲታሰብ ለዘርፉ ልማት ትኩረት መስጠቷ የሚያስገርም አይሆንም። ጠቃሚው ቁም ነገር ለዘርፉ ልማት... Read more »
የቀይ ባሕር አካባቢ ከፍተኛ የዓለም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የሚደረግበት፣ በርካታ መርከቦች በስዊዝ ካናልና በባብኤል ማንዴብ ሸርጦች የሚተላለፉበት ሀገራት ትኩረት ሰጥተውት ፀጥታው የተረጋጋ እንዲሆን የሚሠሩበት፣ የአካባቢው ሀገራት በባሕር መተላለፊያው ላይ ጉልህ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚፈልጉበት... Read more »